እየፈሰሰ የሚገኘው የኢትዮጵያ ነዳጅ! አሁንም የአውጪ ያለህ እያለ ነው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 19

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 9 місяців тому +1

    ነገሩ አስገራሚ ነው።ግን 2 ቢሊየን በርሜል መሆኑ ማን አጠናቀው ወይም ማን አረጋገጠ?

  • @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ
    @ሰውነትይበልጣል-ቸ9ጰ 9 місяців тому +1

    የማዕድን ተጠቃሚው የሰው ልጅ መኖር ሳይችል ስለማዕድን መፍሰስ መጨነቅ የቅደም ተከተል ችግር ይገጥመዋል መዘገብ ካለብህ ህዝቦች ለምን ይጋደላሉ ችግራችን ማነው ምንድን ነው?መፍትሄውስ ከእኛ አቅም በላይ ሆኖ ነው ወይስ ቅንነት እና ብስለት አጥተን ነው የሚለው ላይ ብትሰራ እና መፍትሄ ብታፈላልግ ታተርፋለህ እንጅ የሚፈስ የሰው ደም የማይተካ ሰውነት እርካሽ በሆነበት ምድር ስለ ነዳጅ መብሰልሰል እማ ያለን ነገር ችግርም ይሁን ፀጋ መተንተንም ሆነ መዘገብ የሰነፎቹ ምቹ መንገድ ነው

  • @debebeasefa9617
    @debebeasefa9617 4 дні тому

    እኔ፡አወጣዋለሁ፡mining engineering degree distinction - degree አለኝ፡፡ ጥሩኝና፡ስጡኝ፡በ3 አመትዉስጥ፡አወጣዋለሁ፡፡

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 9 місяців тому

    ፋዶ እያለ ሀገረ ሰለም የለም

  • @MedhaneGebrkerstos
    @MedhaneGebrkerstos 9 місяців тому

    Mn feletkum sham Hager

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 9 місяців тому

    ግድ የለም ሀሉም ጊዜ አለው በጊዜው ይሆናል ።

  • @ex5261
    @ex5261 9 місяців тому

    Would you forward this message to mr degu specifically the gas that located in wolo ,worohelo I asked Mr degu while he visited USA,with doctor ambachewu and other delegates he said that there is no any gas in amhara region.

  • @waqeedabboo-ty3dw
    @waqeedabboo-ty3dw 9 місяців тому

    እኛ ኢትዮጵያን ራሳችንን መመርመር አለብን። ቴዎድሮስ ከጎጃም፣ ከሸዋ፣ ከወሎ ሁለት ሁለት ጊዜ ተዋጋ። አፄ ቴውዴርስ ከወል፣ ከጎጃም ተዋግቷል። ሚኒሊክ ከግጃም ከሸዋ፣ ከደቡብ ለበርካታ ጊዜ ተዋጌቶል። ሀይለስላሴ ከወል ከጎጃም ከትግራይ ከባሌ ከሱማሌ ተዋግቷል። ደርግ መንግሥቱ ከትግራይ ከጎንደር ከጎጃም ከወለጋ ከሱማሌ ከኢህአፓ ተዋግቷል። መለስ ከወለጋ ወይም ከኦሮሚያ ከሱማሌ ከኢህአፓ ከግልጋዜጦች ተዋግቷል አሁንም እንደምታዩት ነው። ከቴውድሮስ ጀምሮ እስካሁን የተደረጉት የእርስበርስ ጦርነት ያገር መሪ ከኔ ወገን ብቻ መሆን አለበት ከሚል ድንቁርና ነው። " ቅድስት ኢትዮጵያ" ???? ምኗ ላይ ነው። መሪውን የሚበላ ህዝብ? ከእንግዲህ መቀጠል የለበትም። መሪዎቻችንን መውጋት መቆም ወይም ሁሉም የየራሱን መንግሥት ወደሚኖረው መንገድ ማቅናት ይመጣል። በርግጥ ያም የበለጠ ዕልቂት ነው። ስለ ዕውነት ሦስቱ ብሄረሰብ ቀልብ መግዛት አለባቸው። አልያ የበጠ ጥፋት ይመጣል።

  • @MedhaneGebrkerstos
    @MedhaneGebrkerstos 9 місяців тому

    Mn dewlley sshgrkum

  • @MedhaneGebrkerstos
    @MedhaneGebrkerstos 9 місяців тому

    Btami fkri neberechi hab amaricha ahun um gn

  • @MedhaneGebrkerstos
    @MedhaneGebrkerstos 9 місяців тому

    Mndnew feletkum seytan jorebet ere benat tower 😢😢😢

  • @MedhaneGebrkerstos
    @MedhaneGebrkerstos 9 місяців тому

    Kea Eritrea mewgat feletkum Ethiopia afer Mtbelu

  • @tajumahammed2156
    @tajumahammed2156 9 місяців тому

    እንዲም አል ይገረማል

  • @MedhaneGebrkerstos
    @MedhaneGebrkerstos 9 місяців тому

    Aren benat

  • @GuDt-us4rr
    @GuDt-us4rr 9 місяців тому +1

    ኧረ አታሥቁኝ

  • @meretwork
    @meretwork 2 дні тому

    ቀዳዳውን ጠጣው በለው

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 9 місяців тому

    ለምን አንተ አታወጣውም????

  • @GuDt-us4rr
    @GuDt-us4rr 9 місяців тому

    ኧረ አታሥቁኝ