All participants were amaizing specially Bety show us an incredible performance 1s and 2nd round. she deserve the first place and she should get the full reward.because her point is high at the final result. Honestly I dont think this competition is fair. I hope the shefs look in to this clip again and take the nessary corrections. Love you all!
Tsenate I been the same body condition like you & 10th grade student , may be at the same age I went to Edeget Behbret Zemecha ! You remind me to rewind ⏪ that age & my body structure ! you all are winners by being there 👍
Good show; it's encouraging to see people pushing themselves to improve their skills. I just have one criticism: the majority of the time the camera displays the food, making it impossible for me to determine who is preparing which dish. The individual before the cooking should be shown to us without the camera moving too quickly. Three cameras that are focused on each cook are crucial. After that, mix it in a well. It is not a good idea to move the camera continuously. I'm not a cameraman, but I believe it could be better.
I like to watch Mirtu Gebeta, especally when Ethiopian foods gets mixed to create a new recipe. Chef Z, I like how you host but why don’t you wear traditional Ethiopian clothes? Also, why isn’t there a female Chef judge? We know that women are the primary cooks in the majority of Ethiopian homes, so the lack of representation is truly disappointing.
Unsolicited constructive criticism/Appreciation comment. 1. Making a 10th grade students sing childrens song is kinda awkward. Please dont do it. 2. When the judges say "begna ቋንቋ" when reffering to cooking methods or ingredients in English is very annoying. Like, it would be fair for aspiring chefs are given proper feedback. I am no chef, but sometimes giving them ingredients that is not culturally familiar is actually setting them up for failure. 3. EBS can afford a better kitchen setup and equipments. For example, a sink, better plates and other serving tools and please smaller frying pan. 4. Chef Fisseha feedbacks are always encouraging and he is good at giving a well detailed feedback. 👍 5. Sorry EBS, I believe it will serve you all better for your viewers to give an honest feedback.
ሼፍዚ አባቴ ከምር ስወድክ እኮ😘😘😘😘ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ🤲🤲🤲❤❤❤
ሸፌ ዚዬ አድናቃህ ነይ ልመርቅህ አሜን በል ያየህ ይውደድህ ! አግኝ አትጣ ጤናህን ይስጥህ ውለድ ክበድ የልጅ ልጅ እይ
አሜን እኔ አነበብኩ
ይሁን
አምን አለሁማ አሚን
ዳኞቹ ከመጀመሪያው ዙር ላይ የወሰኑት ውሳኔ ለሁለተኛው ዙር ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ አስችሏል ዳኞቹ 3 ቱም በጣም ሊመሰገኑ ይገባል ።ቤቲ በጣም ባለሙያ ነች ።
ሼፍ ዚ ከምትለብሳቸው ቲሸርቶች ጭምር እሮብ ቀንን እንድንናፍቅ ስላረከን በጣም እናመሠግናለን ደግሞም በጠም ትችላለህ እግዚአብሔር እድሜና ጤነና ለሁሉም ይስጥልን ሼፎቻችን በጣም እናመሠግናለን
ፍትህ ፍትህ በማንነታቸው ወለጋላይ ለሚገደሉ ንፁሀን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቃላት አጣሁላችሁ በጣም በጣም ጎበዞች በዚ እድሜ አላየንም በርቱ ልጆቻችን ትልቅ ቦታ ነው የምትደርሱት ከምንም በላይ ወላጆቻችሁን ነው የምናመሰግነው የነሱ መሰረት ነውና ዳኞቹም በጣም ነው የኮራሁባችሁ በርቱ በርቱ ❤❤❤
ጎበዞች ናችሁ በዚህ እድሜያችሁ በኮፊደስ እዚህ ቦታ ላይ መቅረባችሁ በርቱ የዛሬ አበቦች የነገ ተስፋዎች❤
ፕሮግራም አቅራቢው በጣም መልካምና ቀና ልብ አለህ በጥሩ ሁኔታ ታስተዋውቃለህ እናመሰግናለን
ወጣቶቻችን ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ። በዚህ እድሜአችሁ ይህን ያህል ከሰራችሁ ለወደፊት ደግሞ በይበልጥ
ማርያምን ከትልቆቹ ሴቶች እነዚህ ወጣቶች አስገራሚ ናቸው ዋው
የዛሬዎቹ ተወዳዳሪዎች በጣም ጎበዞች ናቸው
ሌላ ግዜ ብቅ ብለው ቢወዳደሩ አሪፍ ነው
ቆንጆዎችና ጎበዞች ባለሙያዎች👏👏👏👏👏ዳኞች ሁሌም አንደኞች
ተስፋ እንደመቁረጥ እልና፣ ከዚያ እንዲህ አይንት ቅመመሞችን ሳይ ደግሞ እበረታለሁ፣ Proud of you
Enem endeza
አቤት ፍርድ ማሻአላህ ፈጣሪይ ይጠብቃችሁ 😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እድሜና ጤና ይስጠን እንጂ እኔም እወዳደራለሁ የምርጡ ገበታ በረቱልን😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤
ቅመሞች ናችሁ በጣም ጎበዞች ሽልማቱም ትክክለኛ ነው 💯💯💐 ሁላችሁንም አመሰግናለሁ በርቱ 💯🌹 በግፍ ለሚታረዱ አማሮች ፍርድ ስጥ እግዚአብሔር ሌላ ማንም የለም የሚያዝን። ድረስልን አንተ !!!!!
መክበብ ሲኖር ደስ ይለኛል ዛሬ ምን ሁኖ ነዉ የለምሳ
ትክክለኛ ዳኝነት ጎበዞች ናቸዉ የኔ ግምት ቤቲ ነበረች ያዉ ቆንጆ ነዉ ሼፊ መክቤብ የት ሄዶ ነዉ
I feel anxious if I don't watch this program while I am relaxed and focused. I really love it 😀
ዋውውው በዚ ጊዜ እንዲ ያለ ልጅ ማግኘት መታደል ነው የመልካም ቤተሰብ ውጤት ናቹ በርቱ
I love the group hug at the end, the contestants were awesome. And the chef Kabrak and Fesiha are fantastic! 👏👏👏
ሸፍቹ በጣም ነው የሚወዳቼሁ በርቱል እንዴነዚ ወጣቶችን ያብዛልን እውነት ነው ገና እዚህ ስትመጡ ነው ያሸነፋችሁት ብለሀልና በርቱ
#GIRMA #MOGES #YEMOLABET #ANCHOR
Thank you Sir
በጣም ጎበዝ ልጆች ናችው በዚሁ ቀጥሉ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችው
ማሻ አላህ ጎበዞች አንደኛ
ሶስታችሁም ደስ ትላላችሁ በርቱ የሀገሬ ልጆች ሶስታችሁም በማሸነፋችህ ደስ ብሉኛል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዋው ቤቲ በጣም ጎበዝ ነች የገመትኩት የነበረ 30ሺ ነበር 😟ግን ብቃቶን ማየታችን ብቻ በቂ ነው🥰ሌሎችም ጎበዝ ናቸው በርቱ 👍
ትክክለኛ ደኝነት ነው ፈጠር ይጠብቃቹሁ
እሚገርም ብቃትነው ያየንባቸው❤❤❤❤❤❤❤
No word.. You all are amazing 👍
ሼፎቹን በጣም እወዳቸዋለሁ እርጋታቸው ደስይላል
ሸፍ ዚ ሸሚዞችህ እንዴት ነው የሚያምሩት
ሸፍ መክብብ የለም ዛሬ በሰላም ነው
My best judges chef Kabrak and Chef Fish. You guys are amazing 👏 ❤️
አሜን ሀገሬ
አስተዋይ ዳኞች ጎበዝ ታዳጊዎች
Shef zi betam new yemimechgn Edihum dagnochu yemtsetut comet abretach new bertu 💕💕💕💕💕💕👍👍👍👍👍👍
Wow!
I’m so impressed by these girls skill ❤️
♥️♥️♥️ተወዳጆች
All participants were amaizing specially Bety show us an incredible performance 1s and 2nd round. she deserve the first place and she should get the full reward.because her point is high at the final result. Honestly I dont think this competition is fair. I hope the shefs look in to this clip again and take the nessary corrections. Love you all!
እንዳ እኔ ምርጡ ገበታን በጉጉት ምጣብቅ
አለንንንንንንንን
@@nesredintube227 ኑርልኝ
@@D......D አንቺም/ተም ኑር/ኑሪ
ሁለየም ስሀናዋን ትጎዶሎዋ በኩል ወደ ትመልካቹ አዝሩት እናት እስትምትቆጥሩ ልቢ ዝቅ ትበል እንደ ይታያል ባዶመሆኑና አለሆኑ
ይታያል ብዙ ጌዜ አውቃለሁ ቀሚ ማን እንደሚሸኝ
Yene konjowoch betam gobazoch nachu bertu 👌👌👌
ይቅርታ አርጉልኝና ትንሽ ቅር ብሎኛል #ቤቲ ነች #ሽልማቱ የሚገባት ማካፈሉ አንዳንዴ ተገቢም አይመስለኝም ውድድር አሽናፊና ተሽናፊሲኖረውም ነው ደስ እሚለው #ያልበስ #ስጋ አቅርባ እኝዴት ልታልፍ ትችላለች ማንኛውም ስው ውድድሩ ላይ ሲቀርብ ከስህተቱ ሊማር እንጂ ከነስህተቱ አልፎ ተሽላሚ ሊሆን አይገባውም ልጆቹ ግን ወደ ፊት ጥሩ ባለሙያ ይወጣቸዋል
ግን ድስ ይል
Wow amazing 🎉🎉🎉🎉
Betty ❤️
እንኳን ሰላም መጣችሁ
We need justice for in Ethiopian
We need justice in Ethiopian
All Amhara need voice
Tsenate I been the same body condition like you & 10th grade student , may be at the same age I went to Edeget Behbret Zemecha ! You remind me to rewind ⏪ that age & my body structure ! you all are winners by being there 👍
👍👍👍
እደጉ በጣም ደስ ትላላችሁ
Batam gobze nacaw Entu new gazawne hule bsilk meybknew::,👌🥰🥰🥰🥰🥰
👍
Shefe Mkebebe Ena Shefe Zi wedachiwalhu Shefe Zi Setakerbe Telyalh Zena Tadergalh kalatochi waw Bertaln
መሪው ደስ ሲል ልብ ይሰቅላል
so I amazing good job
ተከፋፈልን ጎበዞቺ
Good show; it's encouraging to see people pushing themselves to improve their skills. I just have one criticism: the majority of the time the camera displays the food, making it impossible for me to determine who is preparing which dish. The individual before the cooking should be shown to us without the camera moving too quickly. Three cameras that are focused on each cook are crucial. After that, mix it in a well. It is not a good idea to move the camera continuously. I'm not a cameraman, but I believe it could be better.
ማሻአላህ ጎበዞች
መክብብ የት አለህ
እኔም እትዮጵያ ብሆን ብየ ተመኘሁ በጣም ጎበዞች
❤️❤️❤️
የምር እደገመትኩት ነው ሁሌም የምናከብራቹ ናቹ እኔ ግን 10 10.10.ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር ሆኖም ዳኞች የምታውቁት ስላለ የሄንን ወስናችኋል ለታዳጊዎች የሚገባ ፍርድ ነው
ሸፍ ዚ ግን ምን ሰአት ነው የምትበላው አንዱ ሳህን ሁሌ ተሰርቶ የሚደበቀው ነገርስ
የኔም ጥያቄነው
በጣም ነው ደስ የምትሉት
I was expecting that result.
ሸፍ ዚ እንደ ህንድ አለባበስ የምትለብሰው ማለቴ ቲሸርቱ ምንን ይገልፃል?
ጠብቁንከስደትመልስ. ብዙተምረናልከናተ
ትክክለኛ ፍርድ ዳኞች
ሼፍ መክብብ የት ሄደ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ፕሮግራም መሪውም
BERTU WETAT KONEJAJITOCHACHIN BETMHRTACHUM TEBAREKULIN!!
ሼፍ ዚ እውነት ትችልበታለህ
ባለፈው ዙር 3 የ4የ5 እናየ6 እመት ምድ ያላቸው ሸፎች ቀርበው ማንኛቸውም አላለፉም እነዚህ ግን ጀግኖች ናቸው ዳኞቹም ወርቃማ ፍርድ ፈርደዋል
ቤተሰብ እንሁን ውዶቼ 💕🌸🌸🌸
ባህላዊምግባችንንአወዳድሩ
ቱ የበሰለ መስሎኝ ነው አለች በካሜራም አለመብሰሉ ግልፅ ነው እንኳን እየሰራሽው
መሸአለህ
❤❤👍👍
ሸፍ መክብብ የት ሂደ የምርጡ ገበታ ዳኞች ድምቀት ነው
እረ ፍትህህህህህ ለንጽሀን ዜጎችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችችች
እቴሜቴ ለልጆች የሚሆን ጨዋታ አይደለም።
ምንም አይነት ቢሰራ ኔጌቲፍ ካመንት ከመስጠት ወደዋላ አትሉም
ጎበዞች
እኔ የምለው የኢትዮጵያ ህዝብ (ተመልካቹ ሁሉ ) እንግሊዝኛ ይሰማል ማለት ነው?? ዳኞች እንግሊዝኛ የምታበዙት ከባህሉ በጣም የወጣ ነው ሁለተኛ ለምንድነው የፈረንጅ ምግብ ብቻ የሚሰራው ብዙ የተለያየ የባህል ምግብ ሀገራችን አለኮ ግባቶቹም በሀገራችን ቋንቋ ብትጠሩ እላለሁ
ሰላምዋላቹሁእኔሰላምነኝየጀማአለሀገራችንዱአእናድርግአሁንያለውሁኔታበጣምከባድነው
I like to watch Mirtu Gebeta, especally when Ethiopian foods gets mixed to create a new recipe. Chef Z, I like how you host but why don’t you wear traditional Ethiopian clothes? Also, why isn’t there a female Chef judge? We know that women are the primary cooks in the majority of Ethiopian homes, so the lack of representation is truly disappointing.
እኛ በነሱ እድሜ ስንት ስራ ነው እምንሰራው
ጎበዝ ተማሪስ ነበርሽ ????? ያው ከማበረታታት ይልቅ ተረባብሸሻል ብዬ ነው። ቢከብድሽም ጎበዝ ማለትም እራስሽን አለማምጂ።ለጤናሽ ብዬ ነው።😜
Unsolicited constructive criticism/Appreciation comment.
1. Making a 10th grade students sing childrens song is kinda awkward. Please dont do it.
2. When the judges say "begna ቋንቋ" when reffering to cooking methods or ingredients in English is very annoying. Like, it would be fair for aspiring chefs are given proper feedback. I am no chef, but sometimes giving them ingredients that is not culturally familiar is actually setting them up for failure.
3. EBS can afford a better kitchen setup and equipments. For example, a sink, better plates and other serving tools and please smaller frying pan.
4. Chef Fisseha feedbacks are always encouraging and he is good at giving a well detailed feedback. 👍
5. Sorry EBS, I believe it will serve you all better for your viewers to give an honest feedback.
ሼፍ መክብብ የለም በሰላም ነው።
👍👍👍👍👍👍👍👍
man yashenfaal?
🌹🌹🌹🌹
እኔ የምለው ቢላ አጠገባችው ያለው እኮ በቢላ ቆርጣችው እንድትበሉ ነው እኮ
betam des yalala ewnet
Stop Amhara genocide ormoma rejan
ሼፍ ማለት ምን እንደሆነ ብታስረዱን እኔ ሼፍ
ነኝ ስትል በሁሉም ሞያ ሸፍ አለ አኔ ሼነኝ ወጥ መስራት ግን አልችልም ፈረንሣይኛ እችላለሁ ቃሉ ፈረንሳይ ኛመሰለኝ
Tsinat yene guadeghna nat yigermal
ቤቲ አሸናፊ ናት እዉነቱን ለመናገር አንደኛ ሁለተኛ መባባል ያለ ነዉ አሸናፊ መኖር አለበት በጣም ተመሳሳይ ካልሆነ በቀር ታደጊዎች ከመሆናቸዉ በማለት ከሆነ እንደዉ
Ebs tv say something for Amahra genocide?? ??
Ufff Des STLu dagnoch brk belu
Sorry Nice