Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
✅ የተልባ አዘገጃጀት ሊንክ 👉 ua-cam.com/video/-WiCCBQHpn4/v-deo.htmlሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨👩👦👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
Ejesh yebarek
በጣም ደስ የሚል አሠራር ነው እጅሽ ይባረክ👌👌👌
Wow betam yamral balaqewn telbanm shironm awqewalew ejishe ybarek
Telba felgae lisera sil be video metash! I like it. ENAE GARM BIK BEY!
ሠላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሺ እየጠፋሺ ነው በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
የአገሪ ልጅ ትዝታዬ ቀሰቅስሽብኝ ተባረኪ❤
Ethioye yetefa sew selayeush betam dess blogal ema. I have never seen this kinds of food before I am 100%will going to try it wow 🤯🤯🤯
አለምዬ የኔ ውድ ❤❤❤❤
ብበእውነት በጣም ያምራል!! አገራችን ብዙ ባህል አላት ተባረኪ እህቴ አይቼ አላውቅም ነበር ሀረር ነው ተወልጄ ያደኩት ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Semechem alawek, gene wedejeshalehu, endet eskezare alayehushem. Moya ke gorebet malet yehe new. Thank you.
በጣም ያስጎመጃል ምነው ግን ጠፍሽ እናመሰግናለን 🙏🌹
Thank you so much 👌
Enkunme beslame metsshi betame tefashi enate enate yimishta migebushi balaweinteshi
ውይ ምሳዬ ምን አለ ቅርቤ ብትህኝ😂😂 ተጀመረ ጤፎ እየታጨደ ነው መወቂያው ደርሷል እናቶቻችንማ በሙቀጫ ወይም በመደቆሻ ነው የሚወቆጡት በመደቆሻ ሲሆን ደቁሰው ሲጨርሱ በእንጀራ ጥርግ አድርገን እንበላ ነበር ኡረ ስንቱ እናመሰግናለን ምሳየ 🥰🙏
ዘሊ ውዴ❤❤❤ እውነት ነው ጤፉ እየታጨደ ነው ውቂያውም እየደረሰ ነው :: በእጃችን እምናፍተለትለውም ትዝ ይለኛል💕💕
ሰላም ምሳዬ እንኳን ደህና መጣሸ ጠፍተሻል ተናፍቀሻል ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል የኔ ባለሙያ እጅሸ ይባረክ ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ 🥰🙏
ማሂዬ እንዴት ነሽልኝ ውዴ❤❤❤❤
ምሳዬ አለሁልሸ አንቺሰ እንዴት ነሸ ❤️❤️❤️
ምሳይዬ የምወድሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ናፍቀሽኝ ነበር ልዩ ባህል ድንቅ ዝግጅት የኔውድ ከዚህ በፊት አይቸዋለሁ ይህን ቪዲዮ እንኳን ደህና መጣሽልን በአመቱ እስከሚያምረው ድሪሽ መታደል ነው ያደጉበትን ባህል ማስታወስ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ😘😘💖🙏👍
ከሉዲዬ የኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ ልጆች ቤተሰብ ሁላችሁም እንዴት ናችሁ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ❤❤❤❤
@@ethiolal2148 ሁላችንም ሠላም ነን ምሳዬ የኔውድ ሠላምሽ ይብዛልኝ 😘🙏
Keeg
የት ሀገር የባህል ምግ ነው? በጣም ደስ ይላል::
ምሳዬ እንዴትነሽ ጠላ ሲኮመጥጥ ምን ይደረጋል
Balsrawme sersri dese yilgnale demo kesashi
አንቺ ለስራሽው እኔን ራበኝ 😏😏ግን ለኝም እዝኑልን ኦድ እየጭከ በ ባዶ መሽኝት 😏😏
✅ የተልባ አዘገጃጀት ሊንክ 👉 ua-cam.com/video/-WiCCBQHpn4/v-deo.html
ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨👩👦👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
Ejesh yebarek
በጣም ደስ የሚል አሠራር ነው እጅሽ ይባረክ👌👌👌
Wow betam yamral balaqewn telbanm shironm awqewalew ejishe ybarek
Telba felgae lisera sil be video metash! I like it. ENAE GARM BIK BEY!
ሠላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሺ እየጠፋሺ ነው በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
የአገሪ ልጅ ትዝታዬ ቀሰቅስሽብኝ ተባረኪ❤
Ethioye yetefa sew selayeush betam dess blogal ema. I have never seen this kinds of food before I am 100%will going to try it wow 🤯🤯🤯
አለምዬ የኔ ውድ ❤❤❤❤
ብ
በእውነት በጣም ያምራል!! አገራችን ብዙ ባህል አላት ተባረኪ እህቴ አይቼ አላውቅም ነበር ሀረር ነው ተወልጄ ያደኩት ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾