Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የወንዶች አልባሳት ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!☎ ሸገር ፋሽን 0905477777 / 0900631398 (22 ጎላጎል አካባቢ ዙርጋ ህንፃ)☎ ስታር ኮሌክሽን 0911558164 / 0919796042 (መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል)በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
Ye lijoch libs wega sirlgn
የምን እዲስ በ3ሺ ብር። በ 6 እና 7 መቶ ብር ገዝቼ የምለብሰው ቦንዳ ሱሪ ኢንቨስተር አስመስሎኝ ነው የምኖረው😂😂😂😂😂😂😂😂
😀😀😀😀😀
Gobez ewunte new zoro zoro maxel ayiqerim werqi new ende
ትክክል 😂😂😂❤❤
ክክክክክ
😅😅
It is mind blowing to see how the price of cloths are getting super expensive. The last time I bought my jeans around 22 was 120 birr, six and half years before I left Ethiopia. I do not know what to say.
እጅግ በጣም ውድ ነው
እኔ ሱሪ በ500ብር ጊዜ ነውና ከሀገር የወጠሁት አሁን አንድ ሱሪ 3500ብር ሲባል በጣም ነው የገረመኝ 🤔
አባቱ በ75 የጨሰ ጅንሰ እኔ ሰወጣ
@@ልጅእያሱ-ሰ7ነአይገርምም . Wow that’s insane man .
@@ልጅእያሱ-ሰ7ነ 😍ሀብታም ነህ አሀ ናልጂ ወልደን እናሳድግ👍
እኔ ደሞ በመጨረሻ ለመውጣት ሳስብ 750 ብር 2 ገዛው ጠቅላላ 1500 ብርአሁን አንድ ሱሪ 3,500 ብር አየ ያገሬ ሰው።
@@taibah3242 😂😂😂
በርቺ እህቴ ዱሮም የወንዶች ልብስ በጣም ዉድነዉ
ኧረ የሴቶችም ውድ ነው እህት
Seta betam destilalach wagawim betam rikash new
የሴት ልብሶች አሳይን በተይ አሁን ላይ በጣም ፋሽን የሆኑ ባለ ቀበቶ ሙሉ ቀሚሶች ምናምን ❤❤
ውድ ነው ለካ የወንድ ልብስ
ሴትዋ ደስ ስትል ታድያ ቦዳውንና አዲስዋጋው በምን ተለየ ፌር አይደለም
ጉድ 2500 ሲላት ስለዚህ አቅምን ባማከለ መልኩ አለ ያለችው ነገርስ😂
😢
ዉድ አይደለም አሁን እኮ ብር ወድቋል
ጎባዝ. በርች❤❤❤❤❤
በስማም ሱሪ ሶስትሺህ እር እያሰብን ወገን
AWO! temechitognal ❤
ስልክህን አስቀምጥልኝ
ጅንስ ሱሪ በሁለት መቶ ብር ሲሸጥ ወተን ሶስት ሺ ሲባል እንዴት እንደገረመኝ አንድ የአምስት ሺ ብር የሚያገኝ ደሞዝተኛ አንድ ሱሪ ለመቀየር የአንድ አመት ዝግጅት ያስፈልገዋል ማለት ነው
😂😂😂😂 awo
የቤት ኪራይም አስበው ነዉ እንዴ የሚናገሩት ወይም የሚሸጡት ጉድኮነው 🤣🤣🤣
Koyi bekeris motalew Akimna ayito menora nw telalcha ayate😮😮😮😮😮
ዱባይ 20 ድርሀም ሱሪው(600 ብር) ሸሚዝ 15_20(600 ብር የኢትዬዲያ ነጋዴዎች ለቤት ክራይ ይመሰለኛል የሚያሰከፈሉት መንንግሰት ረካሸ ልብሰ የሚያቀርብቱን ወደ ሀገር ቢያሰገባ እነደዱባይ የኢትዬዲያ ልብሰ እኩል ይለብሰ ነበር ደሀም ሀብታምም
አዎ አዎ ስንት ጊዜ ደገመችው በጥያቄዎች መሀል አዎ ጥያቄ ነው ከውጭ ከምመጣ ሀገር ውጥ በጣም እርካሽ ተመጣጣኝ ነዎ
Saron anche hulem wedded neshe yemechegnaleshe 10q 🙏 ♥️ ❤️ 👌 ✨️ 💖
Indet masmexati yichalali
በስማም ዋጋቸው ኡኡኡኡኡ ያሥብላል የእውነት አረ ለምስጊኑ ሕዝብ አስቡ ተው ስግብግብ ነጋዴዎች 🙄
የ መካከለኛ ካፌ ማለትም ቁርስቤት ለመክፈት ስንት ያህል ብር ያሰፈልገን ብትሰርልን እህት
375,000 birr
አድ ኩባያ ጤፍ 45ብር😂👋
Omg ene 400 bir new yewtawt sureShemzi 350Tshert 200😢😮
Yesun yeken abel chemiro new
Meshalla bertu
Suri be 300 gize new keager yewotaw… woy good!!😢
እረ የዱባዩ ከባድ ነው 15,20 እየገዛን እዚህ ሀገሬ 3000 ግፍ ነው
ጂንስ ሱሪዎች ከመቶ በላይ ነዉ ዱባይ እንደዉም ኢትዮጵያ ይሻላል
ውስጡ ዳይመድ አለ እዴ ወይንስ የዘላለም ነው ማያልቅ ሆ
አረ ይመቺሽ ወላሂ ♥️kkkkk
❤❤❤❤❤
በጣምውዲነው😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤
Ye setochi asayihni
የአረብ ሰልቫጅ ነዉ
Wedet eyehedn new gin😱
እደውደሀ ምንይልበስ
Eze hager ye turkey 🇹🇷 Pakistan 🇵🇰 eka mewelweya new degemo 3,000 to 3,500 areee Pakistan 🇵🇰 2 dollar 💵 ayawetam ezeee
Are uuuuuuuuuuu🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️💔🤣
እኔ ሱፍ ልብስ ነው የምፈልገው አላሳዬሽኝም
በቃ አንድ 1000/500ምንም አይገዛም ማለትነው ለካ የወንዶቹም ልብስ ዉድነው
🤔🤔🤔🤔🤲🤲😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔🤭🤭🤭🤭
Eree uuuu ye and sew demozi
🤔😢
በለዉ ከእዚ በ 20 drham ወስደው 3000 shi ho
የቀረጥ በጣም ዉድ ነዉ የተለያየ ወጭስ የሱቅ ከራይ ተሸካሚ ማበራት አሰቦ ነዉ 20 ድራም ስንት ነዉ በትንሹ በባንክ 😂😂😂😂
ፓኪስታን ሱሪ😳😳ኦኦ ከፓኪስታንም እናስመጣለን ለካ😂😂😂😂እነሱ እኮ ጅስ ለብሰው አይቼ አላቅም😂
🙆🙆🙆🙆
Gn ante damawozih sint naw
ወንዶች ጠባብ ሱሪ አትልበሱ😑😑
ልጁ ግን ሻጭ አይመስልም ፍዝዝ ያለ ውድ ነው ሱሪዎቹ
ቆይ ከ2500 በታች ክልክል ነው እንዴ???
ፓኪሰታን ሱራ ፓኪሰታን ግን ጅንሰ አይለብሱም ወይ ሀገሬ
እና ድሃ ምን ይልበስ ያሳዝናል
ዝረፉና
are wayine mindinew wagawu
ኢትዮጵያ ምንም ማምረት አትችልም በቃ ሁሉም የውጪ
ሴቶችን ጃኬት በአጨቃላይ የሴት ልብስ አሳይን
የብርድልብስ ዋጋ አቅርብ
ድጋሚ ይበረደሀል ዋጋውን በሰማ አረፈ ቁጭ በል
Jesus 3500 3000 what is going in Ethiopia????
Ye werk betserilen
የሴቶችን ልብስ አሳይን
ዘረፋ ነዉ እዴ የያዛችሁት😂😂😂😂
ታዲያ የጣሊያን ጅንስ ባስገባ አያዋጣምኳሊቲም ነው 😂😂😂😂
I hope this is joke😢4500😅
Sorry that's not USA shirt kkkkk
😂😂😂😂ayi ethiop
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የወንዶች አልባሳት ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎ ሸገር ፋሽን 0905477777 / 0900631398 (22 ጎላጎል አካባቢ ዙርጋ ህንፃ)
☎ ስታር ኮሌክሽን 0911558164 / 0919796042 (መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል)
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
Ye lijoch libs wega sirlgn
የምን እዲስ በ3ሺ ብር። በ 6 እና 7 መቶ ብር ገዝቼ የምለብሰው ቦንዳ ሱሪ ኢንቨስተር አስመስሎኝ ነው የምኖረው😂😂😂😂😂😂😂😂
😀😀😀😀😀
Gobez ewunte new zoro zoro maxel ayiqerim werqi new ende
ትክክል 😂😂😂❤❤
ክክክክክ
😅😅
It is mind blowing to see how the price of cloths are getting super expensive. The last time I bought my jeans around 22 was 120 birr, six and half years before I left Ethiopia. I do not know what to say.
እጅግ በጣም ውድ ነው
እኔ ሱሪ በ500ብር ጊዜ ነውና ከሀገር የወጠሁት አሁን አንድ ሱሪ 3500ብር ሲባል በጣም ነው የገረመኝ 🤔
አባቱ በ75 የጨሰ ጅንሰ እኔ ሰወጣ
@@ልጅእያሱ-ሰ7ነአይገርምም . Wow that’s insane man .
@@ልጅእያሱ-ሰ7ነ 😍ሀብታም ነህ አሀ ናልጂ ወልደን እናሳድግ👍
እኔ ደሞ በመጨረሻ ለመውጣት ሳስብ 750 ብር 2 ገዛው ጠቅላላ 1500 ብር
አሁን አንድ ሱሪ 3,500 ብር አየ ያገሬ ሰው።
@@taibah3242 😂😂😂
በርቺ እህቴ ዱሮም የወንዶች ልብስ በጣም ዉድነዉ
ኧረ የሴቶችም ውድ ነው እህት
Seta betam destilalach wagawim betam rikash new
የሴት ልብሶች አሳይን በተይ አሁን ላይ በጣም ፋሽን የሆኑ ባለ ቀበቶ ሙሉ ቀሚሶች ምናምን ❤❤
ውድ ነው ለካ የወንድ ልብስ
ሴትዋ ደስ ስትል ታድያ ቦዳውንና አዲስ
ዋጋው በምን ተለየ ፌር አይደለም
ጉድ 2500 ሲላት ስለዚህ አቅምን ባማከለ መልኩ አለ ያለችው ነገርስ😂
😢
ዉድ አይደለም አሁን እኮ ብር ወድቋል
ጎባዝ. በርች❤❤❤❤❤
በስማም ሱሪ ሶስትሺህ እር እያሰብን ወገን
AWO! temechitognal ❤
ስልክህን አስቀምጥልኝ
ጅንስ ሱሪ በሁለት መቶ ብር ሲሸጥ ወተን ሶስት ሺ ሲባል እንዴት እንደገረመኝ አንድ የአምስት ሺ ብር የሚያገኝ ደሞዝተኛ አንድ ሱሪ ለመቀየር የአንድ አመት ዝግጅት ያስፈልገዋል ማለት ነው
😂😂😂😂 awo
የቤት ኪራይም አስበው ነዉ እንዴ የሚናገሩት ወይም የሚሸጡት ጉድኮነው 🤣🤣🤣
Koyi bekeris motalew Akimna ayito menora nw telalcha ayate😮😮😮😮😮
ዱባይ 20 ድርሀም ሱሪው(600 ብር) ሸሚዝ 15_20(600 ብር የኢትዬዲያ ነጋዴዎች ለቤት ክራይ ይመሰለኛል የሚያሰከፈሉት መንንግሰት ረካሸ ልብሰ የሚያቀርብቱን ወደ ሀገር ቢያሰገባ እነደዱባይ የኢትዬዲያ ልብሰ እኩል ይለብሰ ነበር ደሀም ሀብታምም
አዎ አዎ ስንት ጊዜ ደገመችው በጥያቄዎች መሀል አዎ ጥያቄ ነው
ከውጭ ከምመጣ ሀገር ውጥ በጣም እርካሽ ተመጣጣኝ ነዎ
Saron anche hulem wedded neshe yemechegnaleshe 10q 🙏 ♥️ ❤️ 👌 ✨️ 💖
Indet masmexati yichalali
በስማም ዋጋቸው ኡኡኡኡኡ ያሥብላል የእውነት አረ ለምስጊኑ ሕዝብ አስቡ ተው ስግብግብ ነጋዴዎች 🙄
የ መካከለኛ ካፌ ማለትም ቁርስቤት ለመክፈት ስንት ያህል ብር ያሰፈልገን ብትሰርልን እህት
375,000 birr
አድ ኩባያ ጤፍ 45ብር😂👋
Omg ene 400 bir new yewtawt sure
Shemzi 350
Tshert 200😢😮
Yesun yeken abel chemiro new
Meshalla bertu
Suri be 300 gize new keager yewotaw… woy good!!😢
እረ የዱባዩ ከባድ ነው 15,20 እየገዛን እዚህ ሀገሬ 3000 ግፍ ነው
ጂንስ ሱሪዎች ከመቶ በላይ ነዉ ዱባይ እንደዉም ኢትዮጵያ ይሻላል
ውስጡ ዳይመድ አለ እዴ
ወይንስ የዘላለም ነው ማያልቅ ሆ
አረ ይመቺሽ ወላሂ ♥️kkkkk
❤❤❤❤❤
በጣም
ውዲነው😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤
Ye setochi asayihni
የአረብ ሰልቫጅ ነዉ
Wedet eyehedn new gin😱
እደውደሀ ምንይልበስ
Eze hager ye turkey 🇹🇷 Pakistan 🇵🇰 eka mewelweya new degemo 3,000 to 3,500 areee Pakistan 🇵🇰 2 dollar 💵 ayawetam ezeee
Are uuuuuuuuuuu🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️💔🤣
እኔ ሱፍ ልብስ ነው የምፈልገው አላሳዬሽኝም
በቃ አንድ 1000/500ምንም አይገዛም ማለትነው ለካ የወንዶቹም ልብስ ዉድነው
🤔🤔🤔🤔🤲🤲😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔🤭🤭🤭🤭
Eree uuuu ye and sew demozi
🤔😢
በለዉ ከእዚ በ 20 drham ወስደው 3000 shi ho
የቀረጥ በጣም ዉድ ነዉ የተለያየ ወጭስ የሱቅ ከራይ ተሸካሚ ማበራት አሰቦ ነዉ 20 ድራም ስንት ነዉ በትንሹ በባንክ 😂😂😂😂
ፓኪስታን ሱሪ😳😳ኦኦ ከፓኪስታንም እናስመጣለን ለካ😂😂😂😂እነሱ እኮ ጅስ ለብሰው አይቼ አላቅም😂
🙆🙆🙆🙆
Gn ante damawozih sint naw
ወንዶች ጠባብ ሱሪ አትልበሱ😑😑
ልጁ ግን ሻጭ አይመስልም ፍዝዝ ያለ ውድ ነው ሱሪዎቹ
ቆይ ከ2500 በታች ክልክል ነው እንዴ???
ፓኪሰታን ሱራ ፓኪሰታን ግን ጅንሰ አይለብሱም ወይ ሀገሬ
እና ድሃ ምን ይልበስ ያሳዝናል
ዝረፉና
are wayine mindinew wagawu
ኢትዮጵያ ምንም ማምረት አትችልም በቃ ሁሉም የውጪ
ሴቶችን ጃኬት በአጨቃላይ የሴት ልብስ አሳይን
የብርድልብስ ዋጋ አቅርብ
ድጋሚ ይበረደሀል ዋጋውን በሰማ አረፈ ቁጭ በል
Jesus 3500 3000 what is going in Ethiopia????
Ye werk betserilen
የሴቶችን ልብስ አሳይን
ዘረፋ ነዉ እዴ የያዛችሁት😂😂😂😂
ታዲያ የጣሊያን ጅንስ ባስገባ አያዋጣም
ኳሊቲም ነው 😂😂😂😂
I hope this is joke😢4500😅
Sorry that's not USA shirt kkkkk
😂😂😂😂ayi ethiop
ወንዶች ጠባብ ሱሪ አትልበሱ😑😑