#new

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 62

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 6 годин тому +13

    በእውነት ለሊቀ ሊቃውንት መምህራችን ስሙር አላምረው እና ለሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜ ጸጋ ዮሐንስ ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን በእውነት ፈትፍት አድርገው ነው ያጎረሱን እኛም በስማነው ቅዱስ ቃል 30 60 100 ያማረፍ አፍርተን ዛሬ የስሙ ቀዳሾች ነገ የመንግስቱ ወራሾች እንዲንሆን የቸሩ አምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን

  • @በአምላክደቢባ
    @በአምላክደቢባ 5 годин тому +3

    በዕውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አንደበታቸውን ያለምልምልን አሜን

  • @ናተኔምቲቭ
    @ናተኔምቲቭ 3 години тому +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለአባቶቻችን የገለጸው ጥበብ ለእናንተ የገለጸው በእድሜ በጤና ይብቅልን እኛም አይና ልቦና ይክፈቲሊን አምላክ ቅዱሳን ሊቀ ዲያቆናት እግዚአብሔር ይስጥል አንተንም አምላክ ቅዱሳን ከክፉ ይጠብቅልን እድሜ ከጤና ጋ ይጠብቅልን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 5 годин тому +2

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤የክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን አደረሰን ለእፃኑ ቅዱሰ ቂርቆሰ ለናቱ ቅድሰተ እየሉጣ ክብረ በዓል በምልጃቸው ከክፋ ሁሉ ይጠብቁን ሀገራችንን ሰላም ያድርጉልን ጠላቶችዋን ፈጥኖ ያሰገዙልን የልባችንን መሻት ይሰጡን በሰደት ያለነውን በሰላም መምራችን ቃል ሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላከ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂልን ፀሎታችንን አሳርጊልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AccurateTube
    @AccurateTube 7 годин тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!
    ቃለሕይዎት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ

    በእወነት ቃለህይወትን ያሰማልን ተባረኩልን ለምልሙልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv 4 години тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema 5 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 5 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር በእድሜበፀጋበጤና እግዝብሔር ይጠብቅልን ያገልግሉትዘመን ይስጥልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @gufh6343
    @gufh6343 Годину тому

    ግሩም ነው የሕይወትን ቃል ያሰማችሁ👏👏👏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ

    እግዚአብሔር ይመሰገን የህይወት ቃለ ያሰማልን ለመምህራችን

  • @WyrgeWyfhj
    @WyrgeWyfhj 3 години тому

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሰማልን መምህራችን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 години тому +2

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 5 годин тому

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks 4 години тому

    በእዉነቱ ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረከክ🤲

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ih 2 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ መምህሮቻችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን እንደ ቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ❤🌿🍀🌾🍁🍃

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 4 години тому

    አሜን ቀለህወት ያሰማልን መምርችን❤❤❤

  • @friayemaryam
    @friayemaryam 2 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @BizuneshAmadmikael
    @BizuneshAmadmikael 5 годин тому

    ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    በእዉነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በእዉነት የሰማነዉን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን sher እያረግን ለእህት ወንድሞቻችን 🌻🌻🌻🌻

  • @JoweriaNakagwa
    @JoweriaNakagwa 5 годин тому

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህሮቻችን ከልብ እናመሠናለን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs Годину тому

    አሜን፫ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን✝️✝️✝️✝️✝️✝️
    ማሰተዋሉን ይሰጠን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ደስ የሚል መልስ ነው ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 4 години тому

    ቃል ሂወት የስማኣልና መምህር፡ ዕደመን ጥዕናን ይሃብኹም ልኡል እግዚአብሔር

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር አይላለየወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistgirma3883
    @tigistgirma3883 6 годин тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @NdbdbBxbdhhd
    @NdbdbBxbdhhd 2 години тому

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ExcitedCobra-oi4bp
    @ExcitedCobra-oi4bp 7 годин тому

    ቃለሕይወት.ያሰማልን.❤🙏🙏🙏

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd 7 годин тому

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህሮቻችን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JshshHshs-r9s
    @JshshHshs-r9s 51 хвилина тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን💐💐💐💐🙏🙏🙏

  • @AgreedTwenty
    @AgreedTwenty 6 годин тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @tsebel3211
    @tsebel3211 Годину тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @HuhHjh-mu9xy
    @HuhHjh-mu9xy 5 годин тому

    ቃለ ሄውት ያሰማልን❤❤❤

  • @AlemBeby
    @AlemBeby 7 годин тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን Mamirachin🙏አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን ❤

  • @Merhawigberysus
    @Merhawigberysus 5 годин тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ወንድሜ

  • @BereketAndualem-z4b
    @BereketAndualem-z4b 10 годин тому +4

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር ጥያቄዬ ተመልሷል

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 7 годин тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤🙏

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 3 години тому

    ቃልይወትያሰማልን❤❤

  • @ufeuy1059
    @ufeuy1059 2 години тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @በጸሎት
    @በጸሎት 4 години тому

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በውነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን በውነት ጥያቄውቹ እያስተማሩን ነው በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 8 годин тому

    አሜን፫በኡነት ጥኡም አስተምሕሮ ነዉ። ቃለሒወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሑን ልኡል እግዚ አብሔር ይባርክልን🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 7 годин тому +1

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @DianaDesta-hw2ey
    @DianaDesta-hw2ey 6 годин тому

    በጣም እናመሰግናለን ውድ መምህራችን
    ያው የህጻናቱ ጥያቄ ሳይንሱ ከ መጻፍ ቅዱስ ጋር ኣነጽረው ማስኬድ ስለምፈልጉ ነው ወንድማችን ቀዳሜ ስትጠይቃጨው ኣስረድተህ ብሆን ጥሩ ነው እንጂ ተግሳጽ ለሕጻናት ለመጠየቅ እንዳያስፈራቸው

  • @tuuilgig
    @tuuilgig 34 хвилини тому

    በእድሜ በጤና ያቆይልን ስስቶቼ❤❤❤❤

  • @gualwejerat2127
    @gualwejerat2127 3 години тому

    እግዚኣብሄር ይመስገን

  • @AbebeAlex-sv5wn
    @AbebeAlex-sv5wn 6 годин тому

    ውይ የኔ አባት ብሰማኦት ብሰማኦት አልጠግብም ብርቅዬ መምህራችን በእውነት ቀንዲል ሚዲያን እጅግ ሣላመሠግን አላልፍም እግዚአብሔር ይሥጥልኝ

  • @barkotmulken
    @barkotmulken 5 годин тому

    ቃለ ሒወት ያሠማልን ቀንዲሎች

  • @tsigrdasisay3368
    @tsigrdasisay3368 5 годин тому +1

    ❤❤❤

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 7 годин тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁልን😍😍😍

  • @MenberAtrsaw
    @MenberAtrsaw 2 години тому

    kale hiwet yasemaln

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 46 хвилин тому

    ቃለ ሂወት ያሰማል ፀጋው ያብዛላችሁ የተራበ ሰው አይተህ ለመርዳት ሃይማኖትህ ምንድነው አትበለው የእግዚአብሔር ፍሩር ነውና✅
    ውዳሴ ማርያም ሰኞ የሚጀመርበት ምክንያት አሁን ገባኝ እናመሰግናለን

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 4 години тому

    እግዚአብሄርይመስገንቃለህይወትያሰማልንበውነትበጣምጥሩነውበርቱጸጋበረከቱንያብዛላቹ❤❤❤

  • @zemabet5517
    @zemabet5517 2 години тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን ። የልጆቹን ጥያቄ በጥያቄነት ብቻ ተቀብሎ ከማመስገን ብትጀምሩ ጥሩ ነው። ምንም ቢጠይቁ ማበረታታት ብቻ ነው ያለብን።

  • @AlemBeby
    @AlemBeby 7 годин тому

    Enkan Dana matachu 🤝🕊💐💐💐💐

  • @StCell-oi4hp
    @StCell-oi4hp Годину тому

    አንካን ደህና ማጡልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

    • @StCell-oi4hp
      @StCell-oi4hp 54 хвилини тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tanatube4881
    @tanatube4881 2 години тому

    betam konjo ena astemari programm new. berta wondimachin

  • @firehiwotfeleke8931
    @firehiwotfeleke8931 7 годин тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ይቅርታ መጻሕፍ ቅዱስ የለኝም ልገዛብዬ የተበረዘ አለአሉኝ በምን ለይቼ ልግዛ ንገሩኝ
    አመሰግናለሁ

  • @yahenaMule
    @yahenaMule 3 години тому

    🌹❤🥰🥰❤👏🤲

  • @yeshiderbew
    @yeshiderbew 4 години тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን።

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر Годину тому

    ቃለሒወትያሰማልን

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 2 години тому

    ❤❤❤❤❤❤