አሁንም ብዛልኝ ከዘማሪ የምስራች |Amazing live Worship with Yemsrach Jehovah Shalom Media
Вставка
- Опубліковано 19 вер 2023
- This clip is exclusively owned by JEHOVAH SHALMOM MEDIA/JSM and use, distribution and re-uploading of this content is strictly prohibited Copyright © 2023
SUBSCRIBE TODAY FOR LATEST VIDEO HERE :- 👇 / @jehovahshalommediajsm
#jehovahshalommedia #jehovahshalom_media #jsm_gere #subscribe #like
ከዝላይ እና ከአቧሬ አንሺዎች ልናርፍ ነው እሰይ። የተረጋጉ እየመጡ ናቸው የገባቸው ዘማሪዎች። ❤❤❤❤❤❤❤
ትንሽ ስም እስክታገኝ ድረስ ነው ሌላው ደግሞ እግዚአብሔር ሲለጮኹ አይደለም የሚሰማው እሱ በድብቅ የሚጠየቀውን በግልጽ የሚመልስ አምላክና አባት ነው በመቀጠል በአደባባይ ሴት መሸፈን አለባት እንደ እግዚአብሔር ቃል እሷ ይህን ማድረጉ ለምን አቃታት ለማንኛውም እግዚአብሔር ማስተዋል ይጨምርልን
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጭንቀት ውስጥ ሆኜ ዩቲዮብ ስከፍት አገኘሁት እንዴት ተፅናናሁ
Yes, God is good all the time
Eyesus yewedeshal bichawen waga kefelolishal
Amen egzaiber zemenish ybarek❤❤❤tebareklgn asu
አንቺ ልጅ የአብርሃም የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ ዘመንሽን ይባርከው!!!!!!!!!! ድንቅ ድንቅና ድንቅ በእንባ ነው አብሬሽ ያመለኩት አብሮነቱ አይለይሽ!!!!!!!!!
በጣም የምትባርከኝ እህቴ የምስርዬ ተባረኪልን📖💕🙏
በጌታ የተወደ ድሽ እህታቸን ህይወት ህይወት የሜሸት ዝማሬአብሬሽ ዘመርኩ ፀጋው ይብዛልሽ
እሰይ እንደዝ መዝሙር ልብን የረከል
መንፍስን የምያራካ ዝማሬ ታባረክ ፀገው ይጫመርልሽ❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው እግዚሐብሄር የሌለበት ሁሉም ነገር ምን ይጠቅማል እግዚሐብሄር በህይወታችን ይብዛልን
😭😭😭😭😭❤️❤️አንተ 😭😭
እንደዚህ አይነት ወደ ሰማይ የሚያስጠጋ መዝሙር ለሚዘምር ዘማሪ ለካ መድረክ ይሰጣሉ ።ለእነ አዲዱ እና አቧራ ለሚያስጨሱ ብቻ ይመስለኝ ነበር ።አንቺ ግን መሰወር ይሁንልሽ ብዙዎችን የጣለ ከመንገድ ያስቀረው አያግኝሽ ውድ እህቴ ❤
M not Pentecostal but i truly loooove this song....God bless your voice...❤❤❤❤!
ዝማሬሽ ጌታን የሚያሳይ ነውና ጌታ ያክብርሽ በነገርሽ ሁሉ የጌታ ነገር ብዝት ይቡልልሽ
እሰይ እንዲህ ተረጋግታችሁ ስትዘምሩ መልካም ነው
በምን ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ሆኜ እንደሰማውሽ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይላቅ
I can't stop listening to this wonderful song.❤❤ really compliments .
ኡኡኡኡኡኡኡኡ፣ ጌታ ብቻ የሚል ትውልድ መጣ፣ ውይይይይይይ አባት ሆይ አመሰግንሀለሁ ፣ተባረኪ እህቴ♥️
ሀሌሉያ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!!!
ተባረኪ ❤❤
ዘመንሽ ይለምልም ዘመንሽ በጌታ ቤት ኮሽ ሳይልብሽ ይለቅ
Her Sounds Like Gospel Singer Aster Abebe!!!
እ/ር ይባርክሸ ዘመነሽ በጌታ ይለቅ!!💗💗💗💗💗✝️
አሜነ ለፈቃደም ገደብን አበጅለት። ጌታ ይባረክሽ
አንድ ነገር ልበል እባክሽ እንዳያነካኩሽ መንፈስሽን ጠብቂ ብለው ብለው የእግዛአብሔር መድረክ ላይ የሰው ስም እየጠሩ የሚጨፍሩ የሚፋንኑ መተዋል -----መንፈስሽ ይዞ ወደ ሰማይ የሚያስገባ የተረጋጋሽ የጌታ ሴት ብዥልን🙏
ehtachn Misrye zemensh yilemlm ,banchi andebet hulem sile esu ensma
Amen amen tebateki xegaw ybzalh
Tebarki yena konjo
Endet ende wodedekut yen ehite zeminesh yibarek zelalemish yibarek ........bezi kifu zemen ende anchi yalu geta eyesten selehone amilaken ameseginalewu..
She has really Soul assessing Grace and i pray her to stay under the presence of Holy spirit and flame beyond this...
God blessed you with this amazing voice to worship him. Don’t let anyone use you to make money for their own interests. God bless you more 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
P
Yemiye geta zemenshin yebarkaw ayewasedebsh ❤❤ehite
እግዚአብሔር ሰው አላጣም አልኩ። ጌታ ይጠብቅሽ እህቴ።
አረ አስጠጋኝ ወደ ፈቃድ ወደ አየህልኝ ኢየሱሴ
ስምህ ይባረክ ሃሌሉያ እሰይይይይይይይይይ እልልልልልል ኢየሱስ የ እግዚአብሔር ልጅ ዘምኔን ውርሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ይብዛልሽ ፀጋው ❤️❤️❤️❤️❤️😇😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
You are blessed might woman of God, A generation changer, glory be to God.🔥🔥🔥🔥🔥🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾💙💙💙
አሜንንንንን❤🎉🎉🎉🎉
በእውነት ተባረኪ የጌታ መንፈስ አብሮሽ ነው ወደድኩሽ
ልውል እግዚኣብሄር ዘመንሺን ይባርክ!!
wowowowowowowow ameeen amen tabaraki zamanishi yetabaraka yihuni i love you ❤❤❤❤❤❤❤
God bless you!
tebareki yemiye,tsegawn yabzalish
Wow God is good!!! This worship by our sister is soooo much touching my heart. I love it❤. God bless you Misrach! May my lovely Jesus anoint more and more🎉
Weskhi eyechershi hidi blessed yesus yemiasai mezmur
Wow
Leksa sewu aleh Begohda yeadegut endah Dewit
Lesu bicha menor Yihunlesh Wude❤❤❤❤
wuuyyyiii yene wub tebareki
ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግሽ🎉❤
እግዚአብሄር ይባርክሽ
🔥🔥🔥Blessed Miser
ድንቅ የግዜው መልክት ዘመንሺ ይለምልሞ
ተባረኪ ይብዛልሽ የሚባርክ መዝሙር ነው
tebarki ehta zemenshi be gata bata yelk ❤❤❤
tebaaaareki yezemash meaza lege le eyesus yihunlish.
She reminds me of Aster Abebe. Amazing voice 🙏🏽
tabaraik❤❤❤❤❤
Yes yes🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረክ
ዘመንሽ ይባረክ እህት የጋበዘሽ ፓስተርም ይባረክ ቤታችን ቢናፍቀን ከሆይ ሆይ ብንወጣ
ውዷ እህታችን ተባረኪ በርቺ🥰🥰🥰🥰❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌸🌸🌸🌸🤲🤲🤲🤲🌸🌸🌸🌸🌸🌸👏👏👏👏
GOD BLESS YOU DEAR SISTER
አሜን አሜን🙏🙏ጌታ ይባርክሽ
🎉🎉🎉 ተባረኪ አሁንም ባር ኮቱ ይብዛልሽ🙏🙏🙏👏👏👏🎆🎆🎆
Yes🎉
የምስራቹን የምስራቹን ዘመን ሽ ይባረክ😊የ
ሜገርም ድምፀ ነው
አሜን አሜን
amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏💜🤎🤎🤎🤎🤎💜
🙏
ዘመንሽ ይባረክ🙏❤
ድንቅ ነው ተባረኪ
Atakatam!
ተባረኪኝ ሁሌም ክብሩን የምትዘምሪ ሁኝ❤❤
Amen, amazing worship, God bless you, God bless Aster Abebe too
Amennn eysuss
Amen Amennnn elelele............
ተባረኪ የኔ እህት
❤❤❤🙏🙏
Tebareki min libel
ልውል እግዚኣብሄር ዘመንሺን ይባርክ!!
🥰🥰🥰🥰
አሜንንን ጌታ ሆይ 🙌
Tebarke
ድንቅ ነዉ ተባረኪ❤🎉🎉🎉
eleleleelelelelelelele
WOW I love it bless you Sis
ohh be blessed dear sis🥰🥰
አሜንንን 🙏🛐💜💜
Amen
Tebarek wude 🙏🙏
🙏🎺 blessed
May God bless 🙌 you
Bless you stay blessed
bless you
ተባረኪልኝ ውድ እህቴ!!!!
Tebarki❤❤❤
❤❤❤❤
God bless you my sister
Ameeeee ❤❤
Amen 🙏 🙏 ❤🎉
Amen Stay blessed my sis 🙏🙏❤️❤️❤️
Wowwwww amazing worship
Stay blessed 🙏
🙏🙌❤️
ጸጉርሽ ይሸፈን አለባበስሽ ይስተካከል🙏🙏 ተባረኪ❤
Please stop ✋️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ AMEN AMEN AMEN AMEN Jesus Kristus Amen Temesge Amlakey mearey shmka nzelalem ykeber goytay Jesusey Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yesusey KRSTOS AMEN
💯👍