🎁 ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ 🥰

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • #abtube #yetenbitube #marketube #mubitube #fikertube #gashyetube #melkamtube #like #shar #subscribe

КОМЕНТАРІ • 923

  • @meditube147
    @meditube147 5 місяців тому +345

    ማስታወቅያ አይቶ እንደ እኔ በጉጉት ስትጠብቁ የነበራቹ ላይክ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️ አቤኒ 50k እናስገባዉ ምርጥ ልጅ ነዉ።

  • @user-st4wz8cx5q
    @user-st4wz8cx5q 5 місяців тому +139

    ይህ ልጂ እናበረታታው ምርጥ ልጂ ነው❤❤❤❤

    • @user-vg1vg6wl4d
      @user-vg1vg6wl4d 5 місяців тому

      Unet nw 👍🏽

    • @መመመመመ
      @መመመመመ 5 місяців тому

      አዉ

    • @SefenTesfy
      @SefenTesfy 5 місяців тому

      አቤኒ እኔም እፈልጋለው በትራስ ላይ❤❤❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 5 місяців тому +212

    አብርሽ እና ሩታን የሚወድ መነዉ 👍ደምሩኝ አይከፈልበትም ዉዶቼ

    • @EqraMedia
      @EqraMedia 5 місяців тому

      እህት ደምሬሻለሁ አቺም ነይ በኮሜት አሳውቁኝ ግን ለምንደሁ አላውቅም የደምርኳቸው የማይመልሱም

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😢

  • @kmeshea
    @kmeshea 5 місяців тому +165

    ረመዳንመጣልን ነገርግን ስራይበዛል ራሳችሁ ጠብቁ ምርጦችየ አላህ ቅዋውን ይስጠን ያረብ ፆመው ከሚጠቀሙት ያርገን። ተው 2kአስገቡኝ የሸቃሎች ደጋፊ🍡🍡🍡🍡

  • @user-jf7vr4fy7y
    @user-jf7vr4fy7y 5 місяців тому +258

    እስኪ ዛሬ እንኳን ወግ ይንካኝ በላይክ ደስ አስብሉኝ 😌😘😘😘

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 5 місяців тому +193

    አብርሺን እና እሩታ የሚወድ በላይክ አሳዩኝ😊👍🌹

  • @user-wb6wq6lz1u
    @user-wb6wq6lz1u 5 місяців тому +52

    እስኪ ይኸንን ልጅ 50 K እናስገባው እምትሉ ላይክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 5 місяців тому +104

    እነዚህ ሁለት ጥንዶች በየሄድበት ሄዳለሁ እውነት ከ❤ እወዳችሀሉሁ ሁለም ስትስቁ ማየት ብቻ ነው ፍላኅቴ❤❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 5 місяців тому +28

    ኤቢ 50K እናድርሰው በዚህ ሳምንት😢
    ጀግና ከሁሉም ጋር የዋህ ፣አዛኝ ነው ላይክ ያንስበታል ።ላይክ፣ሸር አድርጉ

  • @tigstzmani7499
    @tigstzmani7499 5 місяців тому +35

    እሩታዬ.የኔ.ውድ.የሚወድ.ላይክ.ያድርግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

    • @hayatuaeamar7538
      @hayatuaeamar7538 5 місяців тому +2

      እሩታን የሚጣል ያስተሳሰብ ድሃ የሆነ ብቻ ነው ለፍቅር ዘማች እሩት ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 5 місяців тому +34

    አብርሃም የቀደመው ስራህ ነው ዋጋ እየከፈልህ ያለው አብርሃም በጣም የዋህ እና ሩሩህ ሰው ነው ለዚህ ሩታን የመሰለ ሴት የሰጠህ እግዚአብሔር

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye8578 5 місяців тому +22

    50ሺ እናሰግባው የማዳም እህቶቼ ምረጥ ልጅ ነው🎉🎉🎉

  • @user-qj2lv5hy6w
    @user-qj2lv5hy6w 5 місяців тому +30

    ካሜራ አማን ደሥ ስትል ፈገግታህ ማሻ አላህ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 5 місяців тому +45

    አብርሽ እና ሩታን የምትወዱ እስኪ ልያችሁ👍👍☝❤ላይክ ላይክ ከልቤ ውድድድ ነው የማደርጋችሁ እህቶቻችን በወጣ ይተካ አቢኒ ምርጥ ጓደኛ ነህ ❤❤❤

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 5 місяців тому +23

    አቤን እውነቱ ነው ላይክ ሼር እያረግን ወንድማችን እናበረታታው በሩታና በአብርሽ ስጦታ የተደሰታቹ አቤን 50 kዛሬ ይግባ የምትሉ ላይክ እናድርግ ወድሜ በርታ ስጦታውን ያበርከታቹ ህቶቼ ተባረኩ በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ እናንተንም ፈጣሪ ያስደስታቹ ደስታቹ ሙሉ ይሁን አሜን ይሁን።

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 5 місяців тому +17

    አውቄያችዋለሁ ቲክቶክ. ላይ😅😅 በእሩቲ እና አብሪሽ የመጣባችው ስው የእውነት አይምሩም😂😂❤ ከውደዱ ውደዱ ነው ላይፍ ላይ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 5 місяців тому +2

      እኔም አውቃቸዋለሁ ያውም አትጠገብ ብለው ስም አውጥተዋን ለሩታዬ እምርም አትጠገብ❤❤❤❤❤❤

    • @Eildana
      @Eildana 5 місяців тому

      ​ስራ የላችሁም ብያቸዉ ሰደቡኝ ቴክቶክ 😂😂😂በጣም ነዉ ሚወዶት😂😂​@@bdhhdhdbdhsjxbx9839

  • @mirikatmarkos-st4kk
    @mirikatmarkos-st4kk 5 місяців тому +38

    እሩታዬ የፍቅር ሰው ❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 5 місяців тому +46

    አብርሽ እና እሩታ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን እናተ ባላችሁበት አለው ስወድችሁ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @zanb6852
    @zanb6852 5 місяців тому +15

    ኢቢ እኳን ደህና መጣችሁ አብርሽና ሩታን ኢተርቢ አድርግልን በሀሣቤ እምትስማሙ👍👍👍

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 5 місяців тому +19

    ዋው ያበደ ስጦታ ነው ይህን ስጦታ የሰጣችሀቸው ልጆች የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እንደሆናችሁ ጥያቄ የለውም ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mv4hn1vi4u
    @user-mv4hn1vi4u 5 місяців тому +8

    ሩታ እና አብርሽን የምዎድ ባለይክ አሳዩ❤❤❤❤

  • @user-nr1cg2iz7t
    @user-nr1cg2iz7t 5 місяців тому +23

    ሩታየ የኔሜስኪን ንባዋ የሚቀድማትስ ነገር የኋነቷ🎉❤🎉❤

  • @haiyathaiyat8196
    @haiyathaiyat8196 5 місяців тому +22

    ሙስሊም እህት ወዲሞቸ ረመዷን እየመጣነዉ 8ቀን ቀረዉ በሰላም ያዲርሰንንን🎉

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 5 місяців тому +6

    በእርግጥ ኦኬ ነው ፍቅር። ግን ስተት ሳትሰራ አይቀርም ለምን የበፊትየዋን ቤተሰብ በሚል ተውካት እየተባለ ነው እስዋም አለች ።ይመችህ ሁሉን አር
    ሴማዬ ትፍታው።ግን ሩታዬን በሌላ ከተጀነጅክ ።ዋ እኔ የሴት ልጅ አባት ነኝ ኦኬ። እሚያምርባቹ የደግነት ስራ ስሩ ሁሌ ኦኬ አብሪሎ።።።።።ለስምህም በያ

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k 5 місяців тому +3

    እሩታዬ የኔ ንግስት ስወድሽ እኮ. ሙሉ ሴት ነሽ እህቴ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 5 місяців тому +32

    ማነዉ ይህ ቤተሰብ እደኔ የምትወዱ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ በቅንነት 50k እናስገባዉ❤❤🎉🎉

    • @RutaAb
      @RutaAb 5 місяців тому

      Let's family 50k 🥰🥰

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 5 місяців тому

      ​@@RutaAb❤❤❤❤❤

  • @kasi5532
    @kasi5532 5 місяців тому +10

    እንኳን በዳና መጣክ የጠፋ ሰው አብረሽ በጣም ነው የምወዳቸው በጣም ነው ማከብራችሁ በጣም ነው ማደንቃችሁ ፈጣሪያችሁ አይላያችሁ ፍቅራችሁ የጨመርላችሁ ❤❤❤ ይህ ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የረፍት ኤጀራ ይስጣቹ የሰዉ አገር ያላቹ እህቶቼ ❤❤😢 የስው ቤት ምርር ስልችት ብሎኛል 😢😢😢 እንደኔ እናትና አባት የናፈቃችሁ ሰው አለ 💔💔💔😪

  • @ZamuHussein-nk9cx
    @ZamuHussein-nk9cx 5 місяців тому +18

    ከረያአብርሽቤተሰቦች ሙቢንና አቤኒን
    መቶሽ እናስገባቸው ሚስኪንነውየሚመስሉኝሳያቸው ሁለቱን የምር❤❤❤❤

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c 5 місяців тому +38

    የኔ ሱሶች እንኳን በሰላም መጣቹ የአመቱ ምርጥ ጥንዶቹ 💘ማነው እንደኔ እነዚህ ልጆች የሚወዳቸው ማርያምን በጉጉት ነው የምንጠብቃቸው እኮ❤️

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 5 місяців тому

      ዉድ ደሚሪኝ 1:39

    • @user-jf7vr4fy7y
      @user-jf7vr4fy7y 5 місяців тому +2

      እኔ ይህው ሰአት አልደርስ ብሎኝ ነበር ለስምንት ሰአት ስለተቀጠሩ 😂

    • @Madi-zt4wx
      @Madi-zt4wx 5 місяців тому +2

      እኔም በጣም ነው የምወዳቸው እማምላክን በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ts9bf7iy9e
      @user-ts9bf7iy9e 5 місяців тому +1

      እኔ ❤❤❤❤

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 5 місяців тому +2

      እኔ❤

  • @raeamraeam
    @raeamraeam 5 місяців тому +81

    ሩታእና አብርሽን የምወዱ1000ላይክአስገቡኝ

  • @user-wr7fb1ey9w
    @user-wr7fb1ey9w 5 місяців тому +13

    እሩታዬ የፍቅርስው የኔልዩ ስወድሽ ድግል ማርያም ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @susumurad911
    @susumurad911 5 місяців тому +9

    እኔ ግን ለምን ነው የምሳላት በጣም ነው የመወደት ታናሽ እህቴን ነው የምመስለኝ በአላህ ይጠብቅሽ የኔ አይናማ❤❤❤

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi 5 місяців тому +1

      እኔስ ብቲይ ይገርማል😢

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 5 місяців тому

      ሁላችንም ነን ውደ❤❤❤❤

    • @user-ut4yy3tv9u
      @user-ut4yy3tv9u 5 місяців тому +1

      ወላሂ የኔንም ታነሺ ፀይምነዋ ብልኸነቷ ውበቷ የኔዋ ትንሺ ጎመዲ ትላለች እጂ

  • @user-rz7ud2iu2l
    @user-rz7ud2iu2l 5 місяців тому +3

    እሩታዬ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 5 місяців тому +4

    ተይ ሩታዬ አልቅሰሽ አታስለቅሽኝ ወላሂ ለምንድነው አንቺ ስታለቅሽ እኔም አልችልም የኔ የዋህ እወድሻለሁ ❤❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 5 місяців тому +1

      የዋህ ሰለሆነች እንባዋ ይቀድማን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 5 місяців тому +15

    አቤኒ የእኛ ሠው አክባሪ ክበርልን አብርሼ &ሩታየ ስወዳቹሁ የኔ ፍልቅልቆች

  • @user-hl5fg3fv2d
    @user-hl5fg3fv2d 5 місяців тому +3

    አብርሽ አና ሩታ ቀሪው ዘመናቺሁን የሠላም የፍቅር ያርግላችሁ ምቀኛ ሸረኛን ያርቅላችሁ ማን ነው አንደኔ በጣም የሚወዳቸው ውድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️አቤኒ አንተንም እግዚአብሔር ይጠቀብቅህ ❤️❤️❤️

  • @saram5639
    @saram5639 5 місяців тому +12

    ዋው ያምራን ❤ ግን ስት ብር ነው የሚሰራው ነገሩኝ የምታውቁ👍

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 5 місяців тому +28

    እሩታን የሚወድ❤❤❤❤

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 5 місяців тому +3

    ዋውው የኔ ውድ እህቶች በስደት ያላቹህ በጣም ይገርመኛን ለራችን እየከፍን የስው ደስታ የሟስደተን ነገር እውነት ክበሩልኝ ኮራሁባቹህ ሩትየ የኔ ሆደ ባሻ ደስ ይበልሽ የፍቅር ተምሳሌት ነሽ ይገባቹሀን አብርሽየ ወድሜ ፍቅራቹ ይብዛ ወድሜ አተም በርታ ❤❤❤❤

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 5 місяців тому +11

    ሩት የኔ ስስት እራስሽን ጠብቂ ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤

  • @abukiyesuf1500
    @abukiyesuf1500 5 місяців тому +11

    በጣም ያምራል የነ አብርሽ ወዳጆች የት ናቹ በላይክ 👍👍 በተረፈ ከልጁም ጭምር ይመቻቹ 🙏👍👍❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 5 місяців тому

      😘😘😘😘😘😘

  • @taybatayba1127
    @taybatayba1127 5 місяців тому +22

    እሩታየ የኔዉድ እንደእኔ እሩታን በስስት የሚያት❤❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 5 місяців тому +4

      እኔ ደህና አርጌ ለማየት የምሳሳላት ንግስቷዬ❤❤❤

    • @hayatuaeamar7538
      @hayatuaeamar7538 5 місяців тому +1

      እኔ ወላሂ ስወዳት ♥️♥️♥️

    • @user-xc5rd5ex1m
      @user-xc5rd5ex1m 5 місяців тому

      ❤❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 5 місяців тому +1

      ወላሂ እኔ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 5 місяців тому +4

    ትልቅ ስጦታ ነው ኤቢ አንተ እኮ የነአብርሽ ቪዲዮ የጀርባ አጥንት ነህ

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 5 місяців тому +15

    የሰው ደስታ ሚያስደስታቹ ደምሩኝ እስቲ ስደት መሮኛል

  • @user-yj5gh7vc6n
    @user-yj5gh7vc6n 5 місяців тому +4

    በጣም ደስ ሲል አብርሽና ሩታ በጣም እወዳችኋ በክርስቶስ ፍቅር❤❤❤❤❤ አቤኒን 50 ሺ እናስገባው የእውነት ጥሩ ልጅ ነው❤❤❤

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 5 місяців тому +14

    ምርጦች እንኳን በሰላም መጣችሁ ዛሬ ደግሞ አምሮባችኋል A&R.🎉🎉

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 5 місяців тому +9

    ብጣም ደስበሎኛል ኣብሩሽየ ሩታየ💘💘💘💋💋💋❤❤❤ግን ሳዓት 12ይከብር ዶም ወዳቻዋሉ ኣቤኒ ሁላቺ💘💘💋💋💋💋❤❤

  • @ሰአደ
    @ሰአደ 5 місяців тому +3

    ማሻህ አለህ የማደም ቅማሞች በቅ እንድ ናኝ ከረስችን ደስታ በለይ የሰው ደስታ ነው የሚያስደስታን ሩታዬ የኔ ውድ ይገበቹሀል ዎለህ በጠሚ ነው የሚወደቹሁ❤❤❤❤❤

  • @user-gi1dw5pr8d
    @user-gi1dw5pr8d 5 місяців тому +10

    AR ❤ የኔ ልዮወች እኳን ደስአላችሁ ወድማችን በርታ

  • @user-zs5pv6wo4o
    @user-zs5pv6wo4o 5 місяців тому +4

    ደሥየሚሉኝነገረ በደሥታም በሀዘኖም አብረሺንጥምጥምየምታረገዉነገረ እሩታየሉየናተ❤

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 5 місяців тому +2

    ሁሎ 😂ፈገግ በሉ የኔ ውድች 🎉 እኔ እሚ ገርመኝ በየ ሄዱ ቤት እንዴት እንደሚገኛቸው ኣላውቅ እር እግራቸው ነው እሚሮጡው😂❤

  • @user-uk9ne7kw5o
    @user-uk9ne7kw5o 5 місяців тому +4

    🌹🍫🌹🍫🌹🍫🌹🍫🌹🍫🌹🍫🍬ሩትዬ🍬ኒግስቱዋ ኑጉሱዋ እካን ደነ መጠቹ ፊቅርቹ ይስለቅ ከሚቀኝ ከሸረኝ ከሙነፉቆቹ ሰዉ መስሉ ከስመሰይ ፈጠረ ይጠብቀቹ 🌹🌹

  • @genetbelete9303
    @genetbelete9303 5 місяців тому +17

    ውዶቼ ውጥቶ መቅርት ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ወገቤ መሀል ይቆርጠናል መዳሐንት ምታቁት ካላችሁ ንገሩኝ አሞኛል 😢😢😢

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 5 місяців тому +2

      አላህ አፈያ ያርግሽ ሀኪም ቤት ሂጅ

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 5 місяців тому

      እኛ ማርክ ነገ በኮርጃ ይመጣሉ 😂😂

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 5 місяців тому

      @@genetbelete9303 እእ

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 5 місяців тому +4

    የኔ ውዶች አብርሽ እሩታዬ የፍቅር ተምሳሌቶች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቁ❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @promobile9759
    @promobile9759 5 місяців тому +10

    ዋው ውዶችየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ውደታችሁን ዘላቂያርግላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 5 місяців тому +10

    ዋው የመውደድ ጥግ ይልሃል እንዲ ነው አድናቂዋቻቸው የመውደድ ጥግ ነው ያሳዩት ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ks3cg8ci5b
    @user-ks3cg8ci5b 5 місяців тому +11

    ሩታአናአብርሸንየምወዱ1000ላይሰ❤❤❤

  • @Ashutube1998
    @Ashutube1998 4 місяці тому +1

    በጣም ደስ ይላል እኔም ስጠብቀው ነበር የምሬ ነው ምላቹ እነኚ ልጆች ሳላይ ውዬ አለውቅም እናተስ እስኪ ምስክርነታቹ ባላክ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 5 місяців тому +3

    በጣም ያምራል እግዜብሔር አሁንም አንድ ያርጋችሁ ሰለምትሰሩት ቅን ነገር እግዜብሔር ይሰጣችሁ በርቱ አብርሽዬ

  • @farahfarah4105
    @farahfarah4105 5 місяців тому +10

    ደስ ብሎኛል ኣብየልየይ ❤❤❤ላንተም ኣንድ ቀን ወንድሜ በጣም ምወድህ❤❤❤❤

  • @user-ff1sv6km2g
    @user-ff1sv6km2g 5 місяців тому +7

    መልካም ጓዳኛ የህይወት ወስትነ ነው በርቱ ጓደኝነታችሁ የዛለቂ ይሁን ሁለችሁም

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi4453 5 місяців тому +9

    ስታምሩ ማሻአላህ ሩታየ የኔ ዉዲዲ

  • @user-co1bx4mn3u
    @user-co1bx4mn3u 5 місяців тому +1

    ዋውው ደስ ስል እንካን ድስ አለችሀ ውድችአለሀ ስትመር ይን ምሮች❤❤♥️♥️
    የህን ትዛዛ ጣበቅካ ስለድረካሀ ውነደመች ትብርክ ጌታ እግዚአብሔር ይብርክክ። ይህና ስለድርገች እትች ትባርካለና ጌታ እግዚአብሔር ይብርክችሁ❤❤❤

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 5 місяців тому +13

    እኳንም ደና መጣችሁ የኛ ሱሶች❤🥰

  • @user-sy3xf6ym9q
    @user-sy3xf6ym9q 5 місяців тому +4

    A❤️R❤️የኔ ዉዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛ ዉላዱ ክባዱ🥰🥰🥰🥰

  • @asdfaaa8876
    @asdfaaa8876 5 місяців тому +9

    በሄዳችሁበት ተከትየ እሥከመቸ ❤❤ምርጦች❤❤

  • @user-zj8my4me8r
    @user-zj8my4me8r 5 місяців тому +4

    የኔ ጥያቄ ይመለስሎኝ መስቀል ትሰር😊😊

  • @amitub615
    @amitub615 5 місяців тому +1

    ዋው ደስ የላል እንኮን ደስአላችሁ ከዚህ በላይ የገባችሀል እህቶችም በወጣ ይተካ ሰብስክራይብ አደርኩህ ኤቢ በአብርሺ ሺር መጥቸነው ለቤትህ አድስነኝ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 5 місяців тому +7

    ጠቃሚ መርጃ እቅራቢ እቢል ይእኔም ትክፍትልን እለህ ይቱብ

  • @awlaw6688
    @awlaw6688 5 місяців тому +4

    አብርሺዬ ዬኔ ውብ አታኮ ካልብህ ሳው ነህ ሩታዬን ዬሳጣህ ንጥ ሳው ስላሆክ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤አባልዬ ላታም ማልካሙን እማኚላሀላሁ

  • @user-en1uz4qf2l
    @user-en1uz4qf2l 5 місяців тому +7

    አብርሽና ሩታዬ ትለያላችሁ❤❤❤❤እወዳችኋለሁ

  • @user-tq6ex2di8p
    @user-tq6ex2di8p 5 місяців тому +4

    ዋዉ ስታምሩ አሩታዬ ❤❤❤❤ ፈጣሪ ክዚህ በላይ ፍቅር ይጨምርላቹዉ ❤❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 5 місяців тому +2

    ይህ ልጅ እናበረታታው ምርጥ ልጅ ነዉ ❤❤❤❤

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 5 місяців тому +3

    እንኳን ደስ አላቹ አብርሽና እሩታ ሁሌም ደስ ይበላቹ አቢ ትልቅ ሁንልኝ የኔ ወንድም❤❤❤❤❤

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 5 місяців тому +7

    የኔ ውዶች የምወዳቹ ተናፍቃቹዋል ደሞ ዋው በጣም ያምራል እንኳን ደሰ አላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fastfast4996
    @fastfast4996 5 місяців тому +3

    ሥወዳችሁ❤❤❤ የኔ እንቁዎች ይገባቸዋል እናረጋለን❤❤ አብሽር ወድሜ♥️♥️♥️

  • @Sara-qn2fw
    @Sara-qn2fw 5 місяців тому +3

    ኢቺን ኮሜት የማታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የማታ እጀራ ያደላችው አሜን በሉ 🙏🙏🙏

  • @user-sc9kl4jh7l
    @user-sc9kl4jh7l 5 місяців тому +2

    በጣምምምም ታምራላቹ በጣም እኖዳቹዋለን ለናንታ ቃላት ያጥረኛል ፍቅር እሰከ መቃብር

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 5 місяців тому +3

    አብርሽየ በማርያም ለእሩታ ማህተብ እሰርላት ኤቢየ ካየኸው መልስልኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sayedahmada736
    @sayedahmada736 5 місяців тому +5

    የኔ ብርቅዬወች ሞቸ እወዳችኻለሁ😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4io 5 місяців тому +2

    አብርሸ እና ሩታዬ በጣምኖ ይምታምሩ ሁሉም በደሰታ ኑሩልኝ አዬ ምራጥ ሰዉ.👍💘💘💘

  • @user-bz5jm5kh9d
    @user-bz5jm5kh9d 5 місяців тому +6

    ማሻአላህ ደሥ እሚል ሥጦታነው ኤቢ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 5 місяців тому +3

    ለማየት ሥሮጥ ተደፍቸ ነበር ሆ የወሬ ጥማት😂❤😊

  • @madinamadina6467
    @madinamadina6467 5 місяців тому +7

    ማነው እንደኔ በጉጉት ስጠብቅ የቆየ ❤❤❤❤

  • @user-bt3lw5df2d
    @user-bt3lw5df2d 5 місяців тому +4

    አብርሸ ኡርታዬ ሰወዳቹ ከሰዉ አይን ይሰዉራቹ

  • @rpokutgpolkadtw6454
    @rpokutgpolkadtw6454 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር በወጣ ይተካላችሁ የስደት እህቶቼ ❤ውድድ የማረጋችሁ የኔ ብርቅየዋች

  • @samirabri1143
    @samirabri1143 5 місяців тому +3

    ማሻህ አለህ ረታዬ የኔውድድድድድድድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 5 місяців тому +10

    ሩታን ብየ ነው የመጣሁት😂😂

  • @hana-ig6et
    @hana-ig6et 5 місяців тому +5

    እሩታ እና አብርሽ የኔ ምርጦች እማምላክ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig 5 місяців тому +4

    እንኳን ደነ መጠቹ የAB ETA ቤተሰቦች ሰለመቹ ይብዘ

  • @user-ol8fs1yc7p
    @user-ol8fs1yc7p 5 місяців тому +1

    ሰላም ቤተሰቦች ዋውውውውው በጣም ያምራል በርቱ የሰጣችሁ እህቶቼ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይስጥልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ou6bc3st2e
    @user-ou6bc3st2e 5 місяців тому +2

    አብርሽየ እሩትየ የኔቆጆ መሽቶ እናተን እሥከማይ እዴት እዴምጒጒኮ አቤኒ ወድሜ ክበርልን በጣምነው የማከብርህ ❤❤❤❤❤❤❤ሠላማችሁ ብዝትይበልልኝ

  • @user-nr1cg2iz7t
    @user-nr1cg2iz7t 5 місяців тому +10

    11ኛነኝ አይቸ እኮምታለሁ ደግም የወሬ ጥማት ነው ያሁኑ😅😅

  • @Aer-sw5fx
    @Aer-sw5fx 5 місяців тому +1

    ውይይይይ ኤቢየ. ገና እያየሁት ነው ሽበካ የለንም ነበር ማሻ አላህ የኛ መልካም እናሳድገው ኤቢን እህት ወድሞቸ

  • @user-ip4mr5rf2m
    @user-ip4mr5rf2m 5 місяців тому +1

    እግዚ አብሔር አብዝቶ አባዝቶ እግዚ አብሔር አምላክ የድንግል ማርየም ልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅራችሁን አብዝቶይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kabushmohammad6488
    @kabushmohammad6488 5 місяців тому +3

    እግዘአብሔረ ከሰዉ አይን ያጠብቀቹዉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-cl8hv9fk4g
    @user-cl8hv9fk4g 5 місяців тому +3

    ሁላቹም ባላቹበት ሰላማቹ ያብዛልን አቤኔ አተም ጥሩ ሰው ነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeburaHassen-rw8qj
    @ZeburaHassen-rw8qj 5 місяців тому +2

    እኔ ወላሂ በጉጉትነዉ የም ጠብ ቃቺሁ ዉድድድድ የኔ ዉቦቺ አላህከክ ፉ ነገር ይጠብቃቺሁ

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n 5 місяців тому +3

    አቢኒንላይክአርጉ ምርጥልጂ ነዉ❤😢

  • @user-ky7vl2qb7m
    @user-ky7vl2qb7m 5 місяців тому +1

    Yene wudoch fetari edmena tena ystachu hulem befkr yanurachu 🙏AByem berta