🔴ፆታውን የቀየረው ወንድ ህይወቴ ተበላሸ አለ |መፍትሔ | ዱካ ሾው/ duka show |ynesr ayne/የንስር አይን |ethiopian movies

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 104

  • @mefthee
    @mefthee  26 днів тому +1

    ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Місяць тому +14

    በጣም ያሳዝናል ልብን ይስብራል ይህ ታሪክ ለብዙ ስሞች አስተማሪ ነው ።ድህነት መጥፎ ነውና እግዛብሄር በሄድክበት ያግዝህ😢😢😢😢

  • @bitanyahadasalem6878
    @bitanyahadasalem6878 29 днів тому +2

    ሓወይ። ማ9ረይ ምሉእ ምሕረት ይግበረልካ ኣምላኽ እግዚኣቢሄር ይቅረ ይበለልካ❤❤❤❤❤

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam Місяць тому +10

    እስተፍሩላህ ላአዚም፣ እስተፍሩላህ ላአዚም፣ እስተፍሩላህ ላአዚም፣ አላህ ወደ ቀልባችን ይመልሰን ሁላችንም በየሃይማኖታችን ጠንካራ መሆን አለብን መፀለይና ዱአም ማድረግ አለብን ለህዝባችንም ለሀገራችንም 😢😢😢😢

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Місяць тому +7

    ❤😢😢😢ወደዛ ባይመለስ ንሰሀ ገብቶ ቀሪ ዘመኑን ገዳም ቢገባ መልካም ነው አይ ፈጣሪ

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc Місяць тому +8

    መቸም የግብረሰዶም መጨረሻው ይሄነው ፈጣሪ ይርዳ ሌሎችም ከሱ ተማሩ ብር እያላች ህይወታችሁን አታበላሹ

  • @bimirgedamu8693
    @bimirgedamu8693 Місяць тому +7

    ጋዜጠኛዋ በጣም ሳላደንቅሺ አላልፍም ባደርግሺለት ጥረትና ትብብር 👍

    • @mefthee
      @mefthee  Місяць тому

      🙏🙏🙏

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Місяць тому +17

    ❤ለሀገራችን ሞያዊ ግዴታቸውን ለሚወጡ ደጋግ ሐኪሞቻችን ።ምስጋና ይገባቸዋል❤የምትሉ ???❤

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Місяць тому +9

    እርግጥ ትክክል ነው ስደት ላይ ያለ ሰው ነው የሚያውቀው ስደት የማይታሰቡ ነገሮችን እንድናስብ ያደርገናል ፈጣሪ የፈቀደለት ነው ያንን ሁሉ መከራ የሚያልፈው። ነገር ግን ትክክል ነው እያልኩ አይደለም በፈጣሪው እምነት ቢኖረው ትእግስት ቢኖረው መልካም ነበር ብቻ ፈጣሪ ይርዳው

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Місяць тому +9

    ፈጣሪ ይርዳእ ኣይዞህ ዎንድሜ።አንትፍረዱ ወገኖቼ የስደታችን ውጤት፣የሀገራችን ብጥብጥ ውጤት ነው።

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 Місяць тому +5

    ኣይዞህ ፍጣሪ የርዳህ እግዚአብሔር የቅር የብልህ ምክንያቱ ውደ ፍጣሪ ትጽጋ እግዚአብሔር የቅር ባይ ኖው
    ጽብል ውስዲው እህቲ😭💔🙏😭💔🙏😭💔🙏😭💔🙏😭💔🙏😭💔🙏እምብርሃን ጽሎታ ኣይልይህ 😭💔🙏😭💔🙏😭💔🙏

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 Місяць тому +4

    አንች ጎበዝ ደፋር ጀግና ነሽ አሁንም የምትሰሪውስራ ጥሩስለሆነ በርች

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Місяць тому +7

    እስከ ሚድን ድርስ በአለበት በደንብ መንፈሳዊ ህይወት እንዲማር አባቶች አምጡለት ንስሀ ገብቶ ፈጣሪውን ይቅርታ ይጠይቅ በስጋዊ ህትወቱ ቢበላሽም ለአፈር ነው ከአምላኩ ጋር ይታርቅ እድሜው ሁሉ እግዚአብሔርን በማገልገል ገዳም ይግባ የሰማዩ ቤቱን ያሳም ትልቅ ሀጢአት ነው የሰራው ከሀገር ቢወጣ የባሰ እነሱ መስሎ በርኩሰት ሰልጥኖ ሊኖር ይችላል እንደኔ ነፍሱ ያድን

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ Місяць тому +3

    የእግዚአብሔር ቁጣ ነው ከዚህ ያደረሰን ይቅር ይበለን😢😢😢

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna Місяць тому +4

    ከመጀመሪያውም አጥትዋል ወንድማችን እግዚአብሔር ይመርህ ቤዜዬ ጀግና ነሽ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Місяць тому +3

    ሐይል የመብረሐን የልጅዋ ቸሩ መደሐይናለም ነው ፀበል ይሒድ

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi Місяць тому +4

    በጣም ነውእሚያሳዝነው አላህይድርሰልህ

  • @massaratmassarat6367
    @massaratmassarat6367 Місяць тому +4

    😢😢😢😢ውኔ ሲያዞዝን😢 ምስኪን ገንዝብ አይኑይጥፋ ብቃሴትሆንሞልትንው እርሚቻልክሆን ብሲሪጂቢሆን ምስትኮክል አይችልም😢ብናታቹ እርድት 😢ንጮችኮ ክውድናውድ ይጋባሉ እድዞሊሆን ንብር እሱም ገን ምጅምሪያ ክምገባቱ ብፊት ብድንብ ሞስብ ንብርብክ😢😢😢😢

  • @ZuZuli-jc2820
    @ZuZuli-jc2820 Місяць тому +4

    በጣም ያሳዝናል ቤዚየ 💔😢😢😢

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 Місяць тому +5

    Mad🤯 😮
    God save my country and this horrible World 🌍🙏🤯

  • @yohanatedros1725
    @yohanatedros1725 Місяць тому +2

    እህቴ እኔ ኤውሮፓ ኖው ያለሁት ወደዚ ብትልኩት የባሰ ሓጥያት ውስጥ ኖው የሚገባው ስለዚ ንስሃ ገብቶ ከኣምላኩ ይታረቅ እና ኣገሩ ኣምላኩ እያገለገለ ይኑር።

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Місяць тому +2

    ቤዚ ግን ጅግና ነሽ ተባረክልኝ እህቴ ቀጽይበት

  • @እታፈርTube
    @እታፈርTube Місяць тому

    ጀግናው እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ያሳፍራል በጣም ይከብዳል እድህ አይነት ነገር ከፈጣሪጋ መጣላት እህቱን ያበላት ገዘብ መቼም የሳት ነዉ ሳታቀው ስለበላች ምንም አትሆን ወድሟ ግን ሀፂያተኛ ወጀለኛ ከፈጣሪጋ የተጣላ ወጀልኛ ነው እደው ፈጣሪ ይማርህ ነው እምንለው ሌላ ምን ይባላል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Місяць тому +2

    ወደአውሮፓ ብትልኩት የነሡን ፈለግ እንዲወሥድ ነው የሚያረጉት ሰንት ወገኖቻችን ተበላሸተው ሐገር መግባት ያቃታቸው አሉ ውዴ ንሠሐ ይግባ 😭😭😭😭

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre Місяць тому +1

    ቤዛ ቤካ በጣም አመሰግኜ ዶርተርን አድንቄ መልካም ጊዜ ለወንድም እህት❤❤❤❤

  • @ZenawZenebe
    @ZenawZenebe Місяць тому

    ወይኔ ሐገሬ ብዬ በዱር በጫካው በሸለቆው በበረሃው ጠላት ተናንቀን ዳር ድንበሯ ሊጠብቅ ወታደር ተብሎ ልጆቾ ታዲያ ይህ ወንድማችን ነው አሳዛኝ አይ ገንዘብ ገንዘብ ያለው ማነው ዘፋኝ እግዚአብሔር የሃምሳያውን ልብ እሱ ታድጎ ይጠብቅልን ነው ሚባለው

  • @alizaaleme
    @alizaaleme Місяць тому +1

    አልገባኝም ምን ማለት ነው ሰው በአገሩ ማን ነው ሚያባረው ራሱን ነው የጎዳው ......በአገሩ የመኖረ መብት አለው

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Місяць тому

    አቤት ያሳዝናል እመቤቴ ትማርህ ወንድሜ ታክመህ ከዳንክ ንስሀ ገብተህ መንኩስ ትልቅ ሀጥያት ነወ ያረከዉ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ ሱባኤ ገብተህ እግዝያብሔር ጠዬቅ እኔ ዉጪ ሂድ ብዬ አልመክርህም ከዳንክ ወንድሜ ሚቻል ከሆነ እዚሁ ጨርስ እህምናህ ከዛ ቀሪዉ ዘመንህ በእግዝያብሔር ቤት አርገዉ ወንድሜ እኔ ሰዉነቴ ወረረኝ ፆታ ቀየርኩ ስትል ህመምህ ታየኝ እኮ በስማም አቤት የመጨረሻ ዘመን ማያሰማን ነገር የለም

  • @accacc5974
    @accacc5974 Місяць тому +2

    በርቱ ይህስ ውን ከሀገር እንዲወጣ እርዱት

  • @MeseluWerku-f9h
    @MeseluWerku-f9h 25 днів тому

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ለመፍረድ ይከብዳል ምክንያቱም ምን እንደሚያስነኳቸው አይታወቅም ስለዚህ ከመፍረድ እንቆጠብ ወገን የሰው ቁስል እንረዳ በኛ ሰው ላይ ቢሆንስ ብለን ብናስብ መልካም ነው ሲቀጥል የተበላሸው የልጁ ሂወት ነው ሲቀጥል ህመሙ ለእህቲቱ ነው እኛ ምን ቤን ነን ምናችንስ ተነክቶ ነው የምንሳደብ ኧረ እየተስተዋለ

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ Місяць тому +8

    እቺን ጃግና 50k እንሳ ጋባው

    • @mefthee
      @mefthee  Місяць тому

      አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @tigisttilahun7420
    @tigisttilahun7420 Місяць тому

    ቤዚ ተባረኪ ስለመልካምነትሽ በርቺ ስራሽ ሁሉ ይበል እሚያስኝ ነው ጠንክሪ ልጁም ንሰሀ ይግባ እና ከፈጣሪው ጋርር ይታረቅ እህቱን ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣት

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Місяць тому

    😂 አረ ሀገሬ ኢትዮጵያ ምንሆነሻል ??❤ እንዲህ እኮ አልነበርሽም 😂❤❤😂 ሀገሬ ፈጣሪ ይታረቅሽ ❤

  • @etsegenetayele2412
    @etsegenetayele2412 Місяць тому +2

    Egziwe marina kirstos genzebi hiwet yinonali

  • @kidstegugsa5359
    @kidstegugsa5359 Місяць тому

    ወዶ አደለም ደዚ የሆነው ስለዚህ አገሩቢኖርባይነኝ አገሩገብቶመኖር ሚፈልገውእ ር ጨርሶ ይማርክ❤

  • @Lielt23
    @Lielt23 Місяць тому +1

    የስት ጀግና

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Місяць тому

    ዶክተር ተባረክ እናመሰግናለን ስለትብብርህን

  • @semaineshtekie1394
    @semaineshtekie1394 Місяць тому

    ውይ ከተመለሰ ጭንቀት ገብቶ ይሞታል አይሂድ በዛ ያለቹ ሞራል አገሩ መኖር ይፈቀድለት ውይ 😭😭😭😭😭😭😭😭አንዳይ ይሄድ አንድ ቤት ተዘግቶ ሞሞት ነው የምትፈልጊው

  • @meemjjo677
    @meemjjo677 Місяць тому +4

    This young man is crazy money lover he don't have any clue about reality life so he will regret it for life not in Ethiopian even European all western they suffering by their disetion very sad anyway

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c Місяць тому

    እኔምለም በቃ ሴት ሆነ ማለት ነው መስተካከል አይቻልም በቃ መጨረሻው እዲነው አምላኬ ሆይ አደራክን ወገኔን ጠብቅ አሳልፈክ አትስጠን እባክህን😢😢😢😢😢

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Місяць тому +2

    እህቴ ይህ በእክምና ከተቻለ እርዳታ ይጠይቅ

  • @אדוניה-ח4כ
    @אדוניה-ח4כ Місяць тому

    ያሳዝናል:በድህነት ስድት:ከዛም አልፉ ለገንዘብ ብሉ:ጾታውን መቀየር:ያማል::

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ Місяць тому +2

    ንሰሐ ግባ ገዳም ግባ
    ወደውጭ መውጣት አያስፈልግም👏

  • @حسين-غ8ن
    @حسين-غ8ن 28 днів тому +1

    ወለከሀሎ ድምጽን አስቀይር😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Місяць тому +2

    ❤እስቲ እንደ እናት ለሚሳሱልን የሚወዱን ደጋግ እህቶቻችን ፍ ቅራቹሁን እና ምስጋናችሁን።በልብ❤ላይክ አርጉላቸው❤

  • @حسين-غ8ن
    @حسين-غ8ن 28 днів тому +1

    አገበወለው😅😅😅😅😅

  • @saidiaibrahim6389
    @saidiaibrahim6389 Місяць тому +2

    Betam des ylal❤❤❤❤❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому

    ሺ ጌዜ ብቸገር ፆታየን አልቀይርም ሆሆሆሆ ሰው ህሌናውን ወዴት እያስቀመጠው😮😮😮😮

  • @tutuwak106
    @tutuwak106 Місяць тому

    Yememelesew lemndnew Yaskemetew sew ale Ende Endet wedetegodabet hager yemelesal lene teyake selehonebegne nw 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam Місяць тому +10

    አቦ ልጄን ወደ ኢሮፕ መላክ አስጠላኝ በእውነት ቢቻአለኝ ወደ ሀገር ቢመለስ ወይም በሀይማኖቱ የበለጠ እንዲጠነክር መገፋፋት ትልቁ ዋናው ስራዬ አድርጌ መቀጠል ነው 😢😢😢😢😢😢

    • @birihanuirida953
      @birihanuirida953 Місяць тому

      የምን ልጅ ለአደጋ አሳልፎ መሥጠት ነው ወደውጭ መላክ

  • @astarasaro2061
    @astarasaro2061 Місяць тому +1

    አይዞኦክ😮😢😢😢😢😢

  • @AzmeraHaylay-w6s
    @AzmeraHaylay-w6s Місяць тому

    እግዚኣቢሔር ይቅር ይበልህ😢😢😢😢

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Місяць тому

    ለምን ጸበል አትወስድቱም።ለውጭ ከምትልኩይ።በቤቱ መኖር ይችላልኮ ማነው አትኖሩም ያለው ኤጭ።በሀገሩ ይኑር፣ጸበል ውሰዱት

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Місяць тому

    ኩላሊት ተወስዶ ለሰው ስለሚሰጥ ነው እንዴት እንደዚህ እንደ ቀየረ ግልጽ አላረገውም ነው ጾታ ቀይሮ ወንዳገረድ ሴተኛ አዳሪ እንዲሆን ነው የተስማማው 😢😢መሄዱም ለዛው ስራው እንዲመቸው ብሎ ይሆናል😢

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Місяць тому

    Bezhiy doketrmi egzabhri yrdhu egzabhri bselmhni tenanhi ysethu

  • @LizlizLizliz-ty1tm
    @LizlizLizliz-ty1tm Місяць тому

    You do good work sister 👏

  • @SussuYousef
    @SussuYousef Місяць тому +2

    Ka ihitu gari bi hedinin sarto bistakali😢😢😢

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Місяць тому

    Ekanime demhi kumenhi egzabhri mhrehi aunhi nwhi hdehi takmhi ezhi emhtakemi kunhi begzabhri yredhi bewnhti ehai kefu seluni egzabhri ykrhi bhyi nhew ehtmi tregaghi egzbhri ywdesehni mehersai yshmerhlti

  • @qiaoxiao8267
    @qiaoxiao8267 Місяць тому +2

    በዚ አደቅሻለሁ በዚህ አይነት ስንት ኢትዮጵያን ጉድ ሆነዋል ቤት ይቁጠረው

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Місяць тому

    ተመልሶ እንዴት ለመሄድ ያስባል ከአምላኩ ጋር ይታረቅ እዛማ የባሰው ሆነ ከጭፍራዎቹ ጋር ይውላል ይሄን ያሰበው በጤና አይደለም መሄዱም ጥሩ አይደለም ደም የሆነ ብር ነው የላክላት

  • @susu7m
    @susu7m Місяць тому +2

    Kabadi now😢😢😢💔💔

  • @TsehayeDirbeba
    @TsehayeDirbeba Місяць тому

    Waaqayyoo baraa hamaa kana nuu olchii. Hadara Itoophiyaa kessaatti akkana akka hin tasifane hadaara

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Місяць тому

    Bhekminai wdehi hdehi mkyrhi ymhehali konehi betethkemi takmhi kegzabhri ykrhi bhli enhi kehti bhywthi edthnuri emhalewi

  • @ntshtieseyas2409
    @ntshtieseyas2409 Місяць тому

    Egziabher ymark yene lji ayzoh tdnaleh❤

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ Місяць тому +1

    ንስሀውን ገብቶ ቤተክርስትያነን እየሳመ ቢኖር ምን ችግር አለው? በሀገሩ ቢኖር ምንጉዳት አለው? ጥፋቱ ጥፋት ነው ግን ማን ያውቃል መሸኛው እምያየው የለ ? በቃ ከዚህ በሗላ በንስሀ ይመላለስ አሁን ተመልሶ ክሄደ የሴት ያስገጥማል ሌላ ችህር ውስጥ ይገባል ጭራሽ ወደ ጥፋት እንዲመጣ እየገፋፋችሁት ነው ይህ የግሌ አስተያየት ነው

  • @hirutbirhan1922
    @hirutbirhan1922 22 дні тому

    Yhe cherashe doctor ngeger aydelem

  • @hanabeletetube
    @hanabeletetube Місяць тому

    Ere nesaha geba Yemen esewu ager mehede newu gedame yegeba ebakachehu

  • @letinahadgembes253
    @letinahadgembes253 Місяць тому

    Nesaha gebto gedam yegba

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Місяць тому

    Wdemi bemgemrhti egzabhri ykrhi ybelhi lulome yrekwi eghi bewnhti ysehenkali

  • @خدامهالخدامه
    @خدامهالخدامه Місяць тому +3

    💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci Місяць тому

    Bazaya faxate yexabqese ance yasarsew qalale ayedalme faxare efmana xana yesxese

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Місяць тому

    አትሂድ ወንድሜ አገርህ ተቀመጥ እክምናዉ እዚህ መጨረስ ሚቻል ከሆነ ማን ያቃል ፆታህን መቀየሩን ወይም አካባቢ መቀየር የሰዉ ተፅኖ ከፈራህ ብቻ ከባድ ነዉ አያምጣዉ ነዉ ሴጣን ምን ይስራእህ

  • @SofiHagos
    @SofiHagos 22 дні тому

    Just question why he’s going back?

  • @gfhfgh2137
    @gfhfgh2137 Місяць тому +3

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @DubaiDubai99
    @DubaiDubai99 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @LubabaSayid
    @LubabaSayid Місяць тому

    እሽ

  • @JKGedlu
    @JKGedlu Місяць тому

    ወደውጭ መውጠት ፈጽሞ አታስብ፣ ይልቅስ BIBLE COLLEGE ገብተህ ኮርስ ውሰድና ወንጌል በስበክ የአንተንም ሆነ የሌሎችን ነውስ ትታደጋለህ።

    • @TseganeshBeyene-r6g
      @TseganeshBeyene-r6g 29 днів тому

      አዎ የሰይጣንን ስራ ማጋለጥ ለብዙዎችም ትምህርት ይሆናል በመጨረሻ ዘመን ስለ ደረስን ብዙዎችን ይታደጋል

  • @fantishtesfu
    @fantishtesfu 23 дні тому

    Ebakeshn anchem wetat sat nesh nege tewled alesh ebakeshn kezh meder yewta ebakachu tewlde yatefabnal yezara endez mekleslshun teyew leheg akerebew mengest fered yestew beka

  • @MuuseMaxamid
    @MuuseMaxamid Місяць тому

    Ante duro kere. Sitaworut. Anch beluwat.Tolo ke Ethiopia tiwuta Eza heda tagiba

  • @assaJod-x9z
    @assaJod-x9z Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ Місяць тому

    ማነቱን እባክሽን የእህቱን ስም ለምን ትጠሬያለሽ።

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci Місяць тому

    Faxate carso yemarke wandmacene bexu waxatoce mastamarya naw

  • @AccAcc-hj4wj
    @AccAcc-hj4wj Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 28 днів тому

    Hako

  • @kasakasa3187
    @kasakasa3187 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @DubaiDubai99
    @DubaiDubai99 Місяць тому

    😅😅😅😅

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci Місяць тому

    Ande màwaq yalbene nagare benore egname basrdate naw yamenotaw endhe ayentu nagare gene balbatu falgona smnobate enje tsgafo ysmyafatge yslme enkewane ethiopisw wsrto yahgaru dawce enkwane gaya wa6ene laxbeyanoce yebazalu enje endhe ayentune nagae bezune syedalme macamevyafasada weha ayetafdnem eandmcene laganzbe beo ersu lae yawsaw wsana waga adkafelotale ebkachu waganoca lameyslfe qane yamyslfe esana a5wdnu

  • @menalulegese5280
    @menalulegese5280 Місяць тому

    You doing god job don't use (duka mida) because we know duka mida the best & our hero pls don't use duka mida
    Use your mida that is enough just work harder to become duka mida tankyou

  • @BogiBogi-ob5go
    @BogiBogi-ob5go Місяць тому +3

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @SofiHagos
    @SofiHagos 22 дні тому

    He’s gay or change to women his pins I don’t understand ??

  • @waga-eh1gu
    @waga-eh1gu Місяць тому

    💔💔💔💔💔💔💔👹👹👹👹👹👹👹👹

  • @ShwySh-rb7wu
    @ShwySh-rb7wu Місяць тому +1

    Egzbar,ymark,nsa,gbt,ftrwn,eymsgn,agrly,nor,tr,nw,ellw

  • @hirutbirhan1922
    @hirutbirhan1922 22 дні тому

    Duketoche please don't follow this kinds of channel

  • @aumkhaledk2818
    @aumkhaledk2818 Місяць тому

    ❤️❤️❤️