አዛን ለምን ትላላችሁ በሚል ማይካቸው እንዲወርዱ የተደረጉት መስጅዶች አሁንም መፍትሔ አላገኙም||Harunmedia||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 39

  • @citydubai9621
    @citydubai9621 6 годин тому +2

    ሀሩን ሚዲያ አላህ የብዙሀን ድምጽ አላህ ኸይርጀዛቹን ይክፈላቹ አላህ የሙሥሊሞች ሠቆቃ ይብቃ ይበለን

  • @b.6015
    @b.6015 6 годин тому +1

    አህለን ከማል ኑርየ አለሀ ከይር ያሰማን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shekurmuzeyen7031
    @shekurmuzeyen7031 7 годин тому +3

    ሀሩን ሚድያ እውነተኛው የህዝበ ሙስሊሙ ድምፅ

  • @AbdulkerimAbduislam
    @AbdulkerimAbduislam 6 годин тому +1

    Jezakumullah harunoch Allah yagzachu you are our voice s

  • @ሞትእያለክፋት-ለ1ዘ
    @ሞትእያለክፋት-ለ1ዘ 6 годин тому

    አሏህ ኸይሩን ሰላሙን ያውርድልን በራህመቱ

  • @سبحانالله-ن4م6ث
    @سبحانالله-ن4م6ث 6 годин тому

    🤲🤲ያረብ ሃሩን ሚዳያን አንተጠብቅልን ኢላሂ❤❤🫶🫶

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 6 годин тому

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱሊላህ ወበረካትሁ
    እኳን ለታላላቅ ሚዲያ ደረሰ ሰይዲ ቲዮብ ላይ ትናት ስሠማ ውስጤ ቆሥየ መተፈሥ እሥከሚያጥረኝ ተናዲጀ ነበር
    ፍትህ ፍትህ በመሥጂዳችን በሙአዚኖች ላይ የሚደርሠውን ሰቆቃ እግልት ሊቆም ይገባል

  • @Kunfyekun2tube
    @Kunfyekun2tube 7 годин тому +1

    አላህ ሆይ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን 😢ፈረጃዉን ቅርብ አርግልን ያረብ

  • @ያረቂብ
    @ያረቂብ 7 годин тому

    እንግዲህ ወደ አላህ ብቻ መጮህ ያለብን ግዜ አሁን ነው አላህ ይነስረን።

  • @AbduAbdi-h2q
    @AbduAbdi-h2q 6 годин тому

    አላህ ኢቶጲያን ሰላም አርግልን

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 5 годин тому +1

    አይደለም አዛን ብዙ ፈተና ሊመጣ ይችላል እናም እሚያዋጣን አንድመሆን ብቻ ሱኒ አህባሽ እዬተባባልን ከምንባላ እኛ ሙስሊሞች ነን የከፋፈሉንእኮ ሊጨቁኑን ነው ሙስሊም ወጣት በጫት ደንዝዟል😢 እማይውመው በቁጥር ነው አሁንም እምላችሁ አንድ እስካልሆንን ድረስ ክፍተቱን ይጠቀሙበታል

  • @MohammedAbedo-m3y
    @MohammedAbedo-m3y Годину тому

    በጉራጌ ዞን አዘን ያከለከሉት ለህግ መቅራብ አለበቻዉ።

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 5 годин тому +2

    የሙስሊም ባንኮች ለምንድነው ሙስሊሙን ብቻ እማይቀጥር የመንግስት ባንኮች ሂጃብ እሚለብስን አይቀጥርም የኛዎቹ ግን ይቀጥራሉ ሙስሊሙ ተምሮ ቀጭ አለ😢

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 4 години тому +1

      ትክክልልል ሙስሊሙበዬቦታውከስራቼው ይከለከላሉዬሙስሊሙድርጅቶችደሞካፍርንይቀጥራሉሙስሊሙወድማቼውእህቶቻቼውስራተው

  • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
    @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 6 годин тому

    ያላህ ምናይነት ዘመን ደርስን 😢😢😢

  • @abeshaabdrezak
    @abeshaabdrezak 4 години тому +1

    ሐሩን ሚዲያ የሙሥሊሙ አይንና ጆሮ ነው

  • @toufeeqzuber430
    @toufeeqzuber430 3 години тому

    አለህ

  • @RihemaMustefa
    @RihemaMustefa 7 годин тому +1

    ሀሩን እይታ የለው ሸር ኮመንት ማፊ ግን ለምን😢😢😢😢😢

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 5 годин тому

    አህለን ሀሩኖች ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንኳን ደና መጣችሁልን

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 3 години тому

    ወአላይኩም ወሰላም ወራህማቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @aminakhala-c7r
    @aminakhala-c7r 6 годин тому

    ሀሰለሙአለይኩምወረመቱለይወበረከቱ።መሸለህሀለህበለቹበትይጠብቀቹ

  • @muhamedamene8754
    @muhamedamene8754 29 хвилин тому

    ወንድሚ ጀዛከላ ህይር ግን ከአፉታ ጋር ዜና ከመጀመርህ በፊት ደጋግመህ እንደ ቁርአን ብታነበው የተሻለ ይሆናል ብየ አሰባለሁ

  • @አበባይ
    @አበባይ 7 годин тому

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته هارون ميديا شكرا❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 7 годин тому +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን ሀሩኖች ጪራሺ ጉራጌ ክልል ነው እንደህ የተደረገው እንደት ነው ነገሩ አረ ታው ጥጋባችሁን በልክ አድርጉት በሀይማኖታችን አትምጡ።

  • @fadelu971
    @fadelu971 7 годин тому

    አሰላሙ አለይኩም የያሩን ቤተሰቦች ❤

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 5 годин тому

    ላይክ ኮሜንት ሼር አትርሱ አብሽሩ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 6 годин тому

    ዋለይኩም አሰላም ወራሄመቱሊሀ ወበረካቱ 😢😢😢😢

  • @MohammedAbedo-m3y
    @MohammedAbedo-m3y Годину тому

    ዜናዉን ለሁሉም እንድዳሪስ ለይክና ሼሪ አሪጉት።

  • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
    @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 7 годин тому

    YesawudiArabiaTizazimLihonYichilali

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 4 години тому +1

    😮ውራጊላይያሉባለስልጣናቶች ያይሁውግልገሎች ቡጭርቡጭርእያሉነው 😂ስታመትሙሉሙስሊሙ ውራጊላይበሰላምዬኖሮንህዝብ አሁሊያባሉት እዬደገሱነው አክራሪ ኦርቶወች ስልጣንተገንአድርገው😂ፅፈንነትንእያስተማሩነውይሀንሚስጊንህዝብሊያባሉትነው😂እና ህዝብክርስቲያኑዝብሎእዬተፈረጀነው ሙስሊሙንአትሰእድምአትማርምእያሉ አዲስጥፈንነት ይዘውዬትሊደርሱነው😮😮😮😮😮

  • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
    @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 7 годин тому

    Be AmerikaWusitimMayikrafonMesikelIrasuYetekelekeleNewu

  • @Kedir-t9y
    @Kedir-t9y 5 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤አብሸረ

  • @rahmaall2508
    @rahmaall2508 7 годин тому

    🎉🎉

  • @seidayalew2542
    @seidayalew2542 7 годин тому

    1500 ሜትር ስኩየር በል.

  • @EsmaelMekamu
    @EsmaelMekamu 3 години тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @محمد8587
    @محمد8587 7 годин тому

    😢😢😢

  • @MohammedAbedo-m3y
    @MohammedAbedo-m3y Годину тому

    ሙስልም በንኮች በቅ ያታመራ ሀይል ስለላ ሙስልሞች መቅጠሪ አለበቻዉ ።

  • @abdilrehim710
    @abdilrehim710 6 годин тому

    As🎉🎉🎉wr🎉🎉🎉wb🎉🎉🎉