Ethiopia : በድንገት ስልጣን የለቀቁ ተወዳጅ 6 ባለስልጣናትና ሚስጥራቸው | abiy ahmed | ethiopian politics

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • Ethiopia : ስልጣን የለቀቁ ተወዳጅ 6 ባለስልጣናትና ሚስጥራቸው | abiy ahmed | ethiopian politics
    #abelbirhanu #fetadaily #ethiopia #seifuonebs #ethiopiantiktok #እሁድንበኢቢኤስ #sundayonebs #ebs #ehudinbeebs #ethiopianmezmur

КОМЕНТАРІ • 94

  • @user-hi3wv8jv9f
    @user-hi3wv8jv9f 3 місяці тому +23

    ለሀገራችን ብዙ ነገር መሥራት የሚችሉ በጣም ድንቅ ግለሰቦች ናቸው ቀጣይ ዘመናቸው የሠላምና የጤና ይሁንላችሁ

  • @SolomonSinishaw
    @SolomonSinishaw 3 місяці тому +4

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ለፍትህና ለእውነት የቆሙ። ዘመናችሁ ይባረክ

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 3 місяці тому +5

    አገርንና ሕዝብን ወክሎ ለሕዝብ መሥራት ትዕግስትና ሰልት ይጠይቃል። ካልተቻለ መልቅና በሥነሰርዓት ኃላፊነትን ማስረከብ ከብር ያዘለ ችሎታ ነዉ። እጅግ ያስከብራል።

  • @solomongebre4774
    @solomongebre4774 3 місяці тому +10

    ስለ ብርትኳን ያወራሽው ብዙ ውሸት አለበት ፡፡ራስዋ በጤና ምክንያት ብላለች ፡፡

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 22 дні тому

    ሰነፍ ስለሆኑ
    ጎበዝ በጣም ጎቨዝ የነበሩት ሲሰለቻቸው ነው

  • @user-di6dz7qe8i
    @user-di6dz7qe8i 17 днів тому

    ለህሊና መኖር ይሻላል ❤

  • @user-di6dz7qe8i
    @user-di6dz7qe8i 17 днів тому

    Yenesu yshalale

  • @BEKELE1981
    @BEKELE1981 3 місяці тому +4

    ሚዛን ላይ በማይቀመጥ ውሽት አደነቆርሽን።ለተሻለ ወይም ወደ ኖሩበት ለመመለስ ስራ መልቀቅ ጀማሪዎች አይደሉም።ለስሩት ኢትዮጵያ ታመስግናቸዋለች ።በሚሄዱበትም ይቅናቸው።አንቼን ግን አይቅናሽ።

  • @AndrewCollins-zk1zc
    @AndrewCollins-zk1zc 2 місяці тому +1

    ኢትዮጵያን ስላገለገላችሁ እናመሠግናለን

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs 28 днів тому

    Performance የሚባል ነገር እንዳለ አትርሱ
    ሹመት ተሰጥቶህ ፍሬያማ አለመሆን ለጠቅላያችን ጥሩ sign አይሰጠውም

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 3 місяці тому +2

    የውሽት ንጉሦች !!!

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged 3 місяці тому +6

    በስሜትሽ ማን ይገባል መውደድ መብትሽ ነው::

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 3 місяці тому +1

      በይ ብለዋት ነው የተባረሩት። ጀ

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 3 місяці тому +2

    Demeke mokonene is not by his will but forced resignation.he is Big

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 3 місяці тому +5

    Choose the best person to do the job, right

  • @isaacchifen5446
    @isaacchifen5446 3 місяці тому +5

    የቲፎዞ አስተያየት ነው ::

  • @kassahuntemteme-bk7nl
    @kassahuntemteme-bk7nl 3 місяці тому +7

    ተለማመድሽብን እኮ።

  • @geregere-tt6im
    @geregere-tt6im 3 місяці тому +6

    ማን ነው የወደዳቸው?

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 3 місяці тому +1

      አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 3 місяці тому

      Abiy Ahmed 😂😂

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 2 місяці тому

    ጀግኖች

  • @user-iz7uw8ck9q
    @user-iz7uw8ck9q 2 місяці тому +3

    wusha wushetam

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 3 місяці тому +11

    ምንም ተወዳጆች አይደሉም። ዝም ብላችሁ ሞቅ ሞቅ አታድርጉ።

    • @isayasambasager2453
      @isayasambasager2453 2 місяці тому

      ANCHI SHARMUTA YE GALA SEREQTIY YE ABIY AHMED GERED DEDEB DENQORO SHENTAM

  • @user-iz7uw8ck9q
    @user-iz7uw8ck9q 2 місяці тому +3

    Qadada 😊😊😊😊

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 2 місяці тому +1

    እና ምን ይጠበስ?????¿

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 3 місяці тому +6

    ተወዳጅ?ምን ስላደረጉ ነው የሚወደዱት? እኔ እምወዳቸው በይ።ለራሳቸው ነው የሚኖሩት ጅል

  • @gashuhabte7230
    @gashuhabte7230 Місяць тому

    ይህ የሽግግር ወቅት መሆኑን የዘነጋ አስተያየት ይመስላል። ከአሰተዳደሩ ጋር አብሮ መሔድ ያልቻሉ: የተሻለ ሰራ ያገኙና ከነሱ የተሻለ ሰው ከተገኘ ለውጥ መኖሩ መዘገቡ ለምን አስፈለገ። ይሀ በማንኛውም አገር የነበረ: የአለና የሚኖር መሆኑ መዘንጋት የለበትም።

  • @sabri5460
    @sabri5460 Місяць тому

    ቂቂቂቂቂ እንቅልፍ ያጣ ብልጽግና አለ ወይ??!የነፍሰ ገዳዮች መንጋ !

  • @TesfuBerhe-kv6fr
    @TesfuBerhe-kv6fr 2 місяці тому

    እውነታው መነጋገር ከተገለፁት 6 ሚኒስትሮች 1, ደ/ር ኣሚር ላደረገው ታላቅ ኣበርክቶና በፀረ ህዝብ የሆነ ሌብነት ኣልሳተፍም ማለቱ ተገቢና ከኣንድ ህዝባዊ ሀላፊነት የሚሰማው ሀቀኛ የህዝብ ኣገልጋይ የሚጠበቅ ተግባር መፈፀሙ ክብር ይገባዋል
    * 2, ኢንጅነር ስለሽም በርካታ ለዚች ኣገር የሚጠቅም ስራ ኣቅም በፈቀደው ሁሉ በመስራቱ ክብር ይገባዋል ይገባቸዋል
    ሌሎቹ ግን ተላላኪ ነበርን ብሎው እንደ እስስት የሚለዋወጡ ተላላኪዎች ነበሩ እንጂ ከራሳቸው ስምና ዝና ፍለጋ ያለፈ ቁምነገር የነበራቸው ኣደሉም

  • @mulugetanure1093
    @mulugetanure1093 3 місяці тому +3

    ደመቀ መኮነን 5 ብር

  • @akliluwoldher1221
    @akliluwoldher1221 3 місяці тому +1

    ምን ..... ?????? ተወዳጅ ባለስልጣን ነው ያልሽው ????!!! ዘጋቢዋ አራም ነገር ነሽ እሺ !!!!

  • @reflection9636
    @reflection9636 Місяць тому

    Beryukan Medeksa ageritun shetew yewetu wengelegna nachew.

  • @zenebenegash2315
    @zenebenegash2315 2 місяці тому +1

    የደመቀ ጉዳይ ውሸት ነው። ከፋኖ ጋር በተያያዘ መልቀቃቸው እሙን ነው።

  • @lenesilasfaw951
    @lenesilasfaw951 3 місяці тому +4

    ሕግ ሰለሚያሰከብሩ ነዋ ብልፅግናን ከሕግ ውጪ ሕግም ሲጥስ አላየሁም በማለት የመዘገቡት? ተጨፈኑና እናሞኛችሁ አይሰራምደ

  • @user-bk9on1ug9b
    @user-bk9on1ug9b 3 місяці тому +3

    U dont desrve to be a journalist and we know them all the minsters who was serving our nation but u dont know some thing what is going on undder ground as the journalist and some are in the side of Fano and some are corrupted deeply to Bennefit them selves

  • @Gojjam.-cy5gn
    @Gojjam.-cy5gn 3 місяці тому +4

    ተወዳጅ ደነዟ አግበመአት ቂቂቂ

  • @user-hf5gm1ey4g
    @user-hf5gm1ey4g 3 місяці тому +2

    Very bad News sorry Ministry of Public Health is very very important .

  • @user-br8pp4ru2h
    @user-br8pp4ru2h 3 місяці тому

    All are brave citizens except Birr 5

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat Місяць тому

    ኧረ በሕግ! ሴትዮ

  • @user-tf7sw7mc5m
    @user-tf7sw7mc5m 2 місяці тому

    ልያ ምንድ ነዉ የሰራችዉ በተለይ ለትግራይ ዋና ተባባሪ ነች ደግሞም ወዳ አልነበረች ስልጣንዋን የለቀቀችዉ

  • @KasimFayisa
    @KasimFayisa 3 місяці тому

    Likinaachjj

  • @loveschool383
    @loveschool383 3 місяці тому +3

    Adanech murdered millions. ተሎ ብትገደል ጥሩ ነበር

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 21 день тому

    ብዙ አወራሽ!!!

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @agashasmamaw4402
    @agashasmamaw4402 3 місяці тому +1

    ተፍታኀ

  • @natnaelteklesenbet1884
    @natnaelteklesenbet1884 3 місяці тому +1

    ኢንጊኔር ታከለ ኡማስ ከነዚ ሰዎች ኣባል ናቸው።

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy 3 місяці тому

    ዶክተር ኢኒጂኔር አምባሳደር ስለሺ በቀለ ተብለው ይጠራሉ

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 2 місяці тому

    ቆይ ፉኖ ሲመጣ ተመልሶ ይመጣል

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 2 місяці тому

    ነገሩሽ ለምን እንደ ለቀቁ ?

  • @abebe7532
    @abebe7532 Місяць тому

    Edir menged ⁉️🤣❌
    Egiremenged 👍new yemebalew

  • @user-ks1ty3bz3h
    @user-ks1ty3bz3h 2 місяці тому

    ተወዳጅ?

  • @user-pq2wq7lv6d
    @user-pq2wq7lv6d 3 місяці тому +2

    የዚህ ዓይነት ሠራተኞችን ፈልጎ መሾም የመሪውን ኳልቲ ማድናቅ ያስፈልጋል፣ ሌላው ሥልጣን የዘላለም አይደለም፣ የተሻለ ሥራ ሲገኝ መልቀቅ የተለመደ ነው፣ ሁሉን ነገር ከመሪ ጋራ አታገናኙ፣ አቢይን ልቀቁት፣

  • @zenebe6377
    @zenebe6377 Місяць тому

    ምነው አማጥሽ?

  • @user-bf7ds9tf9l
    @user-bf7ds9tf9l Місяць тому

    ዘረኛዋን ብርቱካን ማድነቅ ማንነትሽን ያሳያል::አረ ጉድ ነው ደመቀንንም ኣደነቀች::በተላላኪነት ከሆነ እንስማማን!

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 3 місяці тому +1

    አብይ አህመድ በእውቀትና በሌላ ማንነታቸው የሚበልጡትን ሰዎች በተንኳሽ አነጋገሩ ቡትቶ አድርጎ ከጨዋታ ውጭ ያደርግና ተስፋ ቆርጠው እራሳቸው ከነበሩበት የስራ ቦታ ያገላሉ ወይ እሱ ይሰውራቸዋል ።

  • @user-bt2vt5dz4h
    @user-bt2vt5dz4h 2 місяці тому

    القطري بزو مقبطير ايسفلقم

  • @KasimFayisa
    @KasimFayisa 3 місяці тому

    Likii neeshii

  • @TesfyeAyenu
    @TesfyeAyenu 15 днів тому

    T

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 3 місяці тому

    ለኔ ዶር አሚር አማን ዶር ሊያ ታደሰ እና ዶር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ብቻ ተወዳጅ ናቸው።

  • @abebe7532
    @abebe7532 Місяць тому

    Weregna ‼️
    Manometern aywrdachew ‼️‼️‼️👎Whirlpool

  • @Gule-l9j
    @Gule-l9j 2 місяці тому

    ..

  • @GemalmohammedYesuf
    @GemalmohammedYesuf 2 місяці тому

    አሁን መዓዛ ብርቱካን ደመቀ እንዚህን ሦስት የህዝብ ነቀርሣዎች ተወዳጅ የነበሩ ብለሽ ትቀደጃለሽ ቀዳዳ

  • @Anonymous-iy2ew
    @Anonymous-iy2ew 3 місяці тому +2

    የአዲስ አበባ ተውላጅ አለ እንዴ?😂

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 3 місяці тому

      ጅላንፎ

    • @Anonymous-iy2ew
      @Anonymous-iy2ew 3 місяці тому

      @@bemnethailu1663 ጮማ ራሰዎች ባዶ ስለሆነ ጭንቅላታቸው መልስ ከምስጠት ይልቅ ስድብ ይቀላቸዋል!

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 3 місяці тому

      ቆማጣስ የአደሳባማ መገላይ ማራት ነው

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 3 місяці тому

    አሚርአማንየቴድሮስአድሀኖምየእህትልጅነው የለቀቀውአጎቱጋለመግባትነውሌላው ውሸትነው

  • @KibromKindeya
    @KibromKindeya 2 місяці тому

    ውሸታም ነሽ! ምናልባት ብዙ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚወዳቸው ፤ ዶር. አሚር አማን፣ ዶር. ሊያ ታደሰና ኢንጂንየር ሺመልስ በቀለ ናቸው።

  • @addisuagafari5661
    @addisuagafari5661 3 місяці тому

    Keworedu tewodaj malet malekuakes🤪

  • @user-wp1lt8fm9y
    @user-wp1lt8fm9y 2 місяці тому

    Mideksa couldn't be over peace agreement, liers

  • @melkamumoti1458
    @melkamumoti1458 3 місяці тому

    En en engiiner, sekresh new ende yemetanebew??

  • @BerhaneAberhane
    @BerhaneAberhane 2 місяці тому

    ሌቦች ናቸው

  • @Taye-sx3we
    @Taye-sx3we 3 місяці тому

    l

  • @LammiiKoo-b2o
    @LammiiKoo-b2o Місяць тому

    Oromoo baa''ee jiraam nagaan gala!!!

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 3 місяці тому +1

    ቀጣፊ ነሽ

  • @Meandmine830
    @Meandmine830 3 місяці тому

    አፍሽ ላይ ገመድ እለ እንዴ

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 Місяць тому

    ዘረኛ ስለሆነች

  • @user-re8dd5wn6f
    @user-re8dd5wn6f 2 місяці тому

    ወሬ ብብብብብቻ

  • @AfariMadSleuthExportedSalt
    @AfariMadSleuthExportedSalt 2 місяці тому

    ዝምበል ውሻ ጁርናሊስት

  • @AfariMoranSleuth.ExportedSalt
    @AfariMoranSleuth.ExportedSalt 3 місяці тому

    ዝምበይ ቀውስ ውሻ

  • @user-nk3vy5ye1g
    @user-nk3vy5ye1g 3 місяці тому

    ተብታባምዲናትደመቺ