የንግድ ባንክ ጎፋ ቅርንጫፍ ቅሌት | በላይነህ ክንዴ ለህክምና የረዱኝን ብር በባንኩ ተጭበረበርኩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2023
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    የንግድ ባንክ ጎፋ ቅርንጫፍ ቅሌት | በላይነህ ክንዴ ለህክምና የረዱኝን ብር በባንኩ ተጭበረበርኩ
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc 9 місяців тому +17

    የጎፋ ቅርንጫፍ ማነጀሯና ሌባው ተቀፍድደውዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው ገንዘቧን ግን ባንኩ ባስቸኳይ ሊከፍላት ይገባል የነግድ ባንክ ሠራተኛ ስለሆንኩ እስካሁን ሕጋችን ይኼ ነው

    • @asratbedassa1171
      @asratbedassa1171 8 місяців тому

      9

    • @raheltraditionalhabeshadre6827
      @raheltraditionalhabeshadre6827 7 місяців тому

      ይህ ጉዳይ ምን ደረሰ??? በሌላ ሰውም በቅርብ ሰው ደረሰ ምንድነው እየተካሄደ ያለው

    • @mebtuberhanu
      @mebtuberhanu 6 місяців тому

      ​@@raheltraditionalhabeshadre6827 የአዋሽን 1.6 ሚሊየን ዘረፋ ሰምቼ ሳልጨርስ የመንግስት ተቋም ዘረፋ ጀመረ ? " ማንን ልመን " አለ አብዱ ኪያር ። ድሮም ባንኩ ምኑም አይመቸኝም ።

    • @BitanyaTamiru-hm5hh
      @BitanyaTamiru-hm5hh 4 місяці тому

      ❤ zzz CT​@@asratbedassa1171

    • @TesfayeMulat-tl7sr
      @TesfayeMulat-tl7sr 3 місяці тому

      እግኛው በመጀመሪያ ጠይባ ገንዘብወደስቀመጠችበት ጓፋ ገብርኤል ቅርንጫፋ ባንክ ሄዳ ስራ አስኪያጆን ስጠይቅ ድርጊቱን አውቃ የሰጠፋችው ስለሆነ ስራ አስኪያጇ ተባባሪነች አሲጅልኝ እያለቻት አስጠፍታዋለች እሷም ተጠያቂነች!

  • @fentesgedefaw5055
    @fentesgedefaw5055 9 місяців тому +210

    ጋዜጠኛው ን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጉበዝ ነው የአነጋገረ ክህሎት በጣም ይችላል

    • @user-wr2lb9rj4j
      @user-wr2lb9rj4j 9 місяців тому +2

      Btam

    • @truelifetube4172
      @truelifetube4172 9 місяців тому

      😊😊

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 9 місяців тому +3

      በጣም፣ተክልየኮ፣መናገርም፣ማድነቅም፣ይችላል፣ፍርጥረጥ፣ነው፣፣

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 9 місяців тому +2

      በጣም፣ያሳዝናል፣

    • @ሀቅ
      @ሀቅ 9 місяців тому

      😂

  • @MohammedSeid-sr5tj
    @MohammedSeid-sr5tj 9 місяців тому +83

    ልጁ ከሷ ጋር ምንም አይነት ቢኖራቸውም በእሷ ስም ብቻ እስከሆነ ድረስ ብሩ በሌላ ሰው ስም እስከ ወጣ ድረስ ባንኩ አላፊነትን መውሰድ አለበት

    • @user-wr2lb9rj4j
      @user-wr2lb9rj4j 9 місяців тому +1

      Yess

    • @Jocy939
      @Jocy939 9 місяців тому +8

      @@user-wr2lb9rj4j
      ሥራ አስኪጇም ሆነች የበላዮች ተደራጅተው በማሰረቅ ኪራይ ሰብሳቢ ሆነዋል: ተደራጅቶ ዝርፊያ ይሏል ይሄ ነው 😮😮😮

  • @MichaelAmbaye-j3l
    @MichaelAmbaye-j3l 9 місяців тому +23

    በባንኩ ለ40 አመት ብዙ ስራ ሰርቻለሁ ነገር ግን ይህን ጉዳይ በቀላሉ አላየውም 200000 ሺ በላይ ፎሎወር ያላቸው ባለ ፔጆች ያውሩበት

  • @selamuwabato5979
    @selamuwabato5979 9 місяців тому +16

    እንግዲህ ይህ ጉዳይ የምመለከተው ኃለፊነት መውሰድ የለበት ንግድ ባንክ ። በህግ አምላክ ብሯን መልስሏት።

  • @terefebelete5153
    @terefebelete5153 9 місяців тому +61

    እሷ ከልጁ ጋር ስላለው ግንኙነት ንግድ ባንክ ምን አገባው የተጣለበትን አደራ በአግባቡ መወጣት አለበት ያሊያ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክም ሆነ ከሌላ ባንክ ጋር ያለውን ግንኙነት ሊጠነቀቅ ይገባል።

  • @user-zj5lb3gm3x
    @user-zj5lb3gm3x 9 місяців тому +198

    የ ኢትዮጵያ ንግድ ባክ ሊጠየቅ ይገባል ሕግ ሊቆምላት ይገባል በጣም አሳፋሪ ነው

    • @anamengistu
      @anamengistu 9 місяців тому +1

      atkeded limgerh biru yzegeyal enji banku new sewyewn mikesew mulu information silalsetuat new bc akalew ambanker

    • @user-zj5lb3gm3x
      @user-zj5lb3gm3x 9 місяців тому +6

      ብርሩን እኮ የወሰደው ከ እጇ አይደለም ከሚሰራበት ካዉተር ላይ ነው የሰረቀው እደዉም ባኩ የቅርታ መጠየቅ አለበት ኦድተሩ ስራዉ ምድነው ከ 15ሺ ብርር በላይ ያለ መታወቂያ ሊተላለፍ ቻለ? እሷ አልነበረቺም የፊርማ ናሙና ማጣራት የነበረባት ko

    • @belayetwale1714
      @belayetwale1714 9 місяців тому +1

      እውነት ነው

    • @nardosashenafi843
      @nardosashenafi843 9 місяців тому

      ​አ 😊😂😊😊 ፐሀ

    • @mebtuberhanu
      @mebtuberhanu 6 місяців тому

      @anamengistu ምነው የመንግስት ቋሚ አሽቃባጭ ነኝ አልክ/ሽ ? ባንኩ መሀይም ሌቦችን እንደሚቀጥር አታውቅም/ቂም ?

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 9 місяців тому +60

    ፈትህ ለእታችን በፀሀይ ዘረፋ

  • @zeyinuawol4152
    @zeyinuawol4152 9 місяців тому +211

    ከልጁ ጋር ምንም ታውራ ምንም ንግድ ባንክ ይሔን የመሠለ ራስን ከችግሩ የማግለያ ደብዳቤ መጻፉ በጣም አሳፋሪ ነው። ጦይባ በስልክ ደውላ ብር አውጣ ብትለው እንኳ ያንን ሰምቶ ገንዘብ ማስተላለፍ አይችልም በማንኛውም መልኩ ንግድ ባንክ በቀጠራቼው ሠዎች የሚከሰቱ ጥፋቶችን ኃላፊነት መውሰድ ግድ ይለዋል

    • @user-wr2lb9rj4j
      @user-wr2lb9rj4j 9 місяців тому +4

      Btikikili

    • @meronworku5760
      @meronworku5760 9 місяців тому +3

      ምንም ይሁን ምን ግንኙነታቸው የገንዘብ ዝውውር privacyዋን መጠበቅ ነበረባት ደግሞ ብሩ ከተወሰደ በሗን እንዳበደረችው አይነት ስሜት አለው የመልእክት ልውውጦቹ ሲጀመር ከሱ ጋር ብር መልስ አትመልስ መባባል ለምን አስፈለገ

    • @tigisteadanich
      @tigisteadanich 9 місяців тому +3

      በትክክል እኔም ገረመኝ ባሌኳን ቢሆን ማዉጣት እይችልም ተጠያቂዉ ባኩነዉ ለምን ፈትኖት ተያዝ ይዞ ታማኛ ቦታላይ ያስቀመጠዉ ይህንን ማገናዘብ አለባቸዉ ሲቀጥል መረጃዉ እደድረሳቸዉ ለህግ አሳልፎ መስጠት ነበረባቸዉ እሪፖርት እዳረገች ነገሩ ምን ህግ አለና

    • @tigisteadanich
      @tigisteadanich 9 місяців тому +2

      @@meronworku5760 ልክ እኮ ነች ብሬን ሰርቀሀል መልስልኝ ማለቷ ትክክል ነች ለምን ብትል ስታመለክት እረምጆለወሰድ ይገባል አምስብር አይደለም ያጣቸዉ ገባክ ልጆን በነብስ እሲዛኮነዉ ያልወለደ ሲያወራዉና የወለድ ሲፈርድ ልክነዉብየ አላስብም አመለካከትን አስተካክል

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 9 місяців тому +7

      ባንኩ በመጀመሪያ ሰውየውን በማጭበርበር ወንጀል መክሰስ አለበት

  • @gebremichaeldeferso7373
    @gebremichaeldeferso7373 9 місяців тому +75

    የግል ጉዳይ ቢኖራትም እንኳን ገንዘቡን ያስቀመጠችው ንግድ ባንክ ውስጥ ነው። በግል አልሰጠችውም። ባንኩ በስሙ አጭበርባሪዎች አሉት ማነት ነው።

    • @anamengistu
      @anamengistu 9 місяців тому

      yedenkoro sbsb

    • @Hundumak
      @Hundumak 9 місяців тому +4

      በትክክል ። ባንክ ባልና ሚስት እንኳ ቢሆኑ የጋራ አካውንት ከልሆነ ወይም በውክልና ካልሆነ ሌላ ሰውም ሆና ሠራተኛ የግለሰብን ሒሳብ መንካት አይችልም።

    • @asiyaebrahim7097
      @asiyaebrahim7097 9 місяців тому

      Gin lamin bukun waci ina qarin chek lamin ataregum

  • @debtera-media
    @debtera-media 9 місяців тому +84

    እነዚህ አረመኔዎች የግለሰብ ገንዘብ ከዘረፉ ሐገሪቱን እንዴት እንደሚያደርጉ መገመት ነው። አይዞን እህቴ ቀን ይወጣል። 😢😢

    • @anamengistu
      @anamengistu 9 місяців тому

      small maind

    • @yosaworku
      @yosaworku 9 місяців тому +1

      @@anamengistu ያንተ ትልቅ mind ነው ቆሻሻ

    • @fassiladane6973
      @fassiladane6973 9 місяців тому

      tkkl newu ageritoan yezer zerafiwech newu emiyashkerkurat!

  • @bethmek3002
    @bethmek3002 9 місяців тому +5

    እኔ ቃልም የለኝም ግን
    "አንተ ማለት እዉነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ነህ"
    እንዳንተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን ::
    ምክንያቱም በጣም ጥቂት ሰለሆኑ ::ተባረክ ክፋ አይንካህ እድሜህን ያርዝመዉ!!!
    ለረጅም ጌዜ እከታተልካለሁ እዉድሀለሁ ልዩ ነህ
    ታድጋለህ በዉቀትህ ከምንም በላይ ሰዉ ሆነህ በመገኘትህ !

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 9 місяців тому +41

    ልጅሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ ከባድ ጊዜ😢
    ጋዜጠኛው ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @nesanetsileshi8304
    @nesanetsileshi8304 9 місяців тому +24

    ይሄታሪክ ለሁሉም ቤት ነው ወገን መስማት ብቻሳይሆን ጠንክሮ ይሄን ጉዳይ መጨረሻውን ማሳወቅ ጓደኛ ሲታማ ለኔብለ ስማ ነገ እኛጋር መምጣቱ አይቀርም በሌላ ማሊያ መጫወት ይጀምራሉ የማይቀር ነው።

  • @samiab4994
    @samiab4994 9 місяців тому +33

    This is a sad story, if it was in another country the bank employee will be arrested immediately and the bank will credit her account with full apology

    • @Geez__
      @Geez__ 9 місяців тому +2

      የ ህግ ስነስረአት የሌለበት ሀገር ሆነ ምን ይደረጋል

    • @asratbalhwe5214
      @asratbalhwe5214 9 місяців тому

      ለምን ባንኩ ለሕግ አላስተላለፈም

  • @martafashionworldwide735
    @martafashionworldwide735 9 місяців тому +17

    እግረኛው የኔ ምርጥ ስወድህ ፍትህ ለእህታችን ይህ የሚያሳየው ሀገሪቱ ያለችበትን ዝቅጠት ነው

  • @Lee-xn7jv
    @Lee-xn7jv 9 місяців тому +25

    ምንድን ነው ነገሩ ፣ ብራችን እቤት ስናስቀምጥ መንግስት ያስረናል ፣ባንክ ስናስቀምጥ ባንኩ ይዘርፈናል ፣ እረ ኡኡኡኡኡኡ

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc 9 місяців тому +23

    የቅኔው መደሰበል መምህርና ጋዜጠኛ ተ ሃይማኖት አድናቂህ ነኝ

  • @bulchabekele1782
    @bulchabekele1782 9 місяців тому +109

    ለአዘጋጁ(ተክለ-ሃይማኖት አዳነ) እኔ የባንኩ ባልደረባ ነኝ።ከባንኩ ለደንበኛዋ የተሰጠውን ምላሽ በፍፁም አልቀበለውም በሕግም ተቀባይነት የሚኖረው መስሎ አይታየኝም።በዚህም አፍሬያለሁ።በሌላ በኩል ምንም እንኳን የደንበኛዋ ከሰራተኛው ጋር ያላቸው ግኑኝነት ባቀረቡት መልኩ ባይመስለኝም ችግር ግን ያለ ይመስለኛል።ለማንኛውም ለአዘጋጁ የምለው ነገር እስከመጨረሻው ጥረት በማድረግ የባንኩን ምላሽ እንድታስደምጠን አደራ።

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 9 місяців тому +8

      እኔ ግን እውነት አይመስለኝም ። ይህ ድርጊት ከፍተኛ ወንጀል ነው። ይህ ቢሆን ልጁ ታሥሯል ወይ ?

    • @afeweld5291
      @afeweld5291 9 місяців тому +17

      ይቺ ናት ጨዋታ!?
      * ሰዎች በሥራ ቦታ ሠላምታ የደንበኛ ክብር ነው። አትከለከልም!
      * ሠራተኛው የልብ ልብ የተሰማው የሀብታም ገንዘብ ነው ብሎ ነው፣ ችግርም ባይኖርበት ቢወስደው የባንኩ የብድር ገንዘብ ስላልሆነ የሕግ ተጠያቂነቱን ዘንግቶታል፣
      * ግለሰቧ ፈቅዳ አለመስጠቷን የሚታወቀው የደረሰችበት በሌላ ባንክ ቅርንጫፍ ነው።
      * ግለሰባቧ በወቅቱ መብቷን ለመጠየቋ የረዳቻት የባንክ ሰራተኛና የማመልከቻ ደብዳቤዋ ማስረጃ ነው።
      * በባንኩ የአሠራር ደንብ ግለሰቧ ትክክለኛ ማስረጃዋ በእጇ የወጪ የፈረችበት ቅፅ እና የግል መቆጣጠሪያ ደብተሯ ብቻ ሕጋዊ ማስረጃ ነው።
      * የባንኩ ደብዳቤ በጣም ደካማ አስቂኝ በራሱ የመሠከረ ከቀበሌ መዝገቤት ያነሰ ምላሽ ነው።
      *ግለሰቧ በዕምነትና በአደራ ያስቀመጠችው ገንዘብ በባንኩ እንጂ በተቀጣሪው ሂሳብ ቁጥር አይደለም። ገንዘቡን እንኳን ሠራተኛ፣ የባንኩ አይጥ ቢበላው፣ ብሩን ሁሉ ውሃ ቢወስደው የግለሰቧ ችግር አደለም! ደብተሯ ላይ ወጪ አያሳይም!
      * ተቀጣሪው አውጪና ስጪኝ አላለም፣ ችግሬን ነግሬሽ ፈርመሽ በፈቀድሽልኝ መሠረት ወሰድኩ አላለም!
      " ገንዘቡን ስለማታንቀሳቅሽው፣ ችግር ስለገጠመኝ ሳታውቂው ልመልሰው ነበር ደረሽብኝ እያለ፣ ያለፍቃድ መውሰዱን አምኗል።
      * ለዚህም ማረጋገጫው ባንኩ በቴክስት ማየቱ ሳያንስ ተቀጣሪው ባንኩን እና ተጠቃሚውን እንዴት አድርጎ እንዳጭበረበረ ባንኩ ለሌብነቱ ዕውቅና ሰጥቷታል፣
      * የጋራ ማጭበርበር እንዳይባል ግለሰቧ የባንኩ ሠራተኛ ሆና ባንኩ እንዴት እንደሚያጭበረብር የማወቅ መብትም ችሎታ የላትም!
      * ስለዚህ ባንኩ በተያዥ የቀጠረውን ሌባ የመያዝ፣ የአደራ ገንዘብን የመጠበቅ ለአምጭው የመክፈል ግዴታ እንዳለበት ተረድቶ፣ በባንኩና በተጠቃሚ ግለሰቧ መካከል የነበረ የትምምን ሰነድ አስቀማጭ እና ጠባቂ ውል ተደፍሮ በመካከል የልጇን ሕይወት አደጋ ላይ የጣለው ባንክ ከካሳ ጋር የመክፈል ግዴታ አለበት፣ የልጅቷ ሕይወት ላይ ለሚመጣ ችግር በነፍስ ማጥፋትም ባንኩ ተጠያቂ ነው። የባንክ ደብተሯን ገፆቹን ብቻ ኮፒ አድርጋ ከባንኩ አስቂኝ ደብዳቤ ለማስረጃነት በጥንቃቄ ትያዝ ። ሠላም!

    • @user-mu6nd5xg9o
      @user-mu6nd5xg9o 9 місяців тому +3

      ከንግድ ባንክ ብዙ ተዘርፌ ያልሄድኩበት የለም እራሳቸውን ነፃ ነው የሚያደርጉ እጅግ አሳዛኝ ምላሽ የዝች ልጅ ደግሞ ያሳዝናል የህመምተኛ መሆኑ አይይ CBE ክሰሽ ይላሉ police እራሱ እንደዚህ አይነት ነገር መስራት ካቆሙ ቆይተዋል

    • @afeweld5291
      @afeweld5291 9 місяців тому +4

      @@user-mu6nd5xg9o
      * ባንኩ ስለሠራተኛው ወንጀለኛነት ሳይሆን" የባንኩ ሠራተኞች የሚሰርቁበትን መንገድ አውቆ ደንበኞች ይህንን የተለመደ የተቀጣሪዎች ሌብነት እንዲያደንቁ፣ ጥፋቱም፣ የጋራ ልማት እንደሆነ ገልጿል። 🤔
      *ይህንን ድንቁርና ይዘን ነው ቀይ ባሕር የምንሄደው?
      ኡ ኡ ኡ ኢትዮጵያ ጠፍታኛለች በቁም ተሰእርቄአለሁ አፋልጉኝ! አባ ዳኛው ድረስ *ይህ የጃቡሳ ቡድን ደርሶ እንዲህ ዓይነቱን መሥሪያ ቤት እየገባ፣ ቅንድቡን ያላጨው እንደሆን ጆሮውን ቀንጥሶ በጥርሱ ያላስነከሰው እንደሆን የቆመ ይታዘበኝ።
      * ጎበዝ ካሜራህን ለማስረጃና መረጃ ተጠቀምበት ይህ አተዳደር ለገበሬ አዛባ እንዲጠፈጥፍ ይደረጋል። እንዴት ሀገር በዚህ መልኩ ይፈርሳል? ይዋረዳል ? ስድ፣ ጋጠወጥ ይሆናል?! ሥርዓት አልበኝነት ብልፅግና ይሆናል?!

    • @anamengistu
      @anamengistu 9 місяців тому +1

      10Q

  • @atsedebaltna850
    @atsedebaltna850 9 місяців тому +28

    አዋሽ ባንክ ኧረ ማረኝ በጣም ነው የሚገርመው። ኧረ ጉድ በዋስ እኮ ነው የተቀጠረ ስለዚህ ባንኩ ሙሉውን ብር አስገብቶ ልጁን መክሰስ ያለበት እራሱ ነው እንጂ ጦይባ አይደለችም

  • @yosefephrem9902
    @yosefephrem9902 9 місяців тому +59

    ምንም አይነት የፍቅር ግንኙነትም ቢኖራትም ባይኖራትም ምንም አይነት ግንኙነት ቢኖራትም ተጠያቂ የሚወሆነው ባንኩ ነው

  • @user-hs8rs6jq7t
    @user-hs8rs6jq7t 9 місяців тому +61

    እንዲህ ያለ ነገር ተደጋገመ እና ማንን እንመን ያለንስ ትንሽም ቢሆን የት እንስቀምጥ 😢😢😢

    • @wegf6808
      @wegf6808 9 місяців тому +3

      መንግስት የሌባ ኔትወርክ ነው አትመነው እራስህጋ አስቀምጥ

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      @@wegf6808
      ለቤት ሰርሳሪ እና ለማጅራት መቺ እያመቻቸኸው ነው እንዴ ፧ 🤫

    • @ahadutech1519
      @ahadutech1519 9 місяців тому +1

      የግል ባንኮችን ተጠቀም እነሱ ታማኝ ናቸው

  • @enatneshworku3945
    @enatneshworku3945 9 місяців тому +27

    እንደውም ለንግድ ባንኩ የሚገርም መረጃ እየሠጠች እኮ ነው የሠራተኞቻቸውን ስነምግባር ጉድለት በግልፅ አሳይታቸው ወንጀሉን ለመሸፋፈን መሞከር ለባንኩ ከባድ ነው

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 9 місяців тому +19

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተክለሐይማኖት አዳነ ወንድማችን

  • @LOVE-xj3nw
    @LOVE-xj3nw 9 місяців тому +7

    ተክለ ሃይማኖትን አለማድነቅ አይቻልም። በለሰለሰ አንደበት ሁሉን ዳሳሽ፣ አሁን ውስጣችን ለመፈተሽ ጥሩ አጀንዳ ጀምረሃል። ብዙ ታሪክ ይወጣል። ክብር ይገባሃል

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 9 місяців тому +15

    ከዚህ በፊት ባለፈው አመት በእዮሀ ቲዩብ የቀረበ ተመሳሳይ ታሪክ ነበር።ከአረብ ሐገር ስትመለስ በስሟ ሌላ መታወቂያ አውጥቶ የእህቷ ባል ሙልጭ አድርጎ ወሰዶ ተገኘ።ባንኩን ስታነጋግር አካውንት የከፈተችበት የራሷ መታወቂያዋ ተገኘ።ሐሰተኛ ሴት እያቀረበ ብሯን ሲዘርፍ የባንኩ ሠራተኞች አያውቁም ማለት አይቻልም ።ምን ላይ እንዳለች ፈጣሪ ይወቀው።እና ተመሳሳይ አሳዛኝ ታሪክ ነው።

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 9 місяців тому +2

      ተባባሪ ናቸው እስከ ማናጀሩ ድረስ በህብረት ነው የሚዘርፉት የኝአስ ጉድ ቤተሰብ ቼክ እንዲያደርግ መንገር ነው ድፋረት እኮ ነው ደብተር ላይ እየመዘገበ አካውንቱ ባዶ በደብተሩ መጠየቅ አለበት ንግድ ባንክ

    • @asiyaebrahim7097
      @asiyaebrahim7097 9 місяців тому

      Awo tikikil inem agatimognal gin ine asmelishalew

  • @sihenyohannes5800
    @sihenyohannes5800 9 місяців тому +25

    ወይ ጉድ ንግድ ባንክ የአንድ ብሄር ቤት ስለሆነ ልጁ ደሞ ባለጊዜ ነው .... እግዚአብሔር ይርዳሽ CBE ግን መጠቀም ማቆም አለብን ብዙ የሌብነት ቅሌት እየታየበት ነው😢

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 9 місяців тому +1

      እኔም ይህ ሀሳብ ነው የመጣልኝ እሺ ብራችን ማንን ነው ምንጠይቀው ለምሳሌ ስደት ሆነን ብር አስቀምጠን ካላቀሳቁስነው እየገመገሙ ይበሉታል ማለት ነው

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 9 місяців тому +1

      የምገርም ጉድ ሳይሰማ አይቀርም ደግሞ የአማራ ባንክ ነው ልትሉ ነው እባካችው የኢትዮጵያ ሕዝብ ተቻችሎ መኖርን ነው የምያቅበት እንጂ እንዲህ ዓይነት ወራዳ ንግግር ሴትዬዋ ተቼግራ በቀረበችው ላይ ንግድ ባንክ ለኦሮሞ መሸለማችሁ ይህ ውርደት ይመስለኛል።

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 9 місяців тому +2

      @@aberashayele66 እናቱ ባንኩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመንግስት ነው በአሁን ሰአር ስራ ላይ ያሉ የኦሮሞ ተወላጅ ናቸው ምነው ቆርቆርሽ ይህ ሁሉ ሀገር ሚያተራምሰው ማነው ሀሉ ኬኛ አይደል

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r 9 місяців тому

      ኣሮሞ ነን ብለው በሰማችሁ የሚሰርቁትን አይወክሉንም ማለት የናንተ ድርሻ ነው። በሰራችሁት ሰራ በሁሉ ተሀጠለሃችሁ ከናንተ ከሀዲ አታላይ በዛ ። ለዝምድና ሳይሆን ለጉርብትና ተፈራችሁ ።ክህደት ውሸት ሌብነትን ውጡና አውግዙ ተቃወሙ

    • @yonasalene2077
      @yonasalene2077 7 місяців тому

      Tikikil tikikil tikikil AMARA silehonech manim ayitebaberatim tezerfa kerech yasazinal betam

  • @erimyastaye9329
    @erimyastaye9329 9 місяців тому +34

    ተክልዬ አንበሳው በርታ ቀጣዮን በደንብ ንግድ ባንክ ይፈተሽ ባአንድ ብሔር የተወረረ ነው ይሄ ሁሉ የአገራችን የህግ ድክመት እና የባለስልጣኖቹ ሀላፌነት የጉደለው አሰራራ ነው መንግስትና ህዝብን እምነት የሚሳጣ ነው

  • @user-zw2xg1bk2s
    @user-zw2xg1bk2s 9 місяців тому +3

    እጅግ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው።
    ምንም እንኳ አንቺ ያለሽ ግንኙነት ልጁን ይህንን ወንጀል እንደሰራ ያበረታታው ቢሆንም ንግድ ባንክ ግን የወጠው መልስ ለምና ስቀምጠው ገንዘብ ዋስትና እንደሌሌን ማሳያ ከመሆኑ በተጨማሪ ማንኛው የባንኩ ባለሙያ የባንን ደብተራችንን መበርበር እንደሚቻል ትልቅ ማሳያ ነው ፡ :

  • @matilove3643
    @matilove3643 9 місяців тому +86

    ተክልዬ ምርጡ ጋዜጠኛ ።

  • @BirukSisay-ir8ec
    @BirukSisay-ir8ec 9 місяців тому +16

    ያሳዝናል! የወደቀ መንግሥት ይዞን ሊወድቅ ነው።

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому +5

      ብልህ ህዝብ ፡ ከሚወድቅ መንግስት ጋር አብሮ አይወድቅም። ምክንያቱም ፡ መንግስት ቢቀያየርም ህዝብ ግን ይቀጥላል።

    • @BirukSisay-ir8ec
      @BirukSisay-ir8ec 9 місяців тому

      @@TruthEz ውድቀት አንጻራዊ ነው።

  • @tegshe281
    @tegshe281 9 місяців тому +6

    አሁን የለው አገዛዝ አጭበርባሪና ወበዴ ስለሆነ ሁሉም እራሱን መጠበቅና መከላከል አለበት
    እግዚያብሄር የርዳሽ🙏

  • @TheAbyssinian1984
    @TheAbyssinian1984 9 місяців тому +11

    Simple: -
    I am sure CBE archives their CCTV recordings. Checking the dates the money was transferred and whether the lady was physically present at the bank. Boom!

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 8 місяців тому

      Not important to do that. The guy himself(the accountant ) acknowledged that he transferred the money. Boom

  • @enayaali9175
    @enayaali9175 9 місяців тому +13

    ተክሌዬ እራስህን እየጠበቅ እነዚህ ነብስ በላዎች እንዳያጠቁህ

  • @rozaabate6387
    @rozaabate6387 9 місяців тому +21

    በዚህ አይነት ሰው እንዴት ነው አምኖ የሚያስቀምጠው እራሱ ንግድ ባንክ ተጠያቂ ነው የራሱ ሰራተኛ ነው በጠራራ ፀሀይ ዘረፋ ነው

  • @abebeworkneh1401
    @abebeworkneh1401 9 місяців тому +2

    ,ተክለሐይማኖት አዳነን በጣምነው የማደንቀው እኒህ ቡዶች እንዳይበሉህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @AY-fk1mh
    @AY-fk1mh 9 місяців тому +45

    I am really surprised why the bank didn't take action right away when she reported fraud. How come the management of the Commercial Bank of Ethiopia became too lenient to take action? The bank is responsible for paying her money back. I would say CBE is not loyal and reliable bank anymore. Shame on CBE management and board members.

    • @tewodrostaddy-cj1rj
      @tewodrostaddy-cj1rj 9 місяців тому +6

      በጣም የሚገርም ወንጀል እየተሠራ ነው ይሄ የለመዱት ተግባራቸው ሊሆን ይችላል እጃቸው ባይኖርበት ይታሠር ነበር።

    • @arditube5698
      @arditube5698 9 місяців тому +2

      They don't care

    • @ja-ge6498
      @ja-ge6498 9 місяців тому +3

      I feel ,the cbe bank employee shares the stolen money

    • @AY-fk1mh
      @AY-fk1mh 9 місяців тому +1

      It looks like we are giving our money to individuals rather then CBE. CBE does not follow the rules and regulations that are designed by National Bank of Ethiopia.

    • @user-nz5eg4ms2s
      @user-nz5eg4ms2s 9 місяців тому +1

      Do you know the name of the banker?

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich 9 місяців тому +10

    ተክልዬ ሰላምክ ይብዛልኝ ስወድህ❤❤❤❤ በጣም ያሳዝናል ባኮቹን እድንጠነቀቅ ለኛም ትምህርት ሰጠን እማምላክ ትፈልግልሽ አቅሽን ልጂሽንም ፈጣሪ ይማርልሽ እህቴ😢

  • @tesfayetafesse9064
    @tesfayetafesse9064 9 місяців тому +13

    CBE should pay back her money. Criminal practice. CBE branch Manager is accountable.

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 9 місяців тому

      ሰውየስ?

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      በኮታ ሳይሆን በብቃት የሚመደቡ ባለሞያዎች ፡ ሃላፊነትን እና ታማኝንትን ያንፀባርቃሉ። 🏦

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx 9 місяців тому +7

    ሀይ ወንድሜ ጀግና ነህ ግን እኛስ በዚግ ንግድ ባንክ ያስቀመጥናው ምን ወስትና አለን በሰው ሀገር ታቀጥላን 😢😢😢😢

  • @politicalopinion4860
    @politicalopinion4860 9 місяців тому +6

    አንድ ነጥብ አለኝ ልጅቶ ደብተሮን ይዛ ሄዳ የቅርጫፍ ስራ አስኬያጆ ከሲስተም ጋር አመሳክራ ከሆነ ፤ ባንኩ በእነዚያ ስድስ ቀናት (ሪፖርት ከተደረገበት ጊዜ ጨልቀባ ጨልሲሳ መስኮት ላይ ይሰራ ነበር ስለተባለ) እርምጃ መውሰድ ነበረበት፡፡ በጣም የዘገየ ነው፡፡

  • @user-nj2nc3xf1l
    @user-nj2nc3xf1l 9 місяців тому +14

    ነገድ ባንክ ዘመናዊ ዘረፋ ጀመሩል

    • @user-cx2ql7so9i
      @user-cx2ql7so9i 9 місяців тому +1

      ብሬ፣ጉዴፈልቷል

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 9 місяців тому

      ​@@user-cx2ql7so9iእኔም እናቴ ናት የምታንቀሳቅሰው አጭበርብረዋት ይሆን አልፎ አልፎ ፎቶ አካውንቱ ላይ ያለውን አንስታ ትልክልኝ ነበር ግን ደብተሩ ላይ መፃፋ ዋጋ የለውም ማለት ነው ሲስተሙ ላይ ብሩ ከሌለ ተመሳጥረው ነው የዘረፉዋት ባንኩ ተጠያቂ ነው ቼክ ማስደረግ አካውንቱን ቁጥር ብቻ ይዞ ሄዶ ሌላ ቅርንጫፋ ሁሌ አንድ ቦታ ተጠቃሚ ከሆንሽ ያውቁሻል ተደራጅተው ይዘርፉሻል

  • @wecaresupermarket7777
    @wecaresupermarket7777 9 місяців тому +18

    ክርስቲያን ተብሎ እንዴት በጅምላ ትናገራለህ፣?ስንት ክብራቸዉን የሚጠብቁ የተከበሩ ሴቶች አሉ።

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 9 місяців тому +3

      ለሚድያቸው ጥቅም ብሎ ለስሙ ክርስቲያን ነው እውነትሽ ነው በጅምላ መሳደብ

    • @k.b6591
      @k.b6591 9 місяців тому

      ደነዝ በይው

    • @1234ghhddghhj
      @1234ghhddghhj 9 місяців тому

      Lik new mastekakeya yasfeligal. Bilginina nigigir new. Awekish simulation honobet nèw

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 9 місяців тому +1

      @@k.b6591 ትሽ ቀሽም አንቺ ነሽ ደነዝ አህዛብ ይዝጋሽ

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 9 місяців тому +1

      የት?

  • @user-tp2ku6uv7r
    @user-tp2ku6uv7r 9 місяців тому +4

    መጀመሪያዉኑ ለፖሊስ ሪፖርት ማድረግ ሲኖርባት ሥራ አስካያጂዋ ጋ በመመላለስ ጊዜዋን ማጥፋት አልነበረባትም።

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 9 місяців тому +1

    የፈለገው የፍቅር ግንኙነት ይኑራቸው፣ ከሰራው ስራ ጋ የሚያገናኘው ነገር የለም፣ ወንጀለኛ ነው፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጠያቂ ነው።

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t 9 місяців тому +27

    ትራንስፈር ካደረገች ከአካውንት ወደ አካውንት እንዲተላለፍ ያዘዘችበት የማዘዣ ወረቀት አለ ወይ ? ካላዘዘች ግን በማታውቀው ሁኔታ ገንዘቧ ባንኩ በሚተማመንበት ሰራተኛ ተወስዶባታልና ባንኩ ሊከፍላት ይገባል ።

    • @Jocy939
      @Jocy939 9 місяців тому

      የባንኩ መልስ አሳፋሪ ነው

    • @tayiba4872
      @tayiba4872 9 місяців тому

      የወሠደዉአካልለምንአይጠየቅም

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 9 місяців тому +14

    እደ ኧረ የጉድ ሀገር ጭራሽ የሰው ብር መውስድ ጀመሩ የባክ ሰራተኞች አይ ሀገሬ አዘኩልሽ በጣም

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo 9 місяців тому +8

    በላይነየማዉቀዉ፣ጎጃም፣በረዳ፣ሆሮጉዱሩ፣ሆቴል፣ሰሰራ፣ነዉ፣እሱ፣ደግሞ፣መጋዘን፣ነበረዉ፣ጎበዝ፣ስራ፣ወዳድ፣ሰዉ፣ነዉ፣ከነ፣ባለቤቱ፣ከነ፣ወድሞቹ፣በላይነ፣ተባረክ፣የሚሰጡ፣እጆች፣ብሩክ፣ናቸዉ።

  • @berhanuzeleke5163
    @berhanuzeleke5163 9 місяців тому +1

    በመንግሥት ህጋዊ ድርጅት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአደባባይ እንዳህ አይነነት በራሱ ሠራተኛ እንዲህ አብነት ወንገል መሠራቱን ስሠማ እጅግ በጣም አዘንኩ በአገሬ ጉዳይ, ይህ ማለት በእኛ አገር በዚህ ዘመን ምንም ህግ እንደሌለው ትልቅ ማሰረጃና ዜጐች በአገራቸው ህግ እንደሌለ ትልቅ ማረጋገጫ ነው ያውም ለታመመች ህፃን ልጅ መታከሚያ በእርዳታ የተሠጠ ገንዘብ እጅግ ያማል.
    ኢትዮጵያ ውሰጥ በዚህ ዘመን የሚደረገው ነገር በእውነት ግራ ያጋባል
    ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ህዝብ ሐብት ከሆነ የለን አይን ያወጣ ወንጀል በሠራው ገለ ሰብ ላይ በአሰቸኳይ ህጋዊ ውሣኔ መሰጥ አለበት.

  • @user-ni5tl5fz2n
    @user-ni5tl5fz2n 9 місяців тому +14

    ሲቀጠር ተያዥ ይኖረዋል ተያዡን መያዝ ነው አምጣ ብሎ

  • @tsegaye4444
    @tsegaye4444 9 місяців тому +7

    ጎበዝ ምን ትጠብቃላቹ ብራችሁን አውጥታቹ ወደ ግል ባንክ አስገቡ

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      ባንክና ግለሰቦችን እየዘረፉ ፡ ለጋስ ባለሀብቶችን የማሸማቅ ልዩ ተልእኮ ቢሆንስ ፧ 🤔

  • @tenayutub
    @tenayutub 9 місяців тому +3

    አንተን አለማድነቅ አይቻልም የታፈነን ድምፅ ዋይታ ጆሮ የምትሰጥ ምርጥ ሰዉ አምላክ ይጠብቅህ

  • @teshomebeshahad4935
    @teshomebeshahad4935 9 місяців тому

    በእውነት የሚገርም ግዜ ላይ ደርሰናል ንግድ ባንክ በተረኝነት ስነምግባር በሌላቸው የሰበሰባቸው እንዲህ አይነት ወንጀል እየሰሩ በማን አለብኝነት ሰራውን እየሰራ ጠያቂ አካል አለመኖሩ ያማል ንግድ ባንክ በተረኝነት ተተብትቦ የህዝብ ሀብት ነው ለማለት አያሰደፍርም የግል ባንኮች የተሻሉ እንደሆነ አመላካችም ነው ወደደም ጠላም የቅርንጫፍ ንግድ ባንኩ የዘረፈው ጨልቀባ በቂ ዋስ ያለው በመሆኑ ሲፈልግ ዋሱን አለበለዚአ ባንኩ ለግለሰቧ ሊመልሰ ይገባል የባንኩ ማናኔጀር እሰኪጠፋ ወይም እንዲሰወር በመርዳት ሰለሆነ ልትጠየቅ ይገባል ንግድ ባንኩ እንዲህ አይነት መልሰ መፃፍ ተቀባይነት ካለመኖሩም በላይ ተጠቃሚ የሆነ ሁሉ ባንኩን ሊአወግዝ ይገባል

  • @wardanega4857
    @wardanega4857 9 місяців тому +3

    Hawu you explain about Muslim l liket 👌

  • @mulatadese372
    @mulatadese372 9 місяців тому +8

    እኔምለው ፈርሜ ካላወጣው ደብተሬላይ ካልተጻፈ ምን አገባኝ ባንኩ ሊሰጠኝ ግዴታው ነው

  • @user-vj6wl7us9v
    @user-vj6wl7us9v 9 місяців тому +3

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ አንተም ለታፈነ ድምፅ መሆን ምንኛ መታደል ነው

  • @Kalkidan727
    @Kalkidan727 9 місяців тому +6

    አንዲት ልጅን ለማትረፍ በእርዳታ የተሰበሰበን ገንዘብ ሲወስድ ትንሽ አይከብድም። ባንኩ ውስጥ ከሚሰራው ጋር ተዋወቁም አልተዋወቁ እሷ ብሯን አምና የሰጠችው ለባንኩ እንጂ ለሱ አይደለም የባንኩ አመራሮች እንዳሻው TRANSFER ሲያደርግ የት ነበሩ።
    እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጅሽን ያድንልሽ። ንግድ ባንክ ብዙ ተጠቃሚዎች አሉት ለእያንዳንዱ እርምጃው ሀላፊነቱን ሊወስድ ይገባል ብሩን ሊመለስ ይገባል ባንኩ ለቸልተኝነቱ ሊጠየቅ ይገባል!!!

  • @ebnmediaethiopianbroadcast7073
    @ebnmediaethiopianbroadcast7073 9 місяців тому +8

    የሚገርም ታሪክ ነው፡፡

  • @semualex7438
    @semualex7438 9 місяців тому +7

    ሚገርመው ልጁ ብቻ ሳይሆን Authorizer and auditor ይመለከታቸዋል

  • @gunatube12
    @gunatube12 9 місяців тому +5

    በጣም ያሳዝናል ምን ጉድ ነው😢 ትልቁ ተቋም በዚህ ልክ ከወረደ ምኑ ይታመናል ምን አይነት ነገር እነዚህ ሰዎች ግን በገቡበት ሁሉ እንደፈለገ ወንጀል የሚፈጽሙት በማን አለበኝነት እና በዘፈቀደ የምትመራ ሀገር 😢

  • @peace3791
    @peace3791 9 місяців тому +26

    እውነት እኮ አይመስልም:: መንግስት የሌለበት ሀገር

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 9 місяців тому

      እኔ ግን እውነት አይመስለኝም ።

    • @ATayetub
      @ATayetub 9 місяців тому +2

      አረ እውነትነው 😢😢😢 በአማራና ትግሬ ጦርነት ወቅት 15አመት ያልሞላት ልጇ በትግሬ ወራሪ ቡድን በጋራ ተደፍራባታለች ልጅቱ የማህፀን ህክምና ስለሚስፈልጋት በበሽታውም የመጠቃት ነገር ወዘተ ስለነበረ በኢቢኤስ ቀርባለች ብዙ ባለሃቤቶች ረድተዋታል ብዙ አልቅሷል😢😢

    • @soldan352
      @soldan352 9 місяців тому +1

      የምን መንግስት ?? መንግስት ስሙም የለ ጎበዝ።😊😅😂

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r 9 місяців тому

      እውነት አይመሰለኝም ያልው በሱ ቤት ገብቶ እውነት መሆኑን እዲያዉቅ ያርግለት 😢

    • @user-sn7bd3kt9i
      @user-sn7bd3kt9i 9 місяців тому

      እሱም ህመሙንይቅመሰዉ

  • @solomontesfaye497
    @solomontesfaye497 9 місяців тому +13

    ንግድ ባንክ ፡ ነው ፡ ተጠያቂው !!

    • @usahandsoffethiopia8486
      @usahandsoffethiopia8486 9 місяців тому

      ካላይ ጅምሮ እስከ ታች ስዎቹ እኮ ያለምንም የትምህርት መስፈርት የስራ ልምድ ጫላ ብቻ ስለሆኑ የተቀጠሩ ናቸው እንዝህ ስዎች ያዳጉት በአካባብያቸው ካለው ሜዳ ከከብቶቻቸው ጋር እውቀትም ስለህግም ስነምግባርም የሌላቸው ከብቶች ናቸው ሀገሪቱን ዝብርቅርቅ አድረገዋታል ከመሪው ጭምር ውጭ የምትኖሩ ስዎች ብራችውን በባንክ አትላኩ አታስቀምጡ ኢትዮጵያ በአሁኑ ስአት መንግስት የሌላት ብቸኛ ሀገር ነች

  • @BanchiyrgaAlemu
    @BanchiyrgaAlemu 9 місяців тому +5

    ሀገራችን አድጋ እዚህ ደረሰች

  • @tigestbisrat3111
    @tigestbisrat3111 9 місяців тому

    Tekeleye betam gobez nhe anchim egziabhere yirdashe

  • @lovemamatesfaye3040
    @lovemamatesfaye3040 9 місяців тому +14

    ባንኩ መከሰስ አለበት

    • @tewodrosdegefe9774
      @tewodrosdegefe9774 9 місяців тому

      እንደኔ ሀሳብ ከሆነ የቅርንጫፍ ሀላፊዋ ልትመረመር ይገባል ለምን ቢባል ተጠርጣሪውን ጊዜ ሳትወስድ ኮሚቴ አዋቅራ ልታነጋግረው ሲገባት ጭራሽ ከለላ እየሰጠች በሚመስል መልኩ ጊዜ ልትሰጠው አይገባም ነበር

  • @tigistabuhay7239
    @tigistabuhay7239 9 місяців тому +3

    በትክክል❤

  • @oumerta9987
    @oumerta9987 9 місяців тому

    በጣም የሚገርም ዘረፉ ነው በቅድሚያ ልጅሽን አላህ ያሽርልሽ አንችንም አላህ ይርዳሽ ይህ ጉዳይ ወደ ህግ መምጣት አለበት አምና የሰጠችው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን እንጅ ሰውየውን አይደለም ስለዚህ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብሩን የመመለስ ግዴታ አለበት ካልሆነ ግን ሁሉም ሰው ከዚህ ታሪክ ሊማር ይገባል አዳሜ ንቃ አንድ ነገር ልበል ከወለድ ነፃ የሚለው ትታችሁ ሙዳረባ ተንቀሳቃሽ ብላችሁ አካውንት ክፈቱ ትርፈ አለው ሌላው ደግሞ ከምንም በላይ ሁሉም ይጠንቀቅ ብዙ እንደ እህታችን የተሸወደም አለና

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 4 місяці тому

    What an excellent journaliste you are!!! God bless you now and then!!!!

  • @lovemamatesfaye3040
    @lovemamatesfaye3040 9 місяців тому +11

    ንግድ ባንክ መከሰስ አለበት

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 9 місяців тому +2

      ንግድ ፣ባንክ ፣ሌባ፣ናቸው ፣ሰንት፣ሰው ፣ብራቸዉ፣ተወስዱባቸዋል😢😢

  • @user-rb3iq9cy9l
    @user-rb3iq9cy9l 9 місяців тому +5

    ወይኔ ጉዳችን ሰው አገር ለፍተን ያስቀመጥነው ብርስ እዴት ነው እርግጠኛ የምንሆነው ጉድ እኮ ነው 😢

  • @AsniBekele
    @AsniBekele 9 місяців тому

    በነገራችን ላይ ያቺ ባንከሩን እንዳይያዝ አስተዋፅኦ ያደረገችው ስራ አስኪያጅ መከሰስ አለባት ተባባሪ ወንጀለኛ ናት።

  • @amlaktemesgen611
    @amlaktemesgen611 9 місяців тому +1

    ተባረክ ጥሩ ሙያዊ ስነምግባር ያለው ፕሮግራም ነው አስተማሪም ነው። እናመሰግናለን

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg 9 місяців тому +15

    የፈለገ ግንኙነት ይኑራት፣ ከማንም ይሰጣት፣ ብሩን ለምንም አላማ ትጠቀም----ሌላም ሌላም።
    የልጁ ሀለፊ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተይዛ ብሩን ማስመለስ አለባት
    1. መረጃ ደርሷት እርምጃ አለመውሰዷ
    2. ተባባሪ በመሆኗ
    አከተመ

  • @lllkifle1442
    @lllkifle1442 9 місяців тому +12

    This is very scary we have a Bank in Ethiopia this is a big lesson for everybody if they do this we do business over there we are going to close my account

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      መስኮት ላይ ከሚሰራ ሰው ጋር የግል ጉዳይን ማጋራት ፡ ለመጭበርበር በር እንደመክፈት ይቆጠራል።

    • @ahadutech1519
      @ahadutech1519 9 місяців тому +1

      ​@@TruthEzእኔ እንደባንክ ሰራተኛ ልንገርህ አደለም በፍቅር ከእናቴም አካውንት ያለ ፈቃዷ እና ፊርማ ብቀንስ እኔም ተጠያቂ ነኝ ባንኩ የመክፈል ግዴታ አለበት ባንኩ ደሞ እኔን ይጠይቀኛል ይሄ ነው ህጉ

  • @tolesaalemu6257
    @tolesaalemu6257 8 місяців тому

    Detective journalist, I have liked the way you detect into matters.

  • @endalewhaile1169
    @endalewhaile1169 9 місяців тому +1

    እንዴት ያለ ባለቤቱ ፍቃድና ፊርማ መታወቂያ ብር ሊተላለፍ ይችላል በዚህ ዓይነት ሁላችንም አደጋ ላይ ነን ሰውየው ቢጠፋ ቀጣሪውና ተያዡ ሊመልሱላት ይገባል ይህ ግልፅ የሆነ ዝርፊያ ነው ጌታዋን የተማመነች በግ ...ይባላል

  • @kasualem2137
    @kasualem2137 9 місяців тому +17

    ጨልቀባ ጨልሲሳ ባለ ግዜ ነው ማን ይጠይቀዎል። ያሳዝናል CBE

    • @ZEUSAPOLLO
      @ZEUSAPOLLO 9 місяців тому +2

      3 ወር ኢትዮጵያ ነበርኩ ባለ ግዜዎች መሆናቸው የምታዊቂ አየር መንገድ ንግድ ባንክ እነርሱ ናቸው

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 9 місяців тому

      @@ZEUSAPOLLO awe balegizie nen....😂😂😂😂😁😁😀

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      @@zabibaali9470
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      @@ZEUSAPOLLO
      አባትና ልጅ [ዙስ እና አፖሎ] ጣኦቶች ፡ እኛና እነሱ ማለት ይወዳሉ። ⚡️🏹

    • @senaitjira209
      @senaitjira209 9 місяців тому +1

      ማንም ቢሆን ከተጠያቂነት አይድንም ባለጊዜ እያላችሁ መላውን ህዝብ አትኮንኑ ቀዳዳ ሁላ

  • @meditube1065
    @meditube1065 9 місяців тому +7

    የኢክራም እናት አንረሳትም ሁለታችሁም ጀግኖች ናችሁ አብሽሩ ግን የተወሳሰብ ነገር አለ😅

  • @samsongetnetbelachew
    @samsongetnetbelachew 9 місяців тому

    ተክሌ እዴት ነህ ዝግጅትህ በጣም ነዉ የምወደዉ በጣም አክባሪህ ነኝ ተክሌ ልክ እደ እህታችን አይነት ተመሳሳይ ቸግር የገጠማት ልጅ ነበረች አተ ጋ መታ መናገር ፈልጋ ነበር ግን አድራሻህን ልተገኝዉ አልቻለችም ከቻልክ ብታገኛት

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 9 місяців тому +1

    Teklye you were supposed to be a lawyer always admiring you. Keep it up 👍

  • @jrethio8618
    @jrethio8618 9 місяців тому +7

    ከዚህ ብዙ መማር አለብን የማይመለከተውን ሰው ስለራሳችሁ እንዲያውቅ አታድርጉ መደዋወል አያስፈልግም በተለይ የእናተ ኢንፎርሜሽን ያለውን ሰው ምንም ሳፋጣ አያስፈልግም

    • @YoniAmen
      @YoniAmen 9 місяців тому

      Banku tetyakinew banku yeleboch washa new

    • @jrethio8618
      @jrethio8618 9 місяців тому

      @@YoniAmen ባንኩ እማ ትልቅ ጥፋት ነው ያለው ግን መንገድ ከፈተች እሷ ኪያ ምንምን እያለች ማቆላመጥን ምን አመጣው ኢትዮጵያ ህግ የለም አንዴ እጃቸው ላይ አይጣልህ እንጅ ኤርፖርት እንኳን የሰው ሀገር ሰላም ግቡ ብሎ ሸኝቶን ኢትዮጵያ ስንገባ ውሻ ነው የሚያስመስሉን እና እሷ ትንሽ በር ከፍታ አስገብታዋለች እንዴ መብራት እየከፈለ አልሰማህም ማለት ነው

  • @Multipurpose_Channel
    @Multipurpose_Channel 9 місяців тому +12

    It doesn't matter what their relationship is, under no circumstances, no one has the authority to take your money from your bank account.

  • @sintayehuminda2907
    @sintayehuminda2907 9 місяців тому

    በእውነት አዝናለሁ። አዘጋጁ ምሥጋና ይገባሀል።
    ሔደሽ ፈልጊ ካሉ ንግድ ባንክን ማቋራጥ ይገባል። ዋሥትና መሥጠት አልቻሉም።

  • @Umu_m
    @Umu_m 9 місяців тому

    ሠላምሸ ይብዛልን እህታችን እንኳን ምደህና መጣሸ ማማየ በጣም ደረሰ የሚል ግዜ ነበር በርችልን ከዚህም በላይ እንጠብቃለን ሠላም ፍቅር አንድነት ንመተሳስብ ሠላምን ፍጣሪ ይመልሰልን. አረፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ማሬ

  • @Ka0358
    @Ka0358 9 місяців тому +6

    She looks she has some love relationship! But the bank is still responsible!

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 9 місяців тому

    ይገርማል ለሌሎቹ ደንቀኞችስ መተማመኛው ምንድን ነው ትኩረትና ክትትል በሌሎቹም ላይ አስቸኳይ ለእህታችን ምላሽ ሊሠጣት ይገባል ሠራተኛው ሲቀጠር ዋስትና የለውም ይህም የባንኩ ጉዴይ እንጂ የእህታችን አይደለም

  • @yimenasumenigstu8648
    @yimenasumenigstu8648 9 місяців тому +14

    አነጋገሯ ቤተሰባዊ ግንኙነት ያላቸው ይመስላል

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 9 місяців тому +2

      ቢኖራቸውም ወንጀል ነው የሰራው ባልሽ ቢሆንም ባንክ እየሰራ አካውንትሽ ውስጥ ያለውን ገንዘብ ከወሰደ ወንጀለኝአ ነው ባንኩ ነው የቀጠረው ያንቺ ባንክ አይደለም አንቺ አልቀጠርሺውም ወንጀል ነው

    • @sherefedinnassir1591
      @sherefedinnassir1591 9 місяців тому

      Leba serategna new yeketerut :: endezih keribo yewah mehonwan siselilat new yekeremew .

    • @samrawitmohammed781
      @samrawitmohammed781 9 місяців тому

      Awo bedeneb alachew

  • @negashhundie7070
    @negashhundie7070 9 місяців тому +10

    ያሳዝናል ዪሂን የሚያሂል ትልቅ ድርጅት የሌባ ተባባሪ ሲሆን እህታችን የሰራስሂው ሲህተት ገንዘብሽ እንደጠፋ ወደ ፖሊስ ነበር መሄድ እና ማስያዝ የነበረብሽ አሁን ቀጥታ ወደ ሂግ ሂጂ ባንኩን ክሰሺ የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅዋ ነች ያስመለተቺው

  • @TarikuAlemu1
    @TarikuAlemu1 9 місяців тому +1

    ብር transfer ስደረግ ፍርምያ ይታያል።ማታወቂያ attach ይደረጋል። እናም authrize ይደረጋል። ከዝያ ኦድተር ያያል። ሁሉም መጠየቅ አለባቸው። teller---authorizer-----oditor

  • @raheltraditionalhabeshadre6827
    @raheltraditionalhabeshadre6827 9 місяців тому +3

    አንድ ነገር ማለት ሚፈልገው የፈለገቢሆን የነሱ እሪሌሽን ኖረም አልኖረም ኢቨን ለምን ወንድም እናት ብትሆንም እንዴት ነው የአንድ ሰው አካውንት በሌላ ሰው ያለ ውክልና እንዴት ይንቀሳቀሳል

  • @Betu4185
    @Betu4185 9 місяців тому +4

    ይሄ ነገር በቀላሉ ማለፍ የለበትም በዚህ ሁኔታ ሁላችንም ስጋት ላይ ነን ማለት ነው ምንም ያህል ግንኙነት ቢኖራትም ከባለቤቱ ወጪ ገንዘብ ከአኳዉን እንዴት ያዎጣሉ በጣም ትልቅ ወንጀል ነው

  • @selameneshdengel7774
    @selameneshdengel7774 9 місяців тому +4

    ይገርማል ገንኙነት አደልም ለም ባሏ አሆነም እርሷ በስሟ ካስከምተች ለምን ያውታል ባንኩ ነው ተትያቂ

  • @oriyas371
    @oriyas371 9 місяців тому +1

    በጣም ጥሩ አጀኝዳ አንተንና ፕሮግራም ህን አደንቃለው እህቴ አንቺንም አላህ ይርዳሽ ሰጪም ነሺም ፈጣሪ ነው በወጣ ይተካልሽ ።የኔ ምኞት ተጠያቂነትና ጠያቂ ካለ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በህዝብ ተከሶ ማየት ነው የሚሰራው ግፍና ማጭበርበር በተለይ መፃፍና ማንበብ የማይችሉትማ ተወው ደግሞ ትንሽ ስጨምር እዛው ዶላር መንዛሪዎችም አሉ ከባንኩ ካሽ ሰጥቶክ እሱ በብላክ የሚያተርፉም አሉ በዛ ያለን ገንዘብ ሰብስበው መቁጠር የማይችሉ ሰርቶ አደሮቸች ደግሞ አስቆጥረው ሲያስገቡ ሩቡ/ግማሹ የቆጣሪው ነው ይሄንን በአይኔ አይቻለው አስመልሼዋለው ግን አብዛኞቹ ይሄንን ያደርጋሉ መታመን ከባድ ነው ለባንኩ ለሁሉም ቀን አለው።የዘረፍው ነገር ከባድ ነው።

  • @etsegenetlemma4898
    @etsegenetlemma4898 9 місяців тому +10

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤

  • @moneali7435
    @moneali7435 9 місяців тому +3

    እንዴ አንቼ ፈልጌው ማስረጃ እንሰጥሻለን ማለት እንዴት ነው ለልጆ እኩ አላበደረችውም ኤትዮጴያ ንግድ ባንክ ይቀመጥል ያውም በአደራ መልክ እንጄ ትርፍ ላግኝበት አላለችም እና እንዴት ያለ መልስ ነው የምትመልሱት እረ እፈሮ

  • @weldetegegne1338
    @weldetegegne1338 8 місяців тому

    ይኸ ምዲያ እድሜው ይርዘም ይህንን በመስማቴ ያለኝን ብር ጥርግ አድርጌ አዎጣሁ ሰቮች ንቁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከአጋቾች ጋር በስምምነት መስራት ከጀመረ ቆዬ የዕናተን ብር ለመውረስ ፊርማቹህ አያስፈልግም ንብረታቹህን ጠብቁ

  • @Kidest-ow3bw
    @Kidest-ow3bw 9 місяців тому

    በጣም አሳዛኝ ነው

  • @alemteka3149
    @alemteka3149 9 місяців тому +31

    ይሄ ሁሉ ችግር ከመፈጠሩ በፊት በአስቸኳይ ባንኩ ሌባውን መያዝ ቢያቅታቸው እንኳን ተያዡን ይዘው የሴትየዋን ገንዘብ መመለስ አለባቸው ።ግን ንግድ ባንክ ገንዘብ ያላችሁ ሰዎች በአስቸኳይ እያወጣችሁ ወደ ሌላ ባንክ አስቀምጡ ።

  • @Zelalem000
    @Zelalem000 9 місяців тому +3

    እህትዬ ምነው ሲስተርሊ ብራዘርሊ አበዛሽሳ

  • @desalegnseifu7469
    @desalegnseifu7469 9 місяців тому +2

    So painful story!! What if the guy was called Goitom Aregawi or Demelash Abegaz? Do you think the bank managers will make a similar decision? I personally do not think!