ቀለል ያለ የፀጉር እስታይል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑ-ኰ2መ

    የዉበት ሳሎን ክፈች እህት በጣም ጎበዝ ነሺ የራስሺን እድህ አርገሺ ተሰራሺ የሰዉማ በደብ ትሰሪያለሺ በርች ሰብስክራይብ አረኩሺ

  • @alimetdawed6420
    @alimetdawed6420 2 роки тому +3

    ጎበዝ በረቺ

  • @Mekdi98
    @Mekdi98 24 дні тому +1

    ከፊት ዊጉን እንዴት እንዳስገባሽው ብታሳይን አሪፍ ነበር

  • @sefanitmengistu
    @sefanitmengistu Рік тому +1

    ሲጀመር አሪፍ ነበር እረጅሙ እንዴት ቀጠልሺ ፊክ ነው ላሽአልሽ እኮ ካሳየሽ ሁሉንም

  • @seyenatekeste93
    @seyenatekeste93 2 роки тому +1

    እባክሸ የምትለጥፊበትን ጄል አሣይን

  • @አስቱየከፋልጅ21
    @አስቱየከፋልጅ21 2 роки тому +1

    በርችህ

  • @MaryamawitHailu-uz7td
    @MaryamawitHailu-uz7td 10 місяців тому +1

    የሚታደርጊው ውሃ የሚመስለው ምንድነው

  • @fkrtech
    @fkrtech 2 роки тому +2

    አንቸም ነይ ቤተሰብ ሁኛለሁ

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 Рік тому

    እስኪ የግባራም ሰው የጸጉር አያያዝ ስሪልኝ ፕሊስ 🙏🙏

  • @menberemengesha3288
    @menberemengesha3288 2 роки тому +1

    ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 Рік тому

    ሰብስክራይብ አረኩሽ

  • @AfrataEyaye-so3ub
    @AfrataEyaye-so3ub Рік тому

    በርች የኔ ውድ

  • @zadtube7653
    @zadtube7653 2 роки тому

    በርች

  • @tamirahmed3513
    @tamirahmed3513 2 роки тому +2

    እከታተልሻለሁ ጎበዝ ልጂ በርቺ

  • @habtomasfaha8297
    @habtomasfaha8297 2 роки тому

    berch marr

  • @amelakabettbkan3678
    @amelakabettbkan3678 2 роки тому

    Selmwad sbk aderks

  • @edatasolomon545
    @edatasolomon545 2 роки тому

    የፊተኛውን እንዴት እንደሰራሽው አሳይን