🛑 የአጭር 🛑 ፀጉር 🛑 እስታይል🥰

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 76

  • @sarasaara1502
    @sarasaara1502 Рік тому +4

    መዝሙሩን ስወደው በጣም ነው ስሰማ የማለቅሰው ስደት ስወጣ ይህንን መዝሙር እያደመጥኩ አለቅሳለሁ😢😢❤❤❤በርች😊

    • @honeytube914
      @honeytube914  Рік тому

      የኔ ቆንጆ እኔም እንደ አንችው ነኝ ፈጣሪ ያበርታን አይዞን ማማዬ ❤

  • @hayuti_819
    @hayuti_819 Рік тому +2

    ሰላም እኳን በሰላም መጣሽ ሀኒ ውደ ፅጉረ ዋናው እስታይል ነው እረዝመት ብቻውንኮ ውበት የለውም እናም ትክክል ነሽ ባለን ማመስገን ነው አሪፊ አቀራረብ ነው በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው ያስተላለፊሽው ከዝህ በላይ እጠብቃለሁ 😍😍😍😍

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Рік тому

    የአጭር ፀጉር እስታይል ዋዉ በጣም ያምራል እካን በሰላም መጣሽ እህታቺን ስለምታስተላልፊልን መልካም ነገሮች ከልብ እናመሰግናለን ሰላምሽን እደምድር አሽዋ እደሰማይ ካክብት ሙልት ትርፍርፍ ይበልልኝ በቀጣይ ከዚ የበለጠ እጠብቅሻለን

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 Рік тому

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውደ በጣም ያምራል እስታይሉ ከማበጠርም ግልግል ነው ይፍፍልም ጥሩነገር ነው ይዘሽ የቀረብሽው ውደ በርችልኝ አገራችንንም ሰላምን ያጣልንና ❤❤❤❤በርችጥሩ ቆይታ ነበር

  • @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ

    ሰላም ሰላም እህተችን እንካን ደና መጠሽልን ምረጥ ጠቀሚ ቭድዮ ነው እዘሽልን የመጠሽው ከልም እናመሰግናለን በሌላም እንጠብቅሸለን ወደናውል ምርጥ ነው በርቺልን በቀጠይመ በጉጉት እንጠብቅሻለን

  • @mesi5970
    @mesi5970 2 роки тому +3

    የኔ ቆንጆ ውብ ነሽ በርቺ እርጋታሽ ደስ ይላል 💕💕

    • @honeytube914
      @honeytube914  2 роки тому +1

      የኔ ብርታቶች እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህትዬ አመሰግናለሁ ❤️🥰🥰🥰

  • @seblegeto851
    @seblegeto851 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም በትክክል ፀጉራችን በተለይ የፊለፊቱ እዲዬሰባበር ይጠቅማል አደዚ የፉቱ መስራት እዳዬሰባበር እዳይነቃቀል ለእድገት አሪፍ ነው በተለይ ቅባት የቀባቹ ተሰሩት እህቶ እናመሰግናለን አሪፍ ነዉ ቀጢይበት እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነው እናመሰግንአለን ስላሳየሽን

  • @emuferahtube
    @emuferahtube Рік тому

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ዋውውውውውውው በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም ውድ አብሽሪልኝ አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገራችን ያምጣልን

  • @samiryoutube7115
    @samiryoutube7115 Рік тому

    ሰላም ሰላም ውዴ እዴትነሽልኝ ሰላምነው እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እኔ ፀጉሬ ስስነው ግን ፊለፊቱ ስብርብር ብሎ ለመስራት አይያዝም ፊት ለፊቱ ይቆማል በቃ እኔ አሁን ምፈልገው እዲፋፋ ወይም ብዛት እዲኖረው ነበር ምፈልገው ርዝመት ሳይሆን ማለትነው

  • @mimitube1977
    @mimitube1977 2 роки тому +1

    ሰላም በክርስቶስ የበዛ ይሁን ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሸ ዋውውውው በጣም ያምራል ውዴ እናመሰግናለን ተባረኪ❤🥰🥰🥰🙏

    • @honeytube914
      @honeytube914  2 роки тому

      አሜን የኔ መልካም እህት አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 2 роки тому +1

      Betaseb enhun mare🙏

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Рік тому

    ሰለም ሰለም ሰለምሽ ይበዘ አይኒዬዬዬዬ
    ኡኳን ደና መጠሽ መመዬዬ ዉዉ መአሸአለህ በነገረችን ለይ ኢኛ ሀረብ ሀገር ሰንኖር በታለይ ኢንደኔ ኩሸና ያሚሰሩ ልጆች ታጠቃ ከሙቃቱም አለቃብን ብቻ አለህምዲሊላህ መረረ ሰይሆን መመሰገነዉ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Рік тому

    ሰላም ሰላም እንኳንደህናመመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን ሀኒ በጣም ደስየሚል የፀጉር አያያዝነው ያሳየሽን እናመሠግናለን በርችልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወቶከመቅረት ይጠብቀን ከዚህ በላይ ብዙ እጠብቃለን የኔ እህት

  • @Fzaff1z1zz2
    @Fzaff1z1zz2 Рік тому

    Wooww betam konjo style new barechi harif new yemarebashali yeseta liji wubato tegura new ersashin tebaqe barechi

  • @ዙዙነኝከመዳምኩሽና
    @ዙዙነኝከመዳምኩሽና 2 роки тому +1

    👍❤🌹 አሪፍ እስታይል ነው ይመችሽ እኔ እድሚየ 24 ነው ግን ሽበታም ሆኩኝ ምን ላረግበት

  • @G12.....147
    @G12.....147 6 місяців тому

    እስቲ መዝሙር የምትጠቀሙበትን እወቁ

    • @honeytube914
      @honeytube914  6 місяців тому

      እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ

  • @ውዳሴTube
    @ውዳሴTube 2 роки тому +1

    የኔ ቅመም ቅመም እኮ ነሽ የኔ አመስጋኝ በጣም እናመሰግናለን በጣም ነው እሚያምረው የኔ መልካም 😍😍😍😍😍😍

    • @honeytube914
      @honeytube914  2 роки тому +1

      የኔ ናፍቆት እሪችዬ የኔ ብርታት እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️🥰💋

    • @ውዳሴTube
      @ውዳሴTube 2 роки тому +1

      @@honeytube914 😍😍😍😍

  • @አሚ.YouTube
    @አሚ.YouTube Рік тому

    ሰላም ሰላም አህለም ወሳህለን እንካንደህናመጣሽ እህታችን እንድሁም ወድናየተከበራችሁ አህለን ብያለኝ አሪፍ ነው በርችልንን አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @honeytube914
      @honeytube914  Рік тому

      አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 2 роки тому

    ገና ጨረስኩት በርቺልኝ የኔ ልዩ ሀኒ የኔ አሳቢ በርቺልኝ ይልመድብሽ ማሻአላህ የኔ ቆጅዬ

    • @honeytube914
      @honeytube914  2 роки тому

      የምወድሽ አመሰግናለሁ የኔ ልዩ ❤️❤️❤️

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 2 роки тому +1

      Betaseb enhun mare🙏

    • @honeytube914
      @honeytube914  2 роки тому

      ​@@kiyatube3312 እሽ የኔ ውድ 🥰🥰

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 10 місяців тому

    በርች እህቴ በጣም ተመችቶኛል

    • @honeytube914
      @honeytube914  10 місяців тому

      የኔ ውድ እህት አመሰግናለሁ ❤️

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 Рік тому

    ስላም ስላም Honeyዬ ስላምሺ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሺልኝ የኔ መልካም❤️❤️❤️ካወቅሺው ስላሳወቅሺን እናመስግናለን ሁሌን ጠቃሚና አስተማሪ ቢዲዋች ነው ምታቀቢልን የኔ አንደኛ ቀጥይበት እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገራችን ስላም ለምድራችን ይሁን🙏💚💛❤️

    • @honeytube914
      @honeytube914  Рік тому

      ቤቲዬ እህቴ አመሰግናለሁ ❤️

  • @temesgen637
    @temesgen637 Рік тому

    ጎበዝ ነሽ

  • @ኡሙዚክራ
    @ኡሙዚክራ Рік тому

    Honey wuda selayehush des brlogsl mash allah herf analyze new yasayeshn benka egesh yelijocem asayen endatalfeg herf koyta nber bercelg wuda ageracen Ethiopia 🇪🇹 lezelalem telemelm

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 2 роки тому +1

    ዋውው በጣም አርፍ ነው 😍👍

    • @honeytube914
      @honeytube914  2 роки тому

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️🥰🥰

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 2 роки тому +1

      Betaseb enhun ema🙏

  • @tejewere7246
    @tejewere7246 7 місяців тому

    ዋዉ ጀግና ሴት❤❤❤❤❤

    • @honeytube914
      @honeytube914  7 місяців тому

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️

  • @salamalamou9613
    @salamalamou9613 Рік тому

    ውይ ያምራል ውዴ ለቤትሺ አድሥነኝ በጣም ታምሪያለሺ ትህትናሺ

    • @honeytube914
      @honeytube914  Рік тому

      የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤️

  • @hiwotbidika
    @hiwotbidika Рік тому

    ተባረኪ

  • @mikophotography9839
    @mikophotography9839 Рік тому

    arif newu berchii

    • @honeytube914
      @honeytube914  Рік тому

      አመሰግናለሁ ወንድምየ ❤️

  • @mikolidufamily5062
    @mikolidufamily5062 2 роки тому

    በርቺ እህቴ አሪፍ ነው

    • @honeytube914
      @honeytube914  2 роки тому

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️🥰🥰

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 роки тому

    የእኔ ምርጥ ወድጀዋለሁ

    • @honeytube914
      @honeytube914  2 роки тому

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️

  • @lemlemmamo4770
    @lemlemmamo4770 Рік тому

    በርች፣እህቴ

    • @honeytube914
      @honeytube914  11 місяців тому

      እሽ እህት አለሜ ❤️

  • @kederahemd-j6m
    @kederahemd-j6m 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaymedia-5792
    @senaymedia-5792 2 роки тому

    እህት አለሜ ❤

    • @honeytube914
      @honeytube914  2 роки тому

      ወይዬ ወንድም አለም ❤️❤️❤️

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 2 роки тому

      Saney betaseb enhun🙏

  • @christinebodyo8933
    @christinebodyo8933 Рік тому

    ❤❤❤

  • @Haadha.naanaat
    @Haadha.naanaat Рік тому

    Salam wud ihitachin unkuwan salam matash barchi arif naw fatari baleshibat yitabikush sila nabaren koyita batam arif nabar barchi katihibaat inamasaginale agarachinin salam fukir yargilin

  • @healtheducation2
    @healtheducation2 2 роки тому

    ሀኒ በርቺ እሺ እህት🙏

    • @honeytube914
      @honeytube914  2 роки тому

      ዶክተርዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤️❤️

  • @FelekeGebresilase-vj5qo
    @FelekeGebresilase-vj5qo 8 місяців тому

    🎉ምንም አያምርም

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon 6 місяців тому

    ደምሪኝ እማ በርቺ ያምራል

    • @honeytube914
      @honeytube914  6 місяців тому

      እሽ የኔ ውድ እመጣለሁ ❤️

  • @meaza7456
    @meaza7456 2 роки тому

    ሰላም መሲዬ የኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ ማአዛ ነኝ በዚህ የ f. B አድራሻዬ አግኝኝ ኤሎሮኢ ኤሎሮኢ በሚለው ላገንሽ ፈልጌ አጣሁሽ

    • @honeytube914
      @honeytube914  2 роки тому

      ሰላም መአዚዬ እንዴት ነሽ እስኪ በትክክል ፃፊልኝ ፕሮፋይልሽስ ምን ድነው ነው?? በላክሽልኝ ኤሎሮኢ በሚለው አላገኝሁሽም እስኪ በትክክል ፃፊልኝ ውዴ እኔም በጣም እፈልግሽ አለሁ ናፍቀሽኛል እህት አለሜ ❤️🥰🥰🥰

    • @meaza7456
      @meaza7456 2 роки тому

      ሁለት ጊዜ ነው ኤልሮኢ ኤልሮኢ የሚለው ፕሮፋይሉ
      መንፈስ ይሙላባቹ
      ኤፌሶን 5: 18
      ጥቁር ነግር ነው ልብ ቅርፅ ውስጥ የተፃፈ ጥቅስ

    • @honeytube914
      @honeytube914  2 роки тому

      ​@@meaza7456 መአዚዬ ተቀበይኝ Bmnet Bmnet በሚለው

  • @ethiohabsha843
    @ethiohabsha843 Рік тому

    በራስ መተማመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም 🤣

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 2 роки тому

    😍😍😍😍😍😍❤😘