Thank you!!! You are taking my heart be blessed! I am lived in America 22 years So many problem in Ethiopia society. I am far way from them now I am living peaceful life thank God !!!!!
You are right , america hager edme yaskotere enji yebesele sew yelem !! Hametegna ena sew gir balebet abro yemihed new yalew !!!! Bachru yetlk tnsh new yemolaw hulum gn adelem
የማነስ ስሜት የሊለው ሰው እንዴት የታደለ ፍጡር ነው !!! ከዚህ ነጻ የሆናችሁ ሰዎች አምላካችሁን አመስግኑ !! ችግሩ ያለባችሁ ሰዎች ድግሞ እግዚአብሄር ከዚህ በሽታ ነጻ እንዲያወጣችሁ ጹሙ ፣ ጸልዩ !!!! የማነስ ስሜት እኮ ነው ሃገራችንን እያፈረሰ ያለው !!!
አሜሪካ ወር ታመን ብንተኛ ድሃ ነን ጤነት እስካለሽ ብቻ የምትኖሪው ፈላጊም የለሽ ሃብታችን ጤንነት ነው ለሁሉም ሃበሻ ያገሬ ልጆች ጤና ይስጣችሁ ሰው ሲታመምም እይወዱም
@@fredpolo1234 unemployed payment is available
ዮርዲ ያልሽው ሁሉ ብዙ ሀበሻ ላይ አለ ሰው አስፈላጊ ቢሆንም ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚያመዝን መራቅን ጥሩ ነው እኔ እዚህ አንድ ሰው ጓደኛ የለኝም እግዚአብሔር አለኝ ድንግል ማርያም አብራኝ ነች የሚቀና ሰው ለሂወት አይመለስም
ብርዱም እሳቱም ጥሩ አይደለም መካከለኛ መሆን ጥሩ ነው
በአሜሪካ የሚኖር ሀበሻ ደግሞ በምንድን ነው የሙቀናው!? ከእጅ ወደ አፍ ለሆነ ኑሮ ወይስ በብድር ለተገዛ ቤት እና መኪና!? ለየትኛው ነው ቅናቱ!? ለመቅናትም እኮ የሚቀናበት ነገር መኖር አለበት::በጣም ጥቂት ሰው ነው የራሱ ነገር ያለው ገፋ አድርጎ የተማረ ina ቢስነስ የከፈትኩተ::እሱም ቢሆን እራሱን አስቸንቆ ነው የሚኖረው::ስለዚህ አመል ካልሆነ በስተቀር ምንም የሚያስቀና ነገር አላየሁም በማንም በምንም አልቀናልም እኔ በበኩሌ::እዚ ሀገር ካለው ብዙ ሀብት እኮ ከእዳ ነፃ የሆነ የሀገር ቤት ትንሽ ጎጆ ይሻላል::ቢያንስ የአይምሮ እረፍት አለው::እዚ ስቃይ አይደለም እንዴ ኑሮው እራሱ!? ሀገር ሰላም ብትሆን እና በሀገር እንደዚ ቢሰራ የት እና የት በተደረስ ነበር!?
Yes❤
Tekkle nobody jealous for stupid life is American !!!
My dear, engidih yetenagerishiw yerasishin nuro new yemihonew yematawuikiw demo ye bizu sew tedeladolo yeminorm ale, leziyam new kinat kebizu sew yemimenechew yeteshale sew mayet ayiwodim. Deni anchi endemitiyiw yemititeyiwn ayinet nuro temaresh kemitinori endalishiw sorry ezaw desasa yalishiw gojo hedesh enjoy madreg new. Lemin hulum sew endanchi endeminor asmesilesh tatekaliyalesh.
🙏
እኔ ግን አሜሪካ በዚህ መጠን የሚያማርር ከሆነ ፡ ደስታ የማይሰጥ ከሆነ ለምን ትኖሪያለሽ /ለህ
Thank you!!! You are taking my heart be blessed! I am lived in America 22 years So many problem in Ethiopia society. I am far way from them now I am living peaceful life thank God !!!!!
@@Faithbemnet so sorry 😢
ዮዮ ሁሌም በመልህክቶችሽ እደመማለሁ እውነትን ተሞርኩዘሽ ሀበሻዊ ማንነትን ትገልጪልናለሽ የዛሬው መልህክትሽ ደግሞ በጣም አስፈላጊና እውነትን ያማከለ ነው ያልሽው ሁሉ ሳላጋንን በህይወቴ ደርሶብኛል
ብዙ በስዎችና በራሴ በምላቸው ዘመዶች ጭምር በቅናትና በምቀኝነት ለዘመናት ተጏድቼ በቅርብ ነው ያወኩትና የተገለፀልኝ
እባክሽ ዯዯ ይህን ሀሳብና ትምህርት በመፃፍ ብታሳትሚና እንዲደርስ ብታደርጊ ሁሉም ሀበሻ ቢያነበውና ቢገነዘበው በሽታ ስለሆነ ምድሪቷም እመማችንም ይፈወሳል በተለይ ውጭ ለምንኖረው ይጠቅማል እላለሁ. በርቺ አመሰግናለሁ
ሠላም ዮርዲ በምታነሻቸው ሀሳቦች ሁሉም እስቴት ያሉ መጥፎ ሰዎች ተመሳሳይ ናቸው እና ቡዙ አጃቢዎች ካሉሽ ምንም ብትይ ልክ ነሽ ምን ተፈጥሮ ነው ብሎ እንኩዋን አይጠይቁሽም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን
❤❤❤ እናመሰግናለን ዮርዲ በጣም አሪፍ ነው የሰሞኑን ጉዳይ እስኪ ቪዲዮ ስሪልን
ትክክል ነው የተናገርሽው
ወይ የወሪዲ 50 ውም እስቴት ያለነው ሰዎች አንድ አይነቶች ነን እስቲ ልቦና ይስጠን!!! ሁሉም ሰው በዙሪያው ባለ ሰው የተጎዳ ነው በትክክል የምታነሻቸው ቶፒኮች የየእለት ኑራችን ነው ለማንኛውም ዲስታንስ በጣም ጥሩ አማራጭ ነው እንደ አስፈላጊነቱ ብቻ መገናኘት ❤🎉❤🎉❤🎉
@@Summer-wr3lf yeah healthy boundary is good
ሀሳቦችሽን በጣም ነው የምወዳቸው በጣም እናመሰግናለን።
ከተማን ሳያዩ አሜሪካ የገቡ ሰዎች ሁሉ ብርቃቸው...በቤት እቃ ውድድር.እረረረረ
እንደ አሜሪካን ሀገር ያለ ሀበሻ certified ሀሜተኛ ያለ አይመስለኝም በተለይ አብሮ ካልታማ መቀራረብ ሁሉ አይፈልጉም
ተባረኪ እህቴ ጥሩ ምክር ነው
አሜሪካን ሀገር ብዙዎቻችን የፉክክር ኑሮ ስለምንኖር የጏደኞቻችንን የምናየው እከሌ ቤት ገዛ እኔም ያለ አቅም መኖር ለዚህ ይመስለኛል ቅናት የሚመጣው ፉክክር ሁሉም ነገር ብድር ሆኖ ሳለ ሰው ስላደረገ ብቻ አይተን ቤት የምንገዛ ሰወች አለን
በብድርም ይቀናል አሁን!? ይሄ እኮ የመጨረሻ ድንቁርና ነው::እንደው ምን ይሻለናል!? እንደ ህንዶች እኮ ብልጥ የለም::አንድ ህንድ የጉልበት ስራ የሚሰራ አላየሁም::ተደጋግፈው ቢዝነስ ይከፍታሉ::የኛዎቹ ግን በእድሜ ልክ ብድር ይቀናናሉ::ያሰው እኮ በሆነ ምክንያት ክፍያውን ቢያቁዋርጥ ሁሉንም ይወስዱበታል ::ታሪኩንም ያበላሹበታል::ይሄ ነው እንግድህ የኛ እውርነት::
እረ ከባድ ናቸዉ 😢ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ይጠብቀን ወሬ ሲወዱ በስማም
ይገርማል ለእኛ ለአዳዲሦቹ ጥሩ ምክር ነው ምትሰጪን
Well said sister.
It is a big problem in our society especially these days . ❤❤
ድህነት !!!!
You put it and said it well dear! Thank you!
ሲጀመር ሰው ምኑ ያስቀናል? ግራ ነው የሚገባኝ ለምን ?ሁሉም ሀላፊ ነው ጠፊ ነው። ምክንያቱም ሞት አለ እንሔዳለን ጥለነው. ሁሌ ይህንን ካሰብን በምንም አንቀናም። የተሳካለት ካለ እግዚአብሔር ይመስገን። ያልተሳካለት ካለም ከማንም ሳይወዳደር የራሱን ጥረት ያድርግ ምንም ሌላውን ማየት አያስፈልግም ። ሁሉም ነገር ይኖረዋል።
ነገሮችን መሬት ስናወርዳቸዉ your thoughts are theories 😢😮
ትልቁ የኛ ሀበሻ በሽታችን ኢሄ ነው
አብሶ በውጩ አለም እግዝዮዮዮዮዮዮ
አሜሪካ ያሉ ሀበሻ ወሬ በጣም ይወዳሉ
😂😂😂😂 የአውሮፓዎቹማ ቅናት ብቻ ሳይሆን የሰው ሒወትም ያበላሻሉ ያውም ሳይሰሩ የሚኖርበት ሐገር ።
መንግስት በስንፍናቸወ ቁጭ አርጎ አየቀለባቸው በሚሠራ ሰው አንጀራ ውስጥ ገብተው ይጘተፍቱና ያንን ሰው ንሮው ለማበላሸት ይጥራሉ ስለዚህ ምንም አንኳ የተወሰኑ አበሻ ፈሪሐ እግዚአበሔር ያላቸው ቢኖሩም በብዛት ግን አበሻ ክፉዎች ነን ስለዚህ መጠንቀቅ ከአበሻ ያስፈልጋል።
ሌላው ተበድረው የማይሰጡትስ😢😢😢
ለምሳሌ አንዷ አናትዋን ሰለታመሙ አገር ቤት ለመሔድ ተደናግጣ ገር ግን ምንም ሳንቲም አልበራትም አኔ ደግሞ በጣም ስለምቀርባት ብርም አንዳለኝም ስለምታውቅ አኔም አዝኜላትና አንዲሁም ዩሉኝታ ይዞኝ አራትሺ ኤሮ ማለትም ሁለትሺ ለልጅዋና ለራስዋ ትኬት online ቆርጨላት ለእጅዋ ደግሞ አገር ቤት በብር ቤተሠቦቼ አንዲሠጥዋት በአጠቃላይ አራትሺ ኤሮ ሰጥቻት ከ 20017 እስከ አሁን ብሬ በሐምሳና በመቶ ኤር እየቆረጠች እስካሁን ብሬ በሙሉ ሳትሠጠኝ በመለመንና በመለማመጥ 😢😢😢 ላይ ነኝ ክፉ ካአረገችኝ ክፋት ያስተማረችኝ ያሳዝነኛል ምክንያቱም አበሻ ጠላሁ ሠው ራቅኩኝ ማመን አቃተኝ😢😢😢።
ሌላው እዳዋ ሳትከፍል በፉክክር ጓደኞቻ የለበሱትን ለመልበስ የአበሻ ቀሚስና የሽፎን ልብስ አየለበሰች በየቲክቶኩ አየፖሰተች ሳያት😂😂😂 አይ ውስጡ ለቄስ በማለት አልፈዋለሁ
ምክንያቱም ብጣላት ክስ ሔዶ ለጠ በቃ ማውጣትና አንዲሁም ብሩን ያበደርኳት የአውሮፕላን ትኬት የቆረጡኩላት ማስረጃ አንጂ አገር ቤት የተሠጣት የሁለትሺው ኤሮው ሒሳብ ግን በብር ስለሠጠሁዋት ማስረጃ የለኝም ስለዚህ ፀባይ አርጌ ዝም ብዬ የቀረውን ብሬ 7 አመት ሙሉ ወደ 8/አመቱ አየሔደ ነው አየጠበቅኩኝ ነው ወገኖቼ ስለዚህ ደግ በማረጌ ይህ በደል ደርሶብኛል ስለዚህ በአሁኑ ሰአት በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ከአበሻ ጋር።😢😢😢😢
ሐበሻን ለወሬ ያለበት ሀገር አይወሰንውም
ውይ በጣም እኔስ ገና 4 አመቴ ነው ከመጣሁ ግን ብዙ ታዘብኩ ወሬ …… ውውው
@@mamanegu1324 🤣 ትክክል
የሚገርምሽ እኔም እንዲህ አይነት ሰዎች ገጥሞኛሎ ዳግም ሰው መቅረብ እስክፈራ ድረስ😢😢😢በተለይ ጥቅሙን ብቻ የሚያይ ሰው ከባድ ነው
All you said is true👍
ሚቀኑ ሰዎች ለራሳቸውም ሰላም የላቸውም ለሰውም ሰላም አይሠጡም። ሰው በክፉ ይጠራጠራሉ ።
በትክክል ገልፀሽዋል እህቴ ምቀኛው እጅሽን ሳትሳሽ ቆርጠሽ ብትሰጭው ባልሰጠሽው ነገር ሁሉ ሊቀና ይችላል እግዚአብሔር ከምቀኛ ሰወች ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን!
You are right , america hager edme yaskotere enji yebesele sew yelem !! Hametegna ena sew gir balebet abro yemihed new yalew !!!! Bachru yetlk tnsh new yemolaw hulum gn adelem
Well said!!
በትክክል ገልፀሽዋል ዮዮ በቅናት መንፈስ የተያዙት ልቦና ይስጣቸው አምላከ ቅዱሳን ደሞ ለዚህ ለማይረባ አለም 😢
Thanks ዮርዲ ቅናትና ናፍቆት መድሃኒት የለውም ስለዚህ ቅናትም ሆነ ናፍቆት ሰው ራሱ አረጋግቶ ማሰብ አለበት። ቀናተኛ ሰው መጨረሻ ራሱ ይጎደዋል ስንቀና በጥሩ ነገር መሆን አለበት እንጂ በመጥፎ ነገር መሆን የለበትም ሰላሙን ያብዛልኝ መልካም ቀን።
ሃይ ዮዮ እንዴትነሽ በርችልን እናመሰግናለን ቅናት በአእምሮ ላይ በሚፈጥረው ተፅእኖ ቀላል አይደለም በሰዎች አመለካከት ላይ የተመሰረተ ይመስለኛል አሜሪካን ሀገር ደሞ ይብሳል
አሪፍ ነው ዮዮ ዝግጅቱ።
Yetbareksh nesh sis
እናቱ እኔም በጣም ብዙ ነገር ነው የገጠመኝ እዚህ አሜሪካን ጎረቤቴ ፖሊስ ጠርታብኛለች ልጆቼ ሲጨወቱ በመጫወቻ ሲጣሉ እና ሲያለቅሱ abuse የምታደርግ እናት አለች ብለው ጠራችብኝ።
Be America sew molto bichegna honen, kinategnochin ferten. Betam yasazinal...😢
ሰው የራሱ የሆነውን ነገር ወይም እግዚአብሔር የሰጠውን መክሊቱን በትክክል ካላወቀ አድሜልኩን በሰው ሲቀናና ሲመቀኝ ይኖራል ።
@@AbrahamYitagesu you nailed it ❤️👏🏼
የሚገርም ርእስ ነው ሃበሻ በአሜሪካ ቡዳዎች ናቸው። ሃበሻ በአሜሪካ ጤና የላቸውም ሳይኮፓት ናቸው። መርዝ ያበላሉ
@@gabrielhaileyesus3026
OMG እኔ ይህንን ያህል እንዳይጎዱኝ ግንኙነቴ በጣም በተመጠነ እና በጥንቃቄ ነው።
❤❤
Yordi ewunet newu kenate metefo newu hatiyateme newu
እኔ ለዚህ አገር እንግዳ ነኝ ያለሁበት ከተማ ሀበሻ የለም ሁሌም ጉጉቴ ያገሬን ሰው እስካገኝ በጣም ነው የምጓጓው አንቺን ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ ግን መፍራት ጀመርኩ😢ጉጉቴ ሁሉ ጠፍ😢😢😢
Where are you located?
Mississippi@@bekab5162
Mississippi@@bekab5162
ቅናት = ሴቶች = ጆቢራው
98% ያወራሽልን ታሪኮች የሴቶች ነው እና እህቶች እራሳችሁ ላይ ስሩ ፀልዩ
አሜሪካ. ያለ ሰው. ይለያል. ቤትና. መኪና. ትልቅ. ነው. ልብስ. ጨርቅ. የሚያስቀናው. በመታጠብ. የሚያልቅ. እኔማ. አምላክ. ፊት. አልቅሻለሁ. ለራሴ. አንድ ተራ ሰው ነኝ. ብዬ. ነው. የማስበው. ሴቶቹ. ግን. እንዴት. አንዳይነት. ይሆናሉ. ሁሉም. በጣም. አደገኛ. ናቸው. እኔ. ግን. ለጌታ. ትቼዋለሁ. 😢😢😢😢😢😢😢
99% ቅናተኞች ሴቶች ናችው ከዚህ የተነሳ ሴቶች እህቶቻቸው ላይ እናት ልጆቿ ላይ ይቀናሉ ሁሉንም እናቶች አይወክልም አንዳንድ እናቶች ልጆቻችው ያገኙት ነገር ለነሱ ብቻ እንዲሰጣችው ብቻ ነው የሚፈልጉት ልጃችው ትዳርም ሲይዝም ሆነ ሲይዝም ከጓደኞቻቸው ጋር ሲዋዋል የልጃቸው ገንዝብ ወደ ሌላ ይሄዳል ብለው ስለሚያስቡ ነው ቅናቱ የሚመጣው ለማንኛውም የህይውታችንን መረጃ አለመስጠት ጥሩ ነው
100 %ትክክለኛ ጴንጤ ነሽ ዮዮ ቆንጆ።
ቅናት አለ ብቻ??? በዩኒቨርሰ ውስጥ ያለው ቅናት በሙሉ ተጠቅልሎ ሃበሻ ውስጥ ነው የታጨቀው !!!
ሀገር ቤት ያላችሁ እግዝኦ አሜሪካን ቱቱ ለሀበሻ ይቅር ይበለኝ አንድ ሀበሻ ደጄ አይረግጥም።ከሀገር ቤት ካልመጣ በቀር የሰው አውሬ ምሳሌ ነን ሀበሻኔቴን የጠላውት አፈር ያስበላሽ አሜርካ።
@@abrahamsisay7337 ተውተው ተው calm down ለግንኙነትሀረ ባውንደሪ ይኑርህ ጥላቻ ግን ይጎዳሀል ሌላው አንተ ምን ያህል እንደተጎዳህ ትዝም አይለው ስለዚህ በልብህ ይቅርታ አድርገህ ራስህን አድሰህ ኑር
Weye gude asegerami newe
ምን አይነት ጉድ ነው😢
እኛ በተለይ እዚህ ሀገር ያአለን ሀብሾች በስራ ቦታ በጣም ቀናታም መቀኛ የራሱ ዚጋ ለመጣል የሌላ ዚጋ በጣም መፈራት የራሱ ዚጋ ባአንድ ቆንቆ ለማዉራት እራሱ ያፍራሉ ከራሱ ዜጋ ጋራ. ምንም ነገር የፈጠር ትንሽ ነገር እንኮን አሳልፈ ይስጣል ለምን እንድሆን ባይገባኝም በማንነታችዉ የማይታማመኖ ብዙ ልጆች አሉ
አዲስ ሰዉ ሲመጣ በዛ ሰራ ቦታ ትንሽ የቆዩ ከሆኖማ በቃ ምን ልብልሸ የመሰራያ ቤቱን ባለ ቤት እስከሚገረም ደርስ አፈርስህ መልስህ ገንባዉ ነዉ የሚሉት 😂
ለ full time employees ሰዓት እና ቀን ይቀንሳል እንዴ? seasonal may be
ቅናት መጥፎ በሽታ ነው
America wendum setum weregna mekegna tenesh nachew. Run run run. Lebecha mehon nw teru
Bedsheets selenoren
ሴትዬ አሜሪካ ማለት ቁማር ቤት ነው ማነው ለዚህ ኑሮ የሚቀናው እልቅ እኔ የምቀናው ብዙ የሚተኛ አበሻ ካለ አለቀውም በተለይ እልም ያለ እንቅልፍ ከወሰደው ባስነሳው ደስ ይለኛል
ለምን ? እዛ ሀገር ብዙ አይተኛም ማለት ነው ?
😅😂😅.... gutchuuuu ...😅😅😅
😂
የቅናት ጥሩ የለውም ።።።። ምን ብትመንዚሪው
ምህረቱን ይላክልን በክፋታችን ነው ያልተለወጥነው ምንደሚሻለን ቶክሲክ ኢንቫይሮመንት ውስጥ መኖር እራሱ ሲያስጠላ 👎👎👎
ሰው
ደግም በብድር ይቀናል እንዴ😂
አዲስ ነገር አይደለም
This is what happened to me
በመጀመሪያ አሜሪካን ሃገር ለመኖር ደፋርና ቀልጣፋ መሆን ያስፈልጋል ከሁለቱ አንዱ የጎደለው ከ systemu fail አረገ ማለት ነው ፌል ያረገበት ሰው ደሞ ቀናተኛ ነው ዮዮ በርቺ እስኪ dollaren ልቁጠር ቻዎ😁
😂😂😂yes yes Agatemogal
ewnt naw enan kasira lamasibarri tamokiro nabar abahsa miqana naw
አበሻን የምፈልገዉ አዛዉ ኢትዮጵያ ስገባ ነዉ
ጎመን በጤና ከነሱ ጋር ማን ይደናበራል
አበሻን አበሻ ሲበድል አይቶ
አበሻ ቆሻሻ ብሎናል ዉነትም አበሻ ቆሻሻ ነዉ ሁሉንም ማለቴ አይደለም
ማነው ያለውበናትህ?
❤❤❤❤