GMM TV : ማራናታ# የሰውን ዘረመል ከእንስሳት ጋር የማዳቀል አስከፊ ተግባር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 чер 2024
  • GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
    The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
    Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
    Check us out on...
    Web Site : www.gmmtv.org
    Facebook: / gmmtvinternational
    Twitter: / gmmtvinternational
    Instagram: / gmmtvinternational
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 41

  • @mechalwolde5278
    @mechalwolde5278 Місяць тому +11

    እጅግ የምንወድህ ወንድማችን መሳይ ተባረክልን ዜናውን ለመስማት ግን የሚረብሽ የሙዚቃ ድምጽ በጣም ይረብሻል ተባረክ

  • @amslosany6153
    @amslosany6153 Місяць тому +1

    መሳይ ተባረክ አብረው ከሚሰሩህ እግዝሐቤር ይባርካቹሁ ሁሉም መልካም ነው❤❤❤

  • @Yonasalemayehu-ez1or
    @Yonasalemayehu-ez1or Місяць тому +6

    ከ ዜናው ይልቅ ክላሲካሉ ይጮሀል ሌላው ጥሩ ነው ጌታ ይባርካችሁ

  • @RuthHayile
    @RuthHayile День тому

    ጌታይባርካችሁ ሙዚቃው ይረብሻል ሁለቱንም ስናዳምጥ ጆሮጥረ አይደለም እስተብኮክሁ❤

  • @ogbssolomon2803
    @ogbssolomon2803 Місяць тому +11

    በስተህዋላ ያለው ሙዚቃ ይረብሻል

  • @RuthHayile
    @RuthHayile День тому

    ላይክ ላይ ምንም ቁጥር አያሳይም እናመስግናለን ድራማው ደስሲል 🙏

  • @RuthHayile
    @RuthHayile День тому

    ድራማውንሳይ መጨረሻውን ይሄነው 2 እግዚአብሔር እምላካችን አልፉእና ኦሜጋየድል ንጉሳችን እ/ር ይኸው ክብር ሞገሳችን መዝሙር ውስ ጤ እረስረስኝ ተባረኩ ጨምሮ ይባርካችሁ👏👏👏👏👏👏💐💐💐❤️🙏

  • @SabinaSusu
    @SabinaSusu Місяць тому +2

    ከዜናው ይልቅ ከውሃላ ያለው ሙዚቃ ነው የበለጠ የሚሰማው ::ሙዚቃው ቢቀር 👍🏼

  • @atsebhakebede1
    @atsebhakebede1 Місяць тому +3

    Background music is so loud, you can’t hear the news

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j Місяць тому +4

    ክላሲካሉ ይረብሻል

  • @tarikuabebe5992
    @tarikuabebe5992 Місяць тому +3

    Please please remove the background classical when you are reading the news

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 Місяць тому +5

    ሙዚቃው በጣም በጣም ይርብሻል

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 Місяць тому +1

    My dear brother ❤️ 💙 ♥️ God bless you and your family 🙏

  • @user-lp9sz4ct2z
    @user-lp9sz4ct2z Місяць тому

    ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ

  • @user-wk2fe3zp1d
    @user-wk2fe3zp1d Місяць тому

    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @samri6650
    @samri6650 Місяць тому +5

    ሙዚቃው አስፈላጊ አይደለም

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Місяць тому

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    የነገስታት ሁሉ ንጉስ
    የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው
    አልፋና ኦሜጋ❤️❤️❤️💯💯💯✅✅✅

  • @TekliyeAdmasu-zr5vc
    @TekliyeAdmasu-zr5vc Місяць тому

    በእግዚአብሔር ላይ ከፍ ከፍ የሚል የሰው ሀሳብ ሁሉ ይፈርሳል

  • @user-ev8up8mx7o
    @user-ev8up8mx7o Місяць тому +1

    ሁሉም ዘመኑ እንዳለቀ ማሳያ ናቸው የሚገርመው ሁሉንም አይቼ እንደጨረስኩ አሳቤን ልፅፍ ስገባ ሁሉም የሚረብሽ ድምፅ እንዳለ ሲፅፍ ገርሞኝ ምኑ ጋርነው እኔ እንዴት አልተሰማኝም ብዬ ወደዋላ ተመልሼ ሰማውት ግን ምን ያክል የመልክቱ አሳብ ላይ እንደነበርኩኝ ገባኝ ተባረኩ በተለይ ድራማው ገራሚ ነበር::

  • @Asszel-3591
    @Asszel-3591 Місяць тому +1

    ሙዚቃው አያሰማም ምነው ለዜና ምን ሙዚቃ ያስፈልገዋል? እንዲደመጥላችሁ ጥራት ይኑረው

  • @TizitaAbera-fu1uf
    @TizitaAbera-fu1uf Місяць тому

    Haleluyaaa

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 Місяць тому

    Be blessed

  • @tsigetilahun-ok4fl
    @tsigetilahun-ok4fl Місяць тому +1

    ከዜናው ጀርባ ያለው ሙዚቃችሁ ብትተውት ጥሩ

  • @samuelfiga
    @samuelfiga Місяць тому

    አጃቢ ሙዚቃ ባይኖር ይመረጣል ምክናቱም ዜና እንዳንሰማ እየረበሸ ስለሆኔ ለቀጣይ አስተካከሉ ተበባረከኩ

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @user-fh5vt2ms5m
    @user-fh5vt2ms5m Місяць тому

    GOD bless you.

  • @MohammedAli-cd9go
    @MohammedAli-cd9go Місяць тому +1

    ዜናውን እንስማ ወይስ ሙዚቃውን? ይህን የመሠለ ዜና በሙዚቃ ለምን ትረብሹታላችሁ?

  • @user-uh2tt6up2h
    @user-uh2tt6up2h Місяць тому +1

    ፕሮግራማችሁ መልም ነው። ግን ተደርቦ የምታቀርቡት ሙዚቃ ለዛውም በዜናው ላይ ለምን አስፈለገ? አርሙ።

  • @alemubeyene5174
    @alemubeyene5174 Місяць тому

    ስራቸው ይፍረስ - በጌታ ስም - ምን አለፍ አይሳካላቸውም - በፍፁም

  • @tollaaniitaarikuuofficial5526
    @tollaaniitaarikuuofficial5526 Місяць тому

    The Music is too loud we can't hear the voice pls. What's going on?

  • @fevenendalew4302
    @fevenendalew4302 Місяць тому

    ፕሮግራሙ ጥሩ ቢሆንም ሙዚቃው ግን የሚረብሽና ለመስማት የሚከለክል ነው እባካችሁ አስተካክሉ

  • @ashenafitola8965
    @ashenafitola8965 Місяць тому

    እነሱ ቢሰሩ በአገራቸው ነዌ እናንተም ለነሱ መስፋፋት ማስታወቂያ እየሰራችሁላቸው እንደሆነ እወቁ ግብረሰዶም ምን እንደሆነ የማያቅ ሰው እንዲያውቅ አርፈህ ወንጌልን ብትሰራ ያዋጣ ነበር ወንጌል ለመስማት የከፈተ ሰው ይኸም አለ እንዲል ማስተዋሉን ይስጣችሁ

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky Місяць тому

    😍😍😍😍😙👏

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Місяць тому

    המוזיקה מפריע.

  • @user-xh4yg4cd5v
    @user-xh4yg4cd5v Місяць тому

    ዜናው በሙዚቃ መታጀቡ ለዛውን አሳጣው።

  • @FrezgiKassaye
    @FrezgiKassaye Місяць тому

    Lesles yalu music teru new

  • @yohannesaleso5917
    @yohannesaleso5917 Місяць тому

    ሙዝቃው ይረብሻል።

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky Місяць тому

    😍😍😍😍😍😍✅✅✅

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky Місяць тому

    😍😍😍😍👏👏✅✅✅👂👂👋👋👋👋

  • @yabi656
    @yabi656 Місяць тому +2

    ሰው ሰህተታችውን ሲነግራችሁ የምታገኙት ትርፍ አላችሁ ከዜና ጀርባ የለው ሙዚቀ ይረብሻል ይረብሻል ይረብሻል😂😂😂😂😂