GMM TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2022
  • የማውቃቸውን አገልጋዮች ሲዖል ውስጥ ሳያቸው በጣም ደንግጫለሁ፣ ከተነሳሁ በኋላም አግኝቼ የነገርኳቸው አሉ!
    The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
    Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
    Check us out on...
    Web Site : www.gmmtv.org
    Facebook: / gmmtvinternational
    Twitter: / gmmtvinternational
    Instagram: / gmmtvinternational
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 33

  • @gebreyohansetebase8284
    @gebreyohansetebase8284 2 роки тому +2

    God Showed me both siol and heaven in other angel but now I leave in America. I will Come to See Ethiopia. and will give testimony

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 2 роки тому +2

    ለጠያቂው አስተያየት በየመካከሉ የምትጠይቀው ጥያቄ ሰውየው አይቶ ከመጣው ነገር ጋ ምንም አይመጣጠንም የሆነ ሰው የደረሰው ሙቪ እኮ አይደለም የሚያወራው የሰማይ ሚስጥር ነው የሚያወራው የስእል መግለጫ ስጠኝ ምናምን እንዴት ይባላል

  • @faithgulilat2236
    @faithgulilat2236 2 роки тому

    ወንድሜ ግርማ ቤካ ከረጅም ጊዜ ቦሀላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።

  • @seebee2478
    @seebee2478 2 роки тому

    This is not new foreign country . many people have this kind of experience. Thank you brother for your information to make people understand what they don't believe it.

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 роки тому +1

    ፓስተር ግርማ ቤካ እንሰማወታለን

  • @woldehana832
    @woldehana832 2 роки тому

    be blessed.

  • @edentasew1409
    @edentasew1409 2 роки тому

    Beewnete dese yemile melkete newe Egziabher yebarkeh lemigebaw Ena mastewale lemichel yemkwyere wede Fetari mimelese newe

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v 2 роки тому

    እንደዚህ ስታቀርቡ ቁጥር 1 ቁ 2 እያላችሁ ብታቀርቡ ቅደም ተከተሉን እያየን እንሄድ አለን ከዚህ ጥሩ ነው ያደረክ

  • @Nabal266
    @Nabal266 2 роки тому +1

    Exactly this is my story too.

  • @tamir2235
    @tamir2235 2 роки тому

    አሁን ላይ በአካል እያገለገሉ ካሉ መልእክትን የሚቀበሉ ከወደቀው መንግስት እንደሆነ አትጠራጠር ጌታ ፍፃሜያችንን ያሳምርልኝ

  • @haregewointaddesse3132
    @haregewointaddesse3132 2 роки тому

    eneam agatimognal yemayaminu nachew limotu silu esatu wey esatu eyalu motu selewengeal kedem biyea lemenger sinokir betam tekotugn!!!!!!

  • @tebibu6963
    @tebibu6963 2 роки тому +1

    የእንቅልፉ ክኒንም ያቃዣል..በደህናው ዘመን ያሰብነውና የምናውቀው በዚሕ መልኩ ሊከሰት ይችላል። የአዕምሮ ሐኪሞችን በዚህ ጉዳይ ጋብዞ ማወያየት መልካም ነው

    • @kalkidanmoltotal5752
      @kalkidanmoltotal5752 2 роки тому

      alemekebel mebtih nw

    • @deboraalemu8668
      @deboraalemu8668 2 роки тому

      medhanit yalahewn heaven ayasayhm. Only God can reveal Heaven.

    • @mimik1569
      @mimik1569 2 роки тому +1

      የእንቅልፍ ክኒኑ እንዴት ሁለቱን ለይቶ አሳየው ጥያቄ ነው ?

    • @tebibu6963
      @tebibu6963 2 роки тому

      @@mimik1569 ሁለቱ በአዕምሮው ውስጥ ያሉና እነደማንኛውም ፖስተር ምናልባት ደጋግሞ ያስተማራቸው ናቸው። ሲያስተምርም የራሱ የሆነ ግንዛቤ ስለ መንግስተ ሰማይም ሆነ ስለሌላው ስላለው ስእሉ በአዕምሮው already አለ። በዚሁ እምነት (ክርስትና) ውስጥ ያሉ የስነአዕምሮ ሐኪሞች የበለጠ ያብራሩታልና ቢጋበዙ መልካም ነው። ይሕ በዚሕ እንዳለ እኔ በመንግስተ ሰማያት ውበትም ሆነ በገሐነም መኖር ከሚያምኑት ወገን መሆኔ ይታወቅልኝ ። እግዚአብሔርም ከፈለገ ለፈለገው ሊገልጽ እንደሚችል አምናለሁ--ከእንቅልፍ መድሐኒት ጋር ሲያያዝ ግን ትንሽ ያጠያይቃል።

    • @tebibu6963
      @tebibu6963 2 роки тому

      @@kalkidanmoltotal5752 ትክክል! አመሰግናለሁ።

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 2 роки тому

    ትንሽ ቆይተህ በድጋሚ እግዚአብሄር ጋ ሄደህ ምሳውን አብልቼ ተመለስኩ እንደምትል በራዕይ አየሁ። የኮቪድ ቅዠትን መንፈሳዊ ግዛት አልከው

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 2 роки тому

    አባቴን ክርስቶስን በኮቪድ አስር ቀን ሆስታል ተኝቼ እቅፍ አድር ጎ እያፅናና አስታሞኛል እውነት ነው ጌታ ኢየሱስዬዬዬዬዬዬዬዬ ብርክ ይበልልኝ አመሰግነዋለሁ

  • @abebebeso6430
    @abebebeso6430 Рік тому

    Kebt bershe ur lipstik .

  • @amenberhane4310
    @amenberhane4310 2 роки тому

    "ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ... ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን ደግሞ እንዲያስቱ ታላላቅ ምልክትና ድንቅ ያሳያሉ።"(ማቴ 24፡11) 24)።
    " የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ" (ማቴዎስ 7፡15)።
    " ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን ደግሞ ያስቱ ዘንድ ምልክትና ድንቅ ያደርጋሉ።" ( የማርቆስ ወንጌል 22:13 )
    "ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝብ መካከል ነበሩ፥ በመካከላችሁም ደግሞ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ፤ የሚያጠፋ ኑፋቄን ያመጣሉ፥ የዋጃቸውንም ጌታ ክደው በራሳቸው ላይ ፈጣን ጥፋት ያደርጋሉ፥ ከጥንት ጀምሮ አይዘገዩም። ጥፋታቸውም አያንቀላፋም። (2 ጴጥሮስ 2:1, 2)
    " ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ሆነዋል። መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን። ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ከእኛ ዘንድ ግን አልነበሩም። ከእኛ ዘንድ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው ይኖሩ ነበርና፥ ነገር ግን ሁላችን እንዳይደለ ሊያሳዩን ነበርና፤ አንተ ግን ቅባት አለህ፤ ከቅዱሱ ዘንድ ተቀብለህ ሁሉን ታውቃለህ፤ ስለ ታደርጋለህ አልጻፍሁህምና። እውነትን ስለማታውቁ ውሸትም ሁሉ ከእውነት እንዳይሆን ስለምታውቁ ነው እንጂ፤ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ አይደለም ብሎ ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ሁሉ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው። ለወልድም አብ የለውም፤ ለወልድም የሚታመን አብ ደግሞ አለው” (1ኛ ዮሐንስ 2፡18-23)።
    ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና። የእግዚአብሔርን መንፈስ በዚህ ታውቃላችሁ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የሚታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም። እና ይህ እየመጣ መሆኑን የሰማችሁት እና አሁን በዓለም ውስጥ ያለው የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው። ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና። ከዓለም የመጡ ናቸው። ለዚያም ነው ከዓለም ሆነው የሚናገሩት ዓለምም የሚሰማቸው። እኛ ከእግዚአብሔር ነን እግዚአብሔርን የሚያውቅ ይሰማናል ከእግዚአብሔር ያልሆነ አይሰማንም። የእውነትን መንፈስና የስሕተትን መንፈስ በዚህ እናውቃለን።” ( 1 ዮሐንስ 4: 1-6 )
    " እናንተ ከዲያብሎስ ከአባት ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ሰውን ነፍሰ ገዳይ ነበረ፥ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ውሸት ይናገራል ከራሱም ይናገራል ውሸታም የሐሰትም አባት ነውና። ( ዮሐንስ 8:44 )
    አውሬውም ተያዘ፥ ከእርሱም ጋር ተአምራትን ያደረገ፥ የአውሬውን ምልክት የተቀበሉትን ለምስሉም የሚያመልኩትን እያሳተ፥ ሁለቱ ሕያዋን ሆነው ወደ እሳቱ ባሕር ተጣሉ። ከሰልፈር ጋር. ( ራእይ 19:20 )
    “ያሳታቸውም ዲያብሎስ አውሬውና ሐሰተኛው ነቢይ ወዳሉበት ወደ እሳቱና ወደ ዲኑ ባሕር ተጣለ ለዘላለምም እስከ ዘላለም ቀንና ሌሊት ይሣቀያሉ” (ራዕይ 20፡10)።
    “ሰዎች ሁሉ መልካም ሲናገሩላችሁ ወዮላችሁ፤ አባቶቻቸው ለሐሰተኞች ነቢያት እንዲሁ ያደርጉ ነበርና።” ( ሉቃስ 6:26 )
    "ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ ይመጣል ብለው የማያምኑ ብዙ አታላዮች ወደ ዓለም ገብተዋልና፤ ይህ አሳችና የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።" (2ኛ የዮሐንስ መልእክት 7)
    " ከጥንት ጀምሮ ስለዚህ ፍርድ የጻፉ ሰዎች በስውር ገብተዋልና፥ ኃጢአተኞችም የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና አምላካችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ" (ይሁዳ 4)
    እንደውም በህይወቱ መንገድ የሚያልፍ ሁሉ በግል ችሎታው (በአእምሮው) የእግዚአብሔርን ድምፅ እና የክፉውን ድምጽ ለመለየት ይቸገራል።...ስለዚህ ሁሌም ድካማችንን እንገነዘባለን። እንዲለየን ብርሃኑን እየለመነው .... ከክፉዎች ዓይን እንዲጠብቀን በመከራ ዶፍ እንዳንበሰብስ ቃሉ ምንግዜም መጠለያችን ሊሆን ይገባል
    በገዛ ገንዘባችን ከሃሰተኛ ነብያት ጋር ማበር እና በሃጥያት መውደቅ ዳግም ስለኛ በደል የሚሰቀል የለምና በቃሉ እየመርመርን በማንም ላለመታለል በፀሎት እንበርታ
    ለሃሰተኛ ነብያት ገንዘብህን በሰጠክ ቁጥር የዳቢሎስ መንግስትን እያደራጅክ መሆኑን አትርሳ
    እግዚአብሔር ህዝባችንን ካሰተኛ ነብያቶች ነፃ ያዉጣ

  • @abiy1997
    @abiy1997 2 роки тому +2

    ተቃዋሚዎች ( Protestant )
    - መልካችሁ - ኢትዮጵያዊ
    - ሃይማኖታችሁ- ጀርመናዊ
    - እምነታችሁ - ተቃዋሚ
    - ጸሎታችሁ - ጭለማዊ /ጨፍናችሁ/
    -መዝሙራችሁ - ዓለማዊ / በፒያኖ/
    - ኢየሱሳችሁ - አማላጃዊ
    - ማሪያማችሁ - ፀጋዋ የተወሰደባት
    ለምን ከኛጋ በዓል እንደምታከብሩ ምንም አይገባኝም፣ ማክበር ያለባችሁ እውነታችሁን ከወሰደባችሁ ከማርቲን ሉተር ጋር ነው። ወንድምና እህቶቼን የምዕራቡ ዓለም የሐሰት ትምህርት ወደ ገደል ና ሲኦል እየነዳ ቸው ይገኛል ፣ እነሆ ሁለተኛ እድል ያገኙት ወንድማችን በሲዖል እንዳዩዋችሁ እየመሰከሩ ነው ። ሳታቋርጡ እውነትን ፈልጉ
    ማርቲን ሉተር የዳቢሎስ ደቀ መዝሙር ነው

    • @abiy1997
      @abiy1997 2 роки тому +1

      የኢትዮጵያዊው ጃንደርባ እየሱስና የማርቲን ሉተር ኢየሱስ፣ እንዲሁም የኢትዮጵያዊው ጃንደርባ ድንግል ማርያምና የማርቲን ሉተር ማሪያም ሰለ ሁለት የተለያዩ ነገሮች እንደምናወራ መረዳት አለበት ። ጀርመኖቹ እነርሱ ግዕዝ ያጠናሉ ለአንተ ግን የነሱን የክብደት ቆሻሻ ደፍተውብሀል

    • @bonitaassefa1338
      @bonitaassefa1338 2 роки тому +5

      ወዳጄ አብይ ከ ተረት ተረት ውጣ እና መፀሀፍ ቅዱስህን አንብብ ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ስድብን አታስተምርም እንዳንተ አይነቱ ወገኛ ግን አንድም ነገር ሳያቅ በተረት ተረት ይኖራል ሂውትም መንገድም እውነትንም ከ መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ታገኛልህ ስለዚህ አንብብ

    • @mimik1569
      @mimik1569 2 роки тому +2

      ወንድሜ የእግዚአብሔርን ቃል አንብብ

    • @manyalush6163
      @manyalush6163 2 роки тому

      No no no

    • @tadesseb
      @tadesseb 2 роки тому

      May God forgives you for you do not know what you are saying!