በመልሳችን ቀን ያልታዩ ትዕይንቶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • ውድ የሳምቴላ(samtella)ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ በዘሬው ቪዲዮ በመልሳችን ቀን ካልታዩት ትዕይንቶች መካከል የተወሰኑትን ይዘንላችሁ መተናል ተጋበዙልን!!
    ትክክለኛውን የመሀበራዊ ድህረገፆቻችንን ለመከተል 👇
    instagram :-
    ...
    ...
    tiktok :- tiktok.com/@abkifel
    www.tiktok.com...
    facebook :- www.facebook.c...

КОМЕНТАРІ • 94

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Рік тому +10

    ሺ ግዜ ባያችሁ የማትሰለቹ❤❤

  • @mimiyilma7736
    @mimiyilma7736 7 місяців тому +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ እውነተኞች ናችሁ አምላክ እድሜአችሁን ያዝምልኝ እውነተኛ ፍቅር ነው ያላችሁ ከናንተ ብዙ ተምሬአለው አቤል ና ሳምሪ አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን አዲስ አበባ ስመጣ ፍርፍር ትጋብዙኛላችሁ የፍቅር ሰዎች ናችሁ የናንተ አይነት ሰርግ አይቼ አላውቅም ልዩ ነው ደና ሁኑልኝ

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 Рік тому +4

    ❤❤❤❤❤እዚ ቤብ ላይክ ሼር ሰብስክራይፕ ያንሳል ፍቅር እኮ ናቸው ውዶቼ ቅድስት አርሴማ ጤና ፍቅር ሰላም ትስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 Рік тому +7

    ስወዳችሁ በመዝሙር ብታደርጉት እግዚአብሔር በልጆች ይባርካችሁ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Рік тому +2

    ስታምሩ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yeromneshabebe1319
    @yeromneshabebe1319 Рік тому

    ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mzb6106
    @mzb6106 Рік тому +2

    Love you guys!

  • @fasikamisganaw2687
    @fasikamisganaw2687 Рік тому

    Ye ageri leje dese yemil sereg

  • @adee4662
    @adee4662 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatmahbukary2614
    @fatmahbukary2614 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @salamsalam2945
    @salamsalam2945 Рік тому +4

    ታምራላችሁ ግን. ቅርያለዝኝ. ነገር. የተቀመጣችሁበት. ክራር. ትንሽ አልከበዳችሁም. ኦርቶዶክስ. አደላችሁንም እዴ. በመብረሀን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
      @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ Рік тому +2

      እኔም በጣም ቅር ብሎኛል የቤተክርስቲያን ዉድቀት እኛዉነን ምክንያቶቱ ንዋዬ ቅድሳትን በዚህ መልክ ማዉረድ በተይ ሰሪዎቹ ግን ለምን😢

  • @تهمت-ح7ر
    @تهمت-ح7ر Рік тому +2

    በጣምቆንጆነሸይመችሸያንቺውበትያለውበአይነሸእናበጥርሰሸፈገግበጣምታምራሌሸአላህይጠብቅሸእህቴበጣምቆንጆነሸሲበዛይመችሸእህቴ

  • @MimiTube442
    @MimiTube442 Рік тому +5

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን ይሁንልን ❤❤❤ ሰርግ ጠላው የናተን አይቼ ፈጣሪ በልጅ ይባርካቹ ምርጥ ጥዶች የሰርጋችሁን ቪዲዮ ስቴ አየሁት ደጋግሜ❤❤❤

  • @habtammelese9415
    @habtammelese9415 Рік тому +4

    ወይኔ በሥመአምደስስትሉ የማይደገምግዜ ውለዱ ክበዱ በፍቅር ንሩልኝ🎉🎉🎉🎉🎉ሣምሪየ የአባትሽ ንግግር በጣም ነው ያሥደመመኝ እልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤love

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ

    መልስ ዴስ የሚለው በወሎ ባህል የሰርጎ ቀን ክብረ ንፀህናዋን ሰታ በማግስቱ መልስ ስትመለስ አቤት ኩራት አቤት ዴስታ. ወይይይ ትዝታ. የምላሸ ቀን ወንድሜ ዘመዶቸ የኩሩበት ቀን ነበር ወላሂ 😅. የከቲወቹ እኮ ፍሬድ ወይ ፍሬድ እያሉ አለምን ከቃኙ ቦሀላ ስርግ ብሎም መልስ 😅😅😅😅😅😂😂😂😂 ለማንቻውም በጣም ነው የመወዳችሁ እኔ ኢስላም ነኝ ከድህ አይነቱ ቦታ መገኝት አልፈልግም ምኪኒያቱም ተማሪ ነኝ ግን እናተን በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ❤❤

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 Рік тому +3

    ውይይይይ መታደል እግዚአብሔር ከክፋ አይን ይሰውራችሁ ፍጻማችሁን ያሳምረው💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @BetelhemTesfahun-p1z
    @BetelhemTesfahun-p1z Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እ❤ወ❤ዳ❤ች❤ኃ❤ለ❤ሁ❤❤❤❤❤

  • @mahletwubie3875
    @mahletwubie3875 Рік тому +2

    ,ስወዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muke614
    @muke614 Рік тому +2

    ንግስቲት ታምሪያለሽ

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Рік тому +4

    ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @ጌጤነሽ
    @ጌጤነሽ Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikahormon3744
    @fasikahormon3744 Рік тому +1

    Mayselech serg ina mels neber ene serg alodim hasaben litaskeyirung nw Tew gin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 2 місяці тому

    ሳያችሁ ፍቅር ነገር ናችሁ ደስ ትላላችሁ ❤️🥰🙏👑👍👍👍

  • @almazberhe4341
    @almazberhe4341 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዋውው

  • @saedahassen9582
    @saedahassen9582 10 місяців тому

    ወይ በፍለጋ ስዴክም ስወዳቺሁ ቲክቶክላይነበርየማያቺሁ

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው

    ውቦችኞ ❤❤❤

  • @አርሴማእናቴ-ጐ2ቸ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💞ዋውው

  • @addisalemaweke
    @addisalemaweke Рік тому +1

    Ye mejmeriya comment sechi nevn ewdachualehh❤

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Рік тому +1

    Ymayselcheeeew nigereseeee🤫 tedarachuuuu zelllime ybarekieee,,selme tina,fikerrr,,bbereketeee,,bilgeeee tebarekuuuu,,,love you guys ❤❤❤❤

  • @alexcroch4534
    @alexcroch4534 Рік тому

    በጣም ጥሩ ስብእና አላችሁ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ለሁላታችሁም ከዪቱበሮች ለእኔ በጣም ክብር አለኝ ግን ሳምሪ አለባበስሽ ስህተት ነው ለሌሎች አርእያ መሆን ስትችይ እንደዚህ አለባበስ የዚች ቅድስት ንፅት ቅድስትኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሆነሽ የተከበረውን ማህተብ አድርገሽ በዚህ መልካም ማንነትሽ በዚህ አለባበስ ባላይሽ ደስ ይለኝ ነበር ለአንቺ የማይሆን አለባበስ ነው ከእምነትሽም ከማንነትሽም ጋር የማይሄድ ነው ግን ያለፈው አልፋል እግዚአብሔር ይቅር ባይ አምላክ ነው እና እህቴ በእምነትሽም በአመለካከትሽም አረእያ ለመሆን ፈጣሪ ይርዳሽ እና እህቴ እኔ ከአንቺ የተሻለ ማንነት ኖረኝ አይደለም እና በመጥፎ እንዳታይ ለአንቺ ካለኝ ትልቅ ቦታ ነው የሚያስቀይም ከሆነ በጣም ይቅርታ

  • @emaema2263
    @emaema2263 Рік тому +1

    ጠፍታችሀል ውዶቼ ሁሌም ቢታይ የማይሰለች ሰርግ ዋው

  • @emmy1365
    @emmy1365 Рік тому +2

    Love those couple! May the Almighty God bless ur married!!

  • @alemabebe4006
    @alemabebe4006 2 місяці тому

    እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @merifataju1520
    @merifataju1520 Рік тому +30

    ምንድነው ግን ሰርጋችሁን ደጋገማችሁብን እኮ ሌላ ቪዲዮ ስሩ እንጂ ፕራንክ ቁም ነገር ስሩ ሆ።

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 Рік тому +1

      ሰለቸሺዴ

    • @samrijude3933
      @samrijude3933 Рік тому +4

      የአለማየት መብትሽ የተጠበቀ ነው 😊 አለማየት🚶🙈🙏

    • @yoditchalla9202
      @yoditchalla9202 Рік тому +2

      እንዴ ከቻላችሁ ሙሉውን ልቀቁልን

    • @MDARIF-rh4cd
      @MDARIF-rh4cd Рік тому +1

      አረደስይላል❤

    • @elsaberhe3671
      @elsaberhe3671 Рік тому +1

      ቢኖርሽ ኮ ነዉ እኔ ተመችቶኛል ይደሰታል የሚሉ ጥንዶች

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    አብራችሁ አርጁ አይለያያችሁ ፈጣሪ
    ይቅርታ ግን ከኋላ ያለው ክራር ተገቢ ነው የቅዱስ ያሬድ እመቤታችን ያመሰገነ በበገና ነው ብናስተውል😢 ኦርቶዶክስ ናችሁ እሴቷ ሙሉ ጥበብ ሸፈን ብታደርጉ ምን ብናስተውል ይጎድልብናል ከቆንጆ ሴት አለባበስ ውበቷ ነው ፉቅርን ያብዛላችሀለ

  • @frehwtasgidam9816
    @frehwtasgidam9816 Рік тому +1

    ምናይነት መታደል ነው❤❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Рік тому +1

    ዋው ስታምሩ እንኳን ደስአላችሁ❤❤❤❤❤

  • @AK-vx3ht
    @AK-vx3ht Рік тому

    Minew tefachu. Keayen yerake keblb yikral..

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 Рік тому

    ፈራንክ ብትሰሩ ዋ። ዋ

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 7 місяців тому

    ❤❤❤❤ስታምሩ

  • @marthagugssa265
    @marthagugssa265 Рік тому

    አልበዛም ምድነው

  • @TaNnnnnnnnn
    @TaNnnnnnnnn Рік тому +1

    Samrikoo❤

  • @bettytamiru5363
    @bettytamiru5363 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😍😘😘😍😍😍😍😍😍😘😘😍😍😍💀😍😍

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Рік тому

    ዋው ስወዳችው መልሳችሁም በጣም ደሥ ይላል ቤተሰብም እንደዚ ያስደሰተ መልስ ነው

  • @ወለተታደስስውለመራዳትስው

    WOW ❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemhirpa2852
    @lemlemhirpa2852 Рік тому +1

    ስወዳቹ እኮ

  • @abc12452
    @abc12452 Рік тому +1

    ታምራላቹ ❤❤እስኪ እውነተኛ ሳትመካከሩ ከልብ ፕራንክ ስሩልን

  • @netsanetwebalem3002
    @netsanetwebalem3002 Рік тому +1

    ❤Weyina swedachu wow wow

  • @muke614
    @muke614 Рік тому +1

    My heart beat.

  • @yerom2026
    @yerom2026 Рік тому

    ታምራ ላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልን😍😍😍😍😍😍😍

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ Рік тому +1

    ደምሩኝ ውዶች እፈጣሪ በፍሬ ይባርካችሁ

  • @betlihemmekuriya7862
    @betlihemmekuriya7862 Рік тому +1

    Fiker becha❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zahar7223
    @zahar7223 Рік тому +1

    ታምሪላችሁ🎉🎉🎉

  • @kidestaylwe1619
    @kidestaylwe1619 Рік тому

    እኔማ የሰረጋቹሁን ደጋግሚ ነው ያየሁት
    በጣምታምራላቹ❤

  • @Jdhudu-i6q
    @Jdhudu-i6q Рік тому +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 Рік тому

    ትመቹኛላችሁ ጌታ እየሱስ ትዳራችሁን አብዝቶይባርካችሁ

  • @yeromneshabebe1319
    @yeromneshabebe1319 Рік тому

    ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Рік тому +1

    ❤❤❤🎉

  • @aa11aa83
    @aa11aa83 Рік тому +1

    የኔውቦች

  • @abeshire6236
    @abeshire6236 Рік тому +1

    እምወዳችሁ❤❤❤

  • @MisikerMebre-ku9md
    @MisikerMebre-ku9md Рік тому +1

    ❤❤❤❤

  • @WoynishetGetaneh-g6p
    @WoynishetGetaneh-g6p Рік тому

    👌👌👌💞💞💞💞💞💖

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Рік тому +1

    የስስስስስስስስስስስስ ዛሬ አንደኛ ነኝ ❤❤❤❤

  • @yeromneshabebe1319
    @yeromneshabebe1319 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @S_w_e_e_t_21
    @S_w_e_e_t_21 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariyamenate3997
    @mariyamenate3997 Рік тому

    ውቦችዬ❤❤❤

  • @abarasha5029
    @abarasha5029 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zarafathima6119
    @zarafathima6119 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ታምራላችሁ

  • @HyatT-l8j
    @HyatT-l8j Рік тому

    Mendnew albezam sarg&malsa lela negr yelchum ed Koya degagmechut ed demoma lij lemwled alsbechum videio lemsart mokru

  • @Wowe348
    @Wowe348 Рік тому

    King menelik & Queen taytu betul 👑👑👑👑❤️❤️❤️👏🏽👏🏽

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 Рік тому +2

    ሳምሪየ አቤልን ፓራክ አርጊልን ❤

  • @Abeba-z5x
    @Abeba-z5x Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @maryammengstu
    @maryammengstu Рік тому +1

    ❤❤

  • @helinawogayehu152
    @helinawogayehu152 Рік тому

    Betam tamru neber tdarachu ybarek . Serguna melsu amltognal .Lekrstnaw adera.

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Рік тому

    ፍቅሮቹ❤❤❤❤❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Рік тому

    ዋው የኔልዩዋች❤❤❤

  • @gatisohosiso1436
    @gatisohosiso1436 Рік тому

    Please make a new video we really miss you guys❤

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Рік тому +1

    Samietela malteee men malte new please 🙏

  • @bezagetnet8779
    @bezagetnet8779 Рік тому

    Be prank video ketay temelesu

  • @toybaendris4051
    @toybaendris4051 Рік тому

    ስወዳችሁ ግን ምን ዋጋ አለዉ ::: ብቸኛዉ የማይወልደዉ ያልተወለደዉ
    የማይሞተዉ ህያዉ የሆነዉ የሠማይና የምድር የሠዉልጆችን በሙሉ የፈጠረዉ አሏሁ አዘወጀል ወደተፈጠራችሁበት ሀይማኖት ይመልሣችሁ ያረብ ዱዓየ ነዉ ስለምወዳችሁ ወሏሂ ❤❤❤❤