ስለከርቤ ከእናኑ ጋር ቁስሉን ለማድረቅ የዶሮ ስብ መጠቀም ጥሩ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 140

  • @belayneshseyoum3745
    @belayneshseyoum3745 7 днів тому +1

    እድሚ ይስጥልን እርጅም እድሚ ይስጥልንተባርኩ እህቶቻችን ✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🎈🎈🎈🎈🎈

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 9 днів тому +3

    በጣም እናመሰግናለን 🙏ስለተፈጥሯዊ መዳሃኒት እውቀትን ስላጋራችሁን❤️በጣም የሚያስቁኝ የሃበሻ ነገር እያሉ እራሳቸውን ለማያውቁ!ሰዎች ጥበብ ኪት መጣ ባለቤቱስ ማን ሆኖ!ግን በፈረንጅ ምች!የተመታችሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ።

  • @zebibtesfaye9639
    @zebibtesfaye9639 13 днів тому +9

    እግዚኣብሔር ይስጣቹ ከጀመራኩት አንድ ወሪ ይሆናል በጣም ነው የጠቀመኝ አንድ አመት ተኩልደረቅ ሳል ያስለኝ ነበረ አሁን ምንም የለም በጣም ነውደስ ያለኝ ተባረኩ🙏❤️❤️❤️

  • @omabdhellaham2722
    @omabdhellaham2722 4 дні тому +2

    ንፁ ከርቤ አረብ ሀገር ይመስለኛል ኪሎ በሪያል በነሱ ገበያ 250 ryl ነው ብሀገርቤ ; ምንዛሪ7500ነው የከርቤ ጥቅም ብዙ ነው እኔም መሀፀኔን ብዙ ጊዜ እፌክሽን ያጠቃኝ ነበር በጣም በከርቤ ድኛለሁ ማለት ከርቤውን እንደ ክሬም ሰርቼ በመቀባት በመጠጣት ብብቴንም አሞኝ እንደ እባጭ ወጥቶብኝ ወድ አስር ቦታ የሚሆን በመቀባት በመጠጣት ተፈውሻለሁ የምጠጣው መጠን በቡና ሲኒ በባዶ ሆዴ የምኖረው አረብ ሀገር ነው አመሰግናለሁ አላህ መድሀኒት ያድርግላቹ ጥሩ ነው

    • @gwarotube
      @gwarotube  3 дні тому

      በጣም እናመሰግናለን ፍቃደኛ ከሆንሽ +1 (437) 463-4430 ደውይልን

  • @ruthmichal4143
    @ruthmichal4143 11 днів тому +1

    በጣም መልካም እናት እናንዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 13 днів тому +3

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሺህ አመት ያኑርልን የኔ እናት እግዚአብሔር ያክብርልን እህታችን ተባረኪ ምስጋና ያንሳቹሁዋል እግዚአብሔር ያክብራቹሁ በእውነት 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 13 днів тому +3

    ምስጋና ያንሳችኋል ሌላ ቃላት ቢኖር ባልኳችሁ። በዚህ ጊዜ እንደዚህ ያሉ ሰዎች እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልኝ። ዘመዳሞች ናችሁ? የተባረካችሁ ለሰው አሳቢዎች ሳትሰለቹ ደጋግማችሁ የምትመልሱ ተመሳሰላችሁብኝ፤ ለዚህም ነው የጠየቅኩት። ❤❤❤ የከርቤ ነገር መቸም ብሰማው አልጠግብ አማዞን ላይ ከተለያዩ ሀገሮች አለ የየመን ሀገሩ ንፁህ ይመስላል ። እሱን ልሞክር ? በተረፈ እናንዬም ማሚዬም ዘመናችሁ ይባረክ መልካም የልደት በዓል ይሁንላችሁ ወገኖቼ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 13 днів тому +1

      አሜን ለሁላችንም መልካም የጌታ የልደት በዓል ይሁንል::
      አዎ ሞክሪው::
      እኔና ማሜ ስደት ያገናኘን ቤተሰብ ነን:: ማሜ እጅግ ቅን ደግ በተፈለገው አቅጣጫ ሰውን ለመርዳት ወደኋላ የማትል መልካም ነገርን ሁሉ ለወገን ደርሶ እንዲረዳ አጥብቃ የምትጥር ባጠቃላይ ሰውን ሰው የሚያሰኝውን ሰው ሆና ስላገኘኋት የበለጠ ተቀራረብን:: ጤናንና የኮሚኒቲ አስፈላጊነትን የሚመለከት አርዕስት ላይ ውይይት ማድረግ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚደመጥና የሚጠቅም በመሆኑ ሥራዋ የተቃና እንዲሆን ከልብ እመኝላታለሁ:: ብዙ ጥረትና ጊዜ የሚወስድ ሥራ በመሆኑ የበለጠ አገልግሎት እንድትሰጥና የድካሟን ዋጋም እንድታገኝ ሰብስክራይብ ላይክና ሼር በማድረግ እናሳድጋት በማለት ለማሳሰብ እወዳለሁ::

    • @gwarotube
      @gwarotube  12 днів тому +1

      እናኑዬ እንቺ ውስጥ ይሂን ያክል ትልቅ ቦታ ስላገኘው እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ካንቺ ፍቅርን ቅንነትን መልካምነትን ለሰው አሳቢነትን ተምርያለው ብዙም እየተማርኩኝ ነው እንቺ አሁን የምትይኝን አይነት ሰው ለመሆን የኔም ምኞቴ ነው ፈጣሬ ይርዳን 🙏🙏🙏

    • @gwarotube
      @gwarotube  12 днів тому

      አሜን እግዚአብሔርያክብርልን መልካም በአል🙏🙏👏

  • @oertodokes
    @oertodokes 13 днів тому +4

    የምር እናተ ስትነግሩኝ በዛላይ የጌታችን እንጅ መንሻ መሆኑን ሳገናዝብ ለምንም ነገር መዳሀኒት እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ ግን ባለማወቅ እንደኔ ለተሸወዱ በደንብ አስርድታችሁናል እናመሰግናለን መልካም ብአል🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @berhanetolera7439
    @berhanetolera7439 7 днів тому +1

    በጣም እነመሳግነሌን ❤❤❤❤

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 12 днів тому +1

    betam tiru new enamesegnalen. yene tiyake eski le gubet sib yetefalet sew yaregew medhanitin teyikilin. adera

  • @ehitealemayehu4751
    @ehitealemayehu4751 13 днів тому +2

    በጣም አስተማሪ ነው እኑዬ/ማሜ ተባረኩልን!

  • @Eritrea7777
    @Eritrea7777 12 днів тому +1

    Thank you for sharing

  • @NN-sisters.
    @NN-sisters. 5 днів тому

    ሰላም በመጀመርያ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
    ቅንነታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 13 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @ruthmichal4143
    @ruthmichal4143 11 днів тому +1

    መልካም በአል

  • @askalekefelegze9636
    @askalekefelegze9636 13 днів тому +2

    Thank you Melkam Beal🙏❤️

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 13 днів тому +1

    ወሰይ ነዉ.መለካም ልደት ናመሰገና አለን

  • @GetyeHamza
    @GetyeHamza 15 годин тому

    ለጡት ካንሰር እንደት ነው መጠቀም ያለብን

  • @abebakedane4172
    @abebakedane4172 8 днів тому +2

    የደም መርጋት ያመጣል የልብ ችግር ያለበት በፍፁም እንዳይጠቅም

  • @etsegenetgetaneh6323
    @etsegenetgetaneh6323 12 днів тому +2

    ሰላም ከርቤዉን ለማኸፀን ለወገብ ሞቅ ያለ ዉሀ ዉስጥ ጨምሮ መታጠንም እንዲሁም መጠጥ ጥሩ ነዉ።

  • @salomnsalomn1841
    @salomnsalomn1841 55 хвилин тому

    Ye thyroid cancer endet metaqm yechlale

  • @mulumebetabebekebede5414
    @mulumebetabebekebede5414 2 дні тому

    Ulum tre ashe new?

  • @anchnalamsalu4731
    @anchnalamsalu4731 13 днів тому +3

    በጣም አመሰግናለሁ እኔ ነበርሁ ስልጆች የጠየቁትኝ እኔ ግን አራት አመት ተጠቅሜው ነበር ሲከብደኝ ተሁት ለልጆቼ ለመስጠት ፈረቸ ነው
    ጉዳት ካለው ጥያቄን ስለመለሽልኝ አመሰግናለሁ❤❤

    • @askuwolde2382
      @askuwolde2382 9 днів тому

      ሁለተችሁም ፈጣሪ ይባርካችሁ በጠም አመሰግናቸኋለሁ ተባረከኩ

  • @DershayeTesfaye
    @DershayeTesfaye 5 днів тому

    መጠኑ እንዴት እንጠቀም በቀዝቃዛ ውሀ ነው

  • @yeshifilku
    @yeshifilku 7 днів тому +1

    Kerba mehan yadergal alu lelijoch tadeya mehan ayadergachewum?

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 7 днів тому

      በበኩሌ መሃን ስለማድረጉ የማውቀው ነገር የለም። የሚየውቅ ካለ ቢገለፅልን መልካም ይሆናል።

  • @mehiretmehiretheramo6934
    @mehiretmehiretheramo6934 12 днів тому +2

    "እናመሰግናለን የሆድ ድረቀቱም ተዘፍዝፎ ነው የምንጠቀው?

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 12 днів тому +1

      ሁሉም ጥሬውን ነው ብዙ ውሃ መጠጣት አስፈላጊ ነው::

  • @fasekaalante4219
    @fasekaalante4219 13 днів тому +2

    Thanks for sharing 🙏

  • @sofiak2735
    @sofiak2735 7 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @TigistDemissie-y3s
    @TigistDemissie-y3s 8 днів тому +2

    ሰላም እናንዬ እናመሰግናለን እባክሽን ኩላሊት ያደርቃል ይባላል ሲጠጣ እውነት ነወይ ? ሌላው ከቡናጋር የሚጡትም አሉ ስለዚህስ ምንትያለሽ ?

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 8 днів тому +1

      እኔ እንግዲህ እስካሁንም እወስደዋለሁ ሌሎችም የሚወስዱ አውቃለሁና ዋናው ልኩን መጠበቅ ጥሩ ነው እላለሁ።
      በቀን ቢበዛ ከ2የሾርባ ማንኪያ ባይበልጥ ጥሩ ነው። በሽታ ከሌለና ለጥንቃቄ የሚወሰድ ከሆነ በሣምንት አንድ ወይም 2 አለፎም በወር 3ቀን በመደዳ በመውሰድ መጠቀሙ አይከፋም እኔን ስላልጎዳኝ ማለት የምችለው የህንን ነው የኔህትና ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን።

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 13 днів тому +3

    ሰላማችሁ ብዝት ትርፍርፍፍፍፍ ይበልልኝ ሁለታችሁንም በጣም አመሰግናችሆለሁ እኔ የቀኝ አውራጣቴ አልታጠፍ አርዘረጋ አለኝ አለኝ እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነኝ እጣን እንዳለ ከርቤ ግን እንጃ ስሙን በእንግሊዘኛ ምን ይባላል አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቼ ደሞ ከርቤ በአረብኛ ምን እንደሚባል እባካችሁ ንገሩኝ ሁላችሁንም ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤

    • @BrktiTube-c9i
      @BrktiTube-c9i 13 днів тому

      ሙሩ ይባላል

    • @gwarotube
      @gwarotube  12 днів тому

      በእንግሊዝኛው ደሞ መር myrrh ይሉታል

  • @fetiyam5965
    @fetiyam5965 13 днів тому

    Is the glass of water is 16 oz ? Or one bottle of water?

  • @lulasolomon9496
    @lulasolomon9496 21 годину тому

    Kerbe lenem leljjem drket aswegdolnal ina le drket fftun fedhaneet new

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 12 днів тому +1

    keberichon enem tatignew neber ewnet new betam yadinal endewim keza bewala amogn ayawikim chirashun new yetefalign betam medhanit new.

  • @AlemMekonen-c3d
    @AlemMekonen-c3d 2 дні тому

    Ewenet new sele doro seb ene misikir negn egire koslo enate ken beken eyasechilign degnalehu lelaw enate setaderg yemayew kerbewin tachesina bejua efin eyadergech bafina bafinchachin 28:09 tadergilin neber legunifan le nigntmare tiru new enem le lilijoche adergalehu.

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 13 днів тому +2

    Can you suggest which ones to get from Amazon please there so many types I don’t know which ones is real. Also what Can use for someone bPsychatric medanet lej abedebigne ena yeEbdoch medanet setewot niw yabedew enji Tenama neber please help me I am in USA. Please erdugne lejean lataw niw 😢

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 7 днів тому

      Sorry to hear that. Maybe will help if you use Smoke if KEBERECO.

  • @zaidhyab9117
    @zaidhyab9117 12 днів тому +1

    ካናዳ ያለን ብታመጣልን ከናመምጪያውን ክፍልን ልንወስድ

  • @zaidbru600
    @zaidbru600 5 днів тому +1

    Hi hi sweets lehod dirket yalshuw tefechto new weyis

  • @aerosuportnetwork
    @aerosuportnetwork 13 днів тому +1

    Hakim Abebechen betagenelen Enanyea,teru yehonal

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 13 днів тому

      እሞክራለሁ!

    • @gwarotube
      @gwarotube  12 днів тому +1

      እናንዬ እደው ቢቻል እና ብታገኛቸው እዴት ጥሩ ነበር

  • @mierafsolomon6922
    @mierafsolomon6922 13 днів тому +2

    Can we use it everyday?

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 12 днів тому +1

      Yes! Please consider the dosage.

  • @emuemuti1105
    @emuemuti1105 9 днів тому +1

    በመጀመሪያ እንኳን ሰላም መጣሽ መልካም በዓል በህክምና የማህጸን በር ካንሰር ተብየ የባዬክሲ ውጤት እየጠበኩ ነው ያንቺን ፕሮግራም አይቸ መጠጣት ጀምሬያለሁ ማህፀን ውስጥ ቀን ማ ድረግ ይቻላል ወይ አመሰግናሐሁ

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 9 днів тому +1

      ቦተውን ይዞ እንዲቆይ ለሊት ይመረጣል። ፍጣሪ መደሃኒት የደርግልዎት።

  • @HiwotBelachew-hg2st
    @HiwotBelachew-hg2st 12 днів тому +2

    መልካም ገና ይሁንላችሁ የአንጀት ኮለን ላለበት ለጆሮ በሽታ እንዴት እንደሚወሰድ ንገሩን እባካችሁ ለትብብራችሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልንኑሩልን በመዳኒት ተሰቃየን❤❤❤

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 12 днів тому

      ለማንኛውም ካንሰር ዘፍዝፎ መጠጣቱን ይሞክሩት::

  • @MimiMenwyelet
    @MimiMenwyelet 10 днів тому +1

    ለሳንባ ካንሠር በምን ልኬታ ብንጠቀም ይሻላል

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 10 днів тому

      ተዘፍዝፎ በየቀኑ በአንድ የሾርባ ማንኪያ ጀምሮ ሰውነትን በማዳማጥ ሁለት የሾርባ መንኪያ በየቀኑ መጠቀም ይመከራል።
      ባለፈው ለረጅም ጊዜ ሳል አስቸግሮኝ ከርቤ አደኖኛል የሚል ምስክርነት አስነብበውናል።

  • @Ethiopian8076
    @Ethiopian8076 13 днів тому +2

    ለጡት ካንሰርስ እንዴት ነዉ መጠቀም የሚቻለዉ?

  • @abinethaile2320
    @abinethaile2320 13 днів тому +1

    Does it help for hair loss?

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 13 днів тому

      I didn’t experience it but if someone does please share

  • @mierafsolomon6922
    @mierafsolomon6922 13 днів тому +1

    How often can we use it for ovarian cancer? Please

  • @zeigamulubrhan9650
    @zeigamulubrhan9650 3 дні тому

    Ykirtana kerben bchis mlku mtkm ychalalin lmsale buna snafela

  • @MedhinBrihan
    @MedhinBrihan 13 днів тому +4

    በመጀመሪያ ጓሮ ሚድያ በ እግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ። እኔ ጆሮዬ ይጮሃል እንዴት ልጠቀም?? ስለ ሽፍታም አንስታችሁ ግን ሳትመልሱት ወደ ሃይሚ ሆቴል ሄዳችሁ ፤ እናም ስለ ሽፍታ ወይም አለርጂክ ደግማችሁ ብትመልሱልን። በመጨረሻ ቀበረቾ በትግርኛ ስሙን ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል ፤ በዛላይም ቀበረቾ ለምን ለምን እንደሚጠቅም ብታስረዱኝ። በተረፈ ጓሮዎች እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Lula2090
      @Lula2090 13 днів тому +1

      ጆሮሽን ግፊትሽን እና ኮለስትሮል ተመርመሪ እኔም ነበረብኝ.

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 12 днів тому

      ፊት ላይ ሳይሆን ሌላ ሰውነት ላይ ሽፍታ ካለ መቀባት ያድናል ሲባል ሰምቻለሁና በስሱ መሞከር ጥሩ ነው

  • @zinashterefe8863
    @zinashterefe8863 10 днів тому +1

    ለምን ያህል ጊዜ ነው በመሀፀን የሚደረገው?የሚጠጣውስ?ጊዜው ቢታወቅ አመሰግናለሁ

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 9 днів тому

      የማህፀን ኢንፌክሽን ተከስቶ ከሆነ antibiotic ለ5 ወይም ለ7 ከበዛም ለ21 ቀናት እንደሚውሰድው ሁሉ ከርቤንም እንደዚሁ መጠቀም ይቻላል እላለሁ:: ባለፈው ቃል ምልልስ ያለማቋረጥ
      ለ20 ቀን መጠቀሜን ግልጫለሁ::

  • @NN-sisters.
    @NN-sisters. 4 дні тому

    ሰላም ውዶቸ ልጄ 12 አመቱ ነው ጣቱ ላይ እጢ አለው ከዚህ በፊት ቀዶ ጥገና አድርጎ ነበር እንደገና ወጣበት ላጠጣው ወይስ ልሰርለት

  • @HirutTurnehe
    @HirutTurnehe 13 днів тому

    Kerebe benglish what is cooling

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 9 днів тому +1

    እኔ ዝብዩ እደውሃ እጠጣለሁ ሳላቅ ችግር አለው ወይ

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 8 днів тому

      በቀን አንደ ቢበዛ ሁለት
      ሾርባ ማንኪያ በቂ ነው

  • @EmayeGizachew
    @EmayeGizachew 6 днів тому

    ከምግብ በፊት ነው በሁላ

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 5 днів тому

      እኔ የምጠቀመው ከምግብ በኋላ ቢያንስ አንድ ሰዓት ቆይቼ ነው የምወስደው። በባዶ ሆድ ወስጄ አላውቅም።

  • @EdenElias-u4q
    @EdenElias-u4q 3 дні тому

    ለጉሮሮ ህመምስ

  • @AkiAbay
    @AkiAbay 13 днів тому +2

    በመጀመርያ ላመሰግናቹ እወዳለሁ በመቀጠል.ናኒየ ባለፈው ስታቀርቢ.በሻሽ.እየቋጠርኩኝ.ማህፀኔ ውስጥ በማስቀመጥ ፈዉስ ሆኖኛል ባልሽው መሰረት እኔም በተመሳሳይ መልኩ ስጠቀም ከማህፀኔ በጣም የረጋ እና.የተቆራረጠ ፐሬድ እየወጣልኝ ነው.እና.ናኒየ ከይቅርታ ጋር.አንቺ.ስትጠቀሚ እንደዛ አይነት ነገር ገጥሞሽ ነበር ወይ

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 13 днів тому

      እኔ ኦፕራስዮን አድርጌ ማህፀን እንዲወጣ ስለተደረገ በተባለው መልክ የወጣ ነገር የለም ከራዲዬሽን በኋላ እንደአዲሰ የታየውን እብጠት ነው ያጠፋኝ
      ኦፕራስዮን ሳያድርጉ የተጠቀሙና ይህንን ዓይነት ውጤት አይተው የዳኑ ካሉ እንድትገልፁልን አሳስባለሁ እኔም አጠያይቃለሁ::

  • @tizitaghebreyesus860
    @tizitaghebreyesus860 13 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @Lula2090
    @Lula2090 13 днів тому

    ሰላም🎉 መሐፀን እና ሽንት መዉጫ የተለያየ ነዉ ለሴቶች

  • @helendavid8087
    @helendavid8087 13 днів тому

    የሳይነስ ማጽጃ ማሽን መጠቀም እንችላለን

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 12 днів тому

      ጥያቄው ግልፅ አይደለም

  • @HiwotBelachew-hg2st
    @HiwotBelachew-hg2st 13 днів тому +1

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ እባካችሁ ጆሮይን በጣም ያመኛል 2 ግዜ ሰርጀሪ አድርጌአለሁ እስካሁን እያመመኝ ነው እንዴት አድርጌ ከርቤውን ልጠቀመው ዘይቱን ገዝቼአለሁኝ ግን ፈራሁኝ ምን ትመክሩኛላችሁ

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 13 днів тому +1

      ከላይ ጆሮዪን አዳነኝ የሚል አንብቤያለሁ እንዴት እንደተጠቀሙ እንዲያሰረዱን እየጠበቅን ነውና ይከታተሉ::

  • @DesalegnTsegaw-e6h
    @DesalegnTsegaw-e6h 5 днів тому

    ስልክ ቁጥራችሁን እንዴት ማግኘት እንችላለን?

  • @etegenetkebede2873
    @etegenetkebede2873 13 днів тому +1

    እውነት ነው ጎመዘር በደንብ ለጥርስ ይሰራል

  • @hiwotmariam
    @hiwotmariam 13 днів тому +1

    መልካም ገና

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 13 днів тому

      🙏ለእናንተም እንዲሁም!

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 13 днів тому +1

    ጠይቂልን እስቲ እህቴ ከርቤ ነጩ ነው እንዴ? ቀላ ያለው ነው አአ? Myrrh & franckincence d/ce pls

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 12 днів тому +1

      ቀላ ያለው ከዱባይ የሚገኘው ነው ሌላም ቦታ ሊገኝ ይችላል
      የቀለሙ ልዩነት እንደበቀለበት የቦታ የዓየር ሁኔታ የሚለያይ ነው የሚል ዕምነት አለኝ
      ጥሩነቱ ትልልቅ ኮረት ዓይነት ስለሆነ አያሳስትም ጥሩውነ መለየቱ ቀላል ነው።

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 9 днів тому

    ለነርብ ይሆናል ወይ

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 7 днів тому

      ጉዳት ስለሌለው መሞከሩ አይከፋም።

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile196 11 днів тому

    ሚሚ የህዝቡን ጥያቄ ከኮሜቱ ላይ ለቅመሽ አውጥተሽ በደረጃ መልስ እንፈልጋለን

  • @rigbetesfagiorgis3073
    @rigbetesfagiorgis3073 12 днів тому

    ኢኒ ብታም ሃይለና ይውግብ ይህድ ህምመ ኣልን ብትክምው ምን ይምስልሳል መልካም ገና

    • @gwarotube
      @gwarotube  12 днів тому

      እንግዶቻችን በተለያየ ግዜ እደገለፁልን ሳያበዙ በትንሹ ቀስ እያሉ መውሰድ በሽታ ለያዘንም ሆነ እዳይዘን ይከላከላል ያማለት ለሁሉም ይጠቅማል የመጠኑ ነገር ግን በጣም ይታሰብበት

  • @enanutola6486
    @enanutola6486 13 днів тому +2

    አዎ መጠኑን በጠበቀ መልኩ በየቀኑ መጠጣት ነው በማህፀን ማድረጉን በተከታታይ ለ20 ቀን አድርጌያለሁ::

  • @yenehager2680
    @yenehager2680 13 днів тому +9

    ከርቤ ለጡት ካንሰር ይሆናል (ለጡት እጢ )

  • @lulasolomon9496
    @lulasolomon9496 День тому

    Yetut canser ina yemahtsen cancerm yedanu awkalehu bergtegnanet ina bertu

  • @TigistNegash-k6j
    @TigistNegash-k6j 13 днів тому +1

    Mahitsen wist new asgebiten bemagisitu fashawin mezo mawtat new

  • @Alemye777
    @Alemye777 13 днів тому +2

    ከርቤ በ ውሀ ተዘፍዝፎ ውሀውን ፍሪጅ ላይ ነው ወይስ ውጭ ማስቀመጥ የምንችለው ? ለመጠጣት

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 13 днів тому

      ፍሪጅ ውስጥ ቢቀመጥ ጥሩ ነው::

  • @lulasolomon9496
    @lulasolomon9496 21 годину тому

    Addis Abeba kerbe merkato mirab Hotel jerba itan tera sukoch ale bezeh seaat abzagnawochu sukoch fersewal yalferesu 2 sukoch aluu be chrcharo yemeshetum alu mirab jerba n

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 13 днів тому +2

    እኔ ጆሮዬን አድኖኛል ሰርጀሪ ተብዬ ከርቤ አድኖኛል ፉትሁ መዳኒት ነው ።

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 13 днів тому +2

      አጠቃቀሙ ቢገለፅ መልካም ነው

    • @zaharaali2599
      @zaharaali2599 12 днів тому +2

      አጠቃቀሙስ?

    • @tlul8666
      @tlul8666 9 днів тому +2

      አጠቃቀሙን ንገሩነረ

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 7 днів тому

      መልስ እየጠበቅን ነው

    • @mintamerbirhan4511
      @mintamerbirhan4511 6 днів тому

      እስኪ አጠቃቀሙን ንገሪኝ

  • @barokmirt6472
    @barokmirt6472 13 днів тому

    ጠያቂዋ በቅድሚያ እያመሰገንኩኝ ሙሉ ጥያቄ አስተካክለሽ ጠይቂ ።ስለ ኮልስትሮልም የሽየን ጋብዘሽ ሙሉ መረጃ አደለም የምታስተላልፊው ከጠየቅሽ በደንብ ጠይቂ ።

    • @gwarotube
      @gwarotube  13 днів тому

      እኛ የምንችለውን ያክል እየሞከርን ነው ለጥያቄዎቹ መልስ ለመስጠት የትኛው ጥያቄ እደሆነ ያልተስተካከለው ቢነግሩን ለማስተካከል ይቀለናል

  • @PomiNio-ob2be
    @PomiNio-ob2be 13 днів тому +2

    Ene yetut kanser ena yemahtsen ety new yalegn ena beken beken new yemtetaw

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 13 днів тому +1

      አዎ መጠኑን ጠብቆ በየቀኑ ይወሰዳል በማህፀን መጠቀሙን በተከታታይ ለ20 ቀን ተጠቅሜያለሁ::

    • @aerosuportnetwork
      @aerosuportnetwork 13 днів тому

      Ejege betam enamesegneshalen,medhanialem edemea ketena yadelesh ❤

    • @enanutola6486
      @enanutola6486 13 днів тому +3

      🙏 ለተጠቀመበት ሁሉ አምላክ መድሃኒት ያድርገው!

    • @MimiEtho-nw5mz
      @MimiEtho-nw5mz 6 днів тому

      Ayzosh eheta ethaber yimaresh tenkeresh kerbewen tetekemey

  • @salomnsalomn1841
    @salomnsalomn1841 55 хвилин тому

    Ye thyroid cancer endet metaqm yechlale