ከእናቷ ብርቱካን ዱባለ ጋር በጋራ ዘፈኑልኝ! ዘፈኑ ለወርቁ አይተነው ስጦታ ነው! መሰሉ ፋንታሁን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • አሰገራሚ ዘፈን ቅብብሎሽ እናትና ልጅ! ለወርቂ አይተነው የተሰራው ሙዚቃ
    #marakiweg#ማራኪወግ#gizachewashagrie

КОМЕНТАРІ • 796

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  Рік тому +326

    ሰብስክራይብ አድርጋችኋል?

    • @genet7274
      @genet7274 Рік тому +8

      ማራክይ ወግ ትለያለህ ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @nardoosnardoos6781
      @nardoosnardoos6781 Рік тому +5

      በርታልን የቀጠሩንም አቅርብልን

    • @engidasemereab9427
      @engidasemereab9427 Рік тому +4

      ሰብስክራይብ ልናረግ ሄደናል

    • @linguafranca7854
      @linguafranca7854 Рік тому +2

      ኣዎ። የኔን ግን ሰብስክራይብ የሚያደርግልኝ ማነው? 🤔

    • @banchibirhanu7158
      @banchibirhanu7158 Рік тому +1

      አንደኛ እኮነህ

  • @ethiofunzone649
    @ethiofunzone649 Рік тому +249

    በቅርቡ በሀገራችን ተፅዕኖ ፈጣሪ ፕሮግራምና አዘጋጅ ይሆናል! እስኪ በሀሳቤ የምትስማሙ በላይክ እንግለፅለት፡፡ግዞ ሁሌም እንዳስደመምከኝ ነው!

    • @asmaomar4820
      @asmaomar4820 Рік тому +1

      እንግዳህ/ሽ ሆኘ እመጣለሁ በቅርቡ ሀገር እገባለሁ

    • @fikrealembayissa4522
      @fikrealembayissa4522 Рік тому +2

      አቀራረቡ በጣም ደስ ይላል

  • @afson7194
    @afson7194 Рік тому +62

    በጣም አሪፍ ነገር ነዉ ይዘህ የቀረብከዉ
    በኛ ሀገር አልተለመደም ታዋቂ ሰወችን አዋዋላቸዉን ማሳየት በርታ / ማራኪ ወግ
    ❤❤❤🙏🙏

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Рік тому +69

    እናት እና ልጅ ደስ ስትሉ በጣም የጠፋችው ብርቱካን ዱባለም የማይቀየር ድምፅ ነው ያላቹህ።ወርቁ አይተነው የታለክ

  • @netsetube3161
    @netsetube3161 Рік тому +45

    መለሱዬ የኔ እናት እዴት እደምወድሽ የት አጊቼ ልገርሽ የኔ ፍልቅልቅ ትልቁን ጤና ከድሜ ጀባ እናትዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @misrakgezahegn3731
      @misrakgezahegn3731 Рік тому

      አሜን ነጹዬ እናተም እንደነዚ ቤተሰቦች ፍልቅልቆች ናችሁ ከለሙዬ ፣ኤፍሬም ማርኬ ጋር

  • @seadafkr5141
    @seadafkr5141 Рік тому +38

    የሚገርም ድምፅ ባለቤት ናቸው ዋውውውው እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @jesusislord3691
    @jesusislord3691 Рік тому +41

    6 ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 Рік тому +25

    የኔ ወርቅ የኔ ፍልቅልቅ መሰሉየ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ማርያምን እንዲሁም ብርቱካንየን ኧረ ሙሉ ቤተሰቡን ብል ማጋነን አይሆንብኝም እናትና ልጂ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጣችሁ 🙏 ጊዜየ እንተንም አመሰግናለሁ ❤

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Рік тому +142

    የገራሚ ድምፅ ቤተሰቦች ደስ ሲሉ ❤ብዙ አመት ኑሩ🙏🙏 🙏❤ አንተንም አመሰግናለሁ 🙏

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Рік тому +24

    ቆንጅዬ አሁንም እኮ እንዴት እንደምታምሪ ባንቺ ዘፍን ብዙ ትዝታ አለኝ❤❤

  • @leuhenokleu7090
    @leuhenokleu7090 Рік тому +8

    እርሳኝ ሃሳብ በጣም የሚገርም ትውስታ አለኝ ስሰማው የሆነ ስሜት ነው የሚሰማኝ ቡርትካንም ስላየዃት ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ እና ጤና እመኛለሁ ግዜ አመሠግናለሁ ።

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 Рік тому +14

    ያለምንም መሳሪያ የማይጠገብ ድምፅ እና ዘመን ተሻጋሪ ድምፅ ወይ ጉድ❤❤❤❤

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1 Рік тому +73

    ምርጥ ስራ በውጪው አለም እያየው እኛም ሀገር ይሄንን ፕሮግራም ቢኖር ብዬ እመኝ ነበር

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 4 місяці тому +2

    ማራኪ በጣም ጎበዝና ለዛ ያለው አቀራረብ ነው ተባረክ በዚህ ማንነትህ ብዙ መንገድ ትሄዳለህ ትልቅ ደረጃ እንደምትደረስ ተስፋ አለኝ ❤❤❤❤❤ ተባረክ በብዙ

  • @fevenfisseha2971
    @fevenfisseha2971 Рік тому +53

    በዚ ድምፃቹ ዘምሩበት 🙏🙏🙏

  • @honey-Love4es7b
    @honey-Love4es7b Рік тому +12

    በጣም እምወዳቸው እናትና ልጅ 😍😍😍😍😍😍የምገርም ድምፅ የማያረጅ ዋውው

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Рік тому +24

    መሲየ በጣምነው የምወድሽ ደምፅሽኮ ዋው
    ነው🥰🥰🥰👍👍👍እደዚህ ውብ ሰወችን ከመልካምስራችጋ ማቅርብ ደስይላል👍🥰🥰🥰

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Рік тому +19

    የኔ ውድ ናፍቆት ልጅነቴ ስወዳቹ እድሜ ጤና ይስጥልን ይሄ ፕሮግራም በደንብ ይቀጥል 💚💛❤️

  • @user-xs7bi4ok4h
    @user-xs7bi4ok4h Рік тому +8

    እንዴት ደስ ይላል ብሩቱካንዬ ከነ ልጅሽ ጋር ገዜጠኛውም አድናቂህ ነኝ

  • @tigistedosa5990
    @tigistedosa5990 Рік тому +9

    እውነትም ማራኪ👏 ከ ዱሮም ጀምሮ ስራህን እወዳለው አንደኛ ነህ 👍
    ቡርቴ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እናቴ በጣም ነው የምቶድሽ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣቹ

  • @ebrahimomer8676
    @ebrahimomer8676 Рік тому +27

    እሚገርሙ እናት እና ልጅ ረጅም እድሜ እና
    ጤና ተመኘሁላቹሁ ሁለቱ ድምፀ መረዋ ናቹሁ
    ኑሩል ፈጣሪይ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹሁ

  • @zeritutube
    @zeritutube Рік тому +15

    ምርጥ ዝግጂትነወ ብርቱዬ እረጂም እድሜ ከጤናጋር መሰሉዬ የኔ ፍልቅልቅ💚💛❤

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 Рік тому +17

    የኔ ቆንጆ እናት እና ልጅ እድሜና ጤና ይስጣችሁ !

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Рік тому +7

    ኤልያስ 🥲🥲መልካ የኔ ጌታ 🥲እግዚአብሔር ነብስክን ሰላም ያሳርፍልን መቼም አንተን መርሳት አይቻልም 🥲

  • @abitube3078
    @abitube3078 Рік тому +26

    ድምፅሺ ዋው ነው እግዚአብሔር እንድታመስገኝበት መንገድን ያሳያሺ

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Рік тому +8

    አስገራሚ ስጦታ የታደለቤተሰብ እንደሆነ እኮ:: አምስቱ እርጎዬዎች የኔ ዘመን ታዋቂዎች ነበሩ ቡርቴ ደግሞ ልዩ ናት ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ከነ መላው ቤተሠብሽ ❤

  • @betyyyy
    @betyyyy Рік тому +42

    እርጎዬዎች ምርጥ ቤተሰብ - ተሰባሰቡና እረ ከዘፈኑ ጀባ በሉን ♥️♥️♥️

    • @tarikyemedaniyalem6372
      @tarikyemedaniyalem6372 Рік тому +2

      ተሰብስባችዉ እግዚያብሔርን ለ ማመስገን ያብቃችዉ.

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Рік тому +9

    እግዚአብሔር እረዢም እድሜ ይስጣችሁ እናት እና ልጁ ታስቀናላችሁ መታደል ነው 💚💛❤

  • @lamriworku2783
    @lamriworku2783 Рік тому +6

    መሲዬ ለናትሽ ያለሽ ፍቅር ደስ ይላል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ

  • @selamfikir3650
    @selamfikir3650 Рік тому +3

    ከጀርባ ያለው ክላሲካል ከድምጹ አመጣጠን ጀምሮ በጣም ይመቻል። ሌሎች ባክ ግራውንድ ሲያረጉ እንዲህ ቢያስተውሉ። ለኔ ቤስት ነው። በተረፈ አቅራቢው ኢትዮጵያዊ እርጋታ ያለው በጣም የምወደው ነው ግን ብዙ ሰራ እራስህን አውጣ ። ስራ ስራ ምንም አይጎልህም።

  • @zenebeworkdoha1323
    @zenebeworkdoha1323 Рік тому +7

    ዋዉ ደሰ የሜል ቤተሰብ እድሜና ጤና ይሰጣቹ ማራኪ እውነትም ማራኪ ይመቻቹ

  • @HG-yi3uq
    @HG-yi3uq Рік тому +12

    Amazing Family!!! Meselu's voices is so powerful and amazing. She gave me chills. I love her voice!

  • @meryemnesru4124
    @meryemnesru4124 Рік тому +56

    ዋው በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጣይ ደሞ ሰይፉ ቤት የምትሉ እስኪ በላይክ

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m Рік тому +4

    የመሰሉ ድምፅ እኮ ደስ ሲል እድሜ ይስጥሽ 🌹😘😘

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Рік тому +9

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሢጠብቅ የነበረ መሰሉዬ ሥወድሽ የኔፍልቅልቅ❤😘

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 Рік тому +12

    ውይ የእኔ እርጎየወች እውነትም እርጎ ስወዳቼው እኮ በእናንተ ዘፈን ቡዙ ትዝታወች አሉን እድሜ ይስጣችሁ::

  • @martha1043
    @martha1043 Рік тому +5

    ደስ የምትሉ እናትና ልጅ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Рік тому +2

    እህህህህ...
    ወይ ምጣ
    ወይ ልምጣ
    ከሆንክ የሄ እዳ
    በምን ጥፋቴ ነው
    እሄ እንዲህ እምቀጣ
    እህህ እህህ እህህ/ አንጀቴን አስሬ ብጠብቅህ ምነው... እህህ እህህ...
    ኤልያስዬ.... ነፍስህ በስላም
    ትረፍ... ያንተ ብቻ ታሪክ አይደለም
    አለነው.... መስሉዬም ስትዘፍን
    አልጨርስውም.... በተለይ... ከ ሀገሩ
    እርቆ ለሚኖር ስው... አቦ አዛ
    ነው..... ይሁና.... መቼም የእኛ
    የ ኢትዮጵያኖች ነገር... እንደ ውርስ
    አርገነው... ስው ካለፈ በዋና
    እንዲህ እኮ ነበር... ብለን... እናደንቃለን እንጂ... ኤልያስ መልካ
    ማለት... አከን... ሀንብል... ባጠቃላይ
    ድልድይ ነበር... ግን የእጅን ሳያገኝ
    በማረፉ... ሁሌም... ያንገበግበኛል
    ለስው ሁሉ አሳልፎ.... እሱ ግን
    አልፎበት... አጣነው.... ይሁና...😭💔💔💔

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Рік тому +1

    አርቲስት መስለሉ ፋንታሁን... በጣም ፈታ.. ያልሽ .. እህት ነሽ ከነ ቤተስብሽ
    ዘመናችሁ ይባረክ... እትዬ .. ብርቱካንም ዘና እምታረግ.. እናት አለም... ናት... የፍቅር ቤተስቦች...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍😍😘😘😘… ጋዜጠኞውም.. የስከነ... ፈታ
    ያለ ወጣት

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p Рік тому +17

    ልጁቷ እቅፍ አርጋ ስትስማት 😢😢😢ስታምሩ እንቁዎቻችን

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 Рік тому +5

    ምርጥ ድምፀ ትዝታ

  • @user-zi9mt2cl1f
    @user-zi9mt2cl1f Рік тому +4

    ሲያምሩ እናትናልጅ በስማም በጣም ተመስጬ ነው ያየዋቸው ♥♥♥♥

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Рік тому +1

    መሰሉ ፋንታሁን ድንቅ ስብእና ያላት የተረጋጋች በተለይ ስለኤልያስ መልካ ቁጭት ያላት ውለታ የማትረሳ ፈጣሪ ይጠብቃት

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Рік тому

    የሚገርም መስሉ የብርቱካን ልጅ መሖናን አላውቅም እንዴት ደስ እንደምትል ብርቱካን የድሮ ዘፈኗን ስሰማ እንዴት እንዳለቀስኩ የሺየ ምንግዜም በወንድሟ ሞት በጣም ታዝናለች እስከአሑን አሑን ግን የሺየ ጠፍታብኛለች እንዴት እንደምወዳት ውይ ደስ የሚል ዘር ሑሉንም በተራ ጠይቃቸው

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER Рік тому +286

    የመሲዬ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ🙌

  • @abukiHD18
    @abukiHD18 Рік тому +1

    ከከኔዲ መንገሻ ጋር መዝፈን በራሱ መታደል ነው። እድሜ ይስጥልኝ🙏

  • @tigstgizaw2951
    @tigstgizaw2951 Рік тому +17

    እናቷን የምትወድ የምታከብር እ/ር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Рік тому +5

    የኔ ውዶች የልጅነት ትዝታችን ኑሩልን እትጥፍ ጭር ሲል አልወድም እርሳኝ ሀሳብ እለምዬ ናና❤❤❤❤

  • @tarikyemedaniyalem6372
    @tarikyemedaniyalem6372 Рік тому +12

    ተሰብስባችዉ እግዚያብሔርን ለ ማመስገን ያብቃችዉ.

  • @woine123
    @woine123 Рік тому +6

    ብርቱካን ዱባለ የማትጠገበው ደርባባዋ እድሜና ጤና ይስጥሽ::
    ኧረ ገና ነሽ በርቺ በርቺ::

  • @desalegnbocka5890
    @desalegnbocka5890 Рік тому +10

    Above all I like her confidence. She doesn't want to show off unlike some midea popular figures.

  • @asas-xe5et
    @asas-xe5et Рік тому +1

    ወይኔ ደስሲሉ በውነት ጎበዝናችሁማራኪ ወጎች ለኛ ለስደተኞችም ምንትላለህ ታዋቂ የሆነብቻነው መቅረብ የሚችለው

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Рік тому +23

    እናትና ልጅ ታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 💞

  • @letyfelke7793
    @letyfelke7793 Рік тому +3

    ተባርክ ውዴ ማራኪየ የልጂነት ትዝታየ ቀሰቀስክብኝ መሰሉ ፋንታሁን እህታለም ኑሪልን ያገሬ ልጂ

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Рік тому +3

    ዋዉዉዉዉዉ ወንድሜ ግዜ እናመሰግናለን እናት እና ልጅ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 Рік тому +1

    እናት ናልጅ በጣም እወዳችኋለሁ ረጅም እድሜ ከጤናጋ።

  • @Tube-wb2ke
    @Tube-wb2ke Рік тому +17

    ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ 🌹አስተማሪ🌹ምርጥ መሪ ምርጥናፍቂ አዛኝ ምርጥ ነብይ🌹 ሙሀመድን 🌹ሱለላህ አለይሂ🌹 ውሰለም🌹 ፕሩፋየሌን. ተጭነው🌹 🌹ቤተሰብ ይሁኑ ❤

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 9 місяців тому

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @rahmet596
      @rahmet596 4 місяці тому +1

      ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Рік тому +2

    ዉበትሽ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል ዉቧ መስዬ 💝እናትና ልጅ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ መስዬ

  • @safeibr6981
    @safeibr6981 Рік тому +4

    እናት እና ልጅ ሁለት ደርባቦች እወዳችሆለሁ ❤️😍

  • @mekdesmekdes5180
    @mekdesmekdes5180 Рік тому +4

    በርታ ወድማች ለሰው ያለህ ክብር ዋው 👌💚💛❤

  • @Getwel30
    @Getwel30 Рік тому +14

    የመሰሉ ወዳጆች ❤እስኪ እንያቹ!
    የኔ ትሁት መሰሉዬ!

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Рік тому +1

    እድሜና ጤና ይስጣቹ እናትና ልጅ ቡርትኳንን እናቴ በጣም ትወዳታለች ስለ ቤተሰባቸው ሁሉም ዘፋኝ ናቸው ጥሩ ድምፅ አላቸው ትላለች እርሳኝን እናቴ ትወደዋለች ኑሩልኝ

  • @154messi
    @154messi Рік тому +1

    በጣም ደስ የሚል ድምጽ አላቸው። አብዛኛው. Night club የሚሰሩ ሰውዋች ቀን ስለሚተኙ ተፈጥሮዊ ሰውነታቸው. የመዛባት ፀባይ ያመጣል። ይህ ማለት ያለ መጠን መወፈርን ስለሚያስከትል እራስን መጠበቅ. ያስፈልጋል።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Рік тому +1

    ዋው... ገራሚ... ስርቅርቅ ድምፅ
    አቦ... ተባረኪልኝ... ይገርማል
    ወይ ምጣ
    ወይ ልምጣ
    ከሆንክ የሄ.. እዳ
    100% 👈❤️❤️❤️😘😍

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Рік тому +2

    መስሉይዬ 😘❤️🥰 እናትና ልጅ ስታምሩ 🥰 እኔም ፍርፍር በስጋ እንዴት እንደምወድ በተለይ የድርቆሽ ፍርፍር❤️ "ወለላው" የሚለውን ዘፈንሽን በጣም ነው የምወደው መስሉዬ🥰

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 Рік тому

      እኔም ድርቆሽ በጣም እወዳለሁ

  • @rashidove
    @rashidove Рік тому +1

    አዋቂ ሆናለች እኔ ልጅ እያለውሁ አሳይታ ከሌሎች ዘፋኞች ጋር መጥታ አይቻት ነበረ በዛ ወቅት በጣም ታምር ነበረ ለነገሩ አሁንም ታምራለች

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi Рік тому +4

    ብርቱካንዬ ስላየንሽ ደስ ብሎናል እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ኑሪልን የኛ ውድ !!!

  • @yeshizewudu2049
    @yeshizewudu2049 Рік тому +2

    ግዝሽ በጣም ነው የምወድክ መስዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እድሚ ከጤና ጋ ተመኘሁላችሁ ለሁላችሁም አገራችን ኢትዬጰያን ሰላም ያርግልን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Рік тому +1

    ወይ ድምፅ እዳለች.. አርቲስ ብርቱካን ዱባለ ... እድሜ ከጤና ጋር
    ከልቤ ተመኘሁልሽ.. ያውም
    እርሳኝ ... እርሳኝ...🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍😍😍😘😘😘

  • @ssm1839
    @ssm1839 Рік тому +2

    ደስ የምትል ጋዜጠኛ ነክ በርታ ጉበዝ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Рік тому +2

    ስወድሽ እኮ ዘፈን መስማት ባቆምም እወድሻለሁ💕💕

  • @hewan8034
    @hewan8034 Рік тому +1

    በጣም ነው የምወዳቸሁ።እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።

  • @user-if5qt7of2b
    @user-if5qt7of2b Рік тому +4

    እዴት ደስ እደሚል በስማም
    ጎበዝ በርታ ወንድም
    ጎሳዬ ተስፋዬን አቅእብልኝ💙

  • @hamytube3728
    @hamytube3728 Рік тому +2

    ፍሪ እና ግልጽ ናቸው ደስ ሲሉ ካሜራ ሲያዩ እንደሚያስመስሉት አይደሉም

  • @marthatemeseghen4612
    @marthatemeseghen4612 Рік тому +1

    መሰሉዬ ከነናትሸ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል እድሜ እና ጤና ይሰጣቹ

  • @bayedegsew2410
    @bayedegsew2410 Рік тому +7

    ብርቴን እራሷን ችላ ለብቻዋ ብትጠይቃት ጥሩ ነው።ግን በጣም አጠረ ደቂቃው።እርቦኝ 1 ጉርሻ ብቻ እንደሰጠኸኝ ነው የተሰማኝ።

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 Рік тому +5

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር ፈጣሪ ስለምን ህዝብ ይሁን

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Рік тому +10

    ግዛዬ በርታ ምርጥ ስራ ነው 💗💗💗💗

  • @user-if3jd1jo2c
    @user-if3jd1jo2c Рік тому +1

    ስወድሽ መሰሉዬ በሰመአብ የእናትሽ ድምፅ ሲያምር🥰🥰🥰

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Рік тому +3

    ብርቱካን ልዩ ነው ድምፅሽ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሙስሉም እወድሻለሁ 💋❤❤❤❤❤

  • @tessam8154
    @tessam8154 Рік тому +1

    እንኳን ለሚወዱት ለሚያፈቅሩት ልጅ. ብለሽ የለ በራስ መተማመንሽ ኮንፊደንስ ዋው ደስ ይላል

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Рік тому +1

    ብርቱካን እርጋታዋ እንዴት እንደምወደው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና የኔ እናት ድምፅ የተሰጠው ከላይ ነው ምንም ማድርግ አይችልም በጣም ነው የምወድሽ ብርቱካን የኢትዮጵያ እንቁ ነሽ እኮ

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 Рік тому +2

    ዌል ግዜ አቤት ድምጽ ልጅነቴን አስታወሰኝ መሰሉዬ

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 Рік тому

    ይገርማል እናትና ልጅ የተረሳች አርቲስት አሳየኸን ብሩቱካን ዱባለ ደረጄ ዱባለ በጣም ይገርማል የተደበቁ እንቁ ሰዎች ናቸው ስለቤተሰባቸው ብዛት እራሱ ስማን እድሜ ይስጥልሽ መሠሉዬ

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 Рік тому +1

    የሺመቤት ዱባለ እናቴ በጣም ትወድሻለች እድሜ የሰጠሽን ጌታ በቃ አገልግዪ ንስሀ ገብተሽ ለልጆችሽ ፀልዪ በዚህ ድምፅሽ ለአምላክሽ ዘምሪ ሳይረፍድብሽ።

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 Рік тому +2

    ልጁ በእርጎየዎች ዘመን አልተወለደም መሠለኝ ስለ አፄ ምኒልክ ዘመን የሚያወራ ነው የሚመስው።

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 Рік тому +2

    ዉይ ብርቱካን የኔማር ደስብሎኛል ስላየሁሽ የኔውድ እናቴ እና አባቴን አስታወሽን በካሴት ዘመን አምላክ ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ።ምርጧን ልጅሽን ሰተሽናል መሲ ምርጧ

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Рік тому +4

    ለምን አሳጠርከው ይሄ ትልቅ ፕሮግራም መሆን ይችል ነበር ... ብርቱካን ብዙ ታሪክ አላት

  • @hanatilahun9039
    @hanatilahun9039 7 місяців тому

    በጣም ቆንጆ ድምፁን ነው ያላችሁ ጌታ ይባርካችሁ

  • @hiwet__dagne4697
    @hiwet__dagne4697 Рік тому +9

    እናትየዋ መዝፈን የለባትም በዜህ እድሜሽ ፀለይ እናቴ

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Рік тому +1

      ደርሶ አሳቢዎች አትሁኑ፣ ሰው አታሳቅቁ። እሷ አጥታው ነው? አልኩ ባዮች! ለራሳችሁ አስቡ።

  • @userenter2635
    @userenter2635 Рік тому +1

    ወይ ብርቱካን በስንት ግዜ አየሁሺ ያድምፅ ዛሬም ያውነው የማይለወጥ👌ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ❤

  • @hanate9700
    @hanate9700 Рік тому +2

    ብርቱዬ ጤና ይስጥሽ ካሁን በሁዋላ እንኳን ልጅሽን ተክተሻል ጊዜሽን እና አገልግሎትሽን ለእግዚአብሔር ስጭ 😘😍

  • @whatislove7252
    @whatislove7252 Рік тому +3

    Meselu you have tender heart 💜
    You make me 😢 every time you sing 🎤 about Eliyas Melka life.

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Рік тому +5

    መጀመሪያ ፍቅር የኔ ፈርስት ❤❤❤❤ 1990 ዎቹ ፍቅር ይዞኝ ተሰቃይቼብሻለሑ መሲዬ

  • @sgghrrr2660
    @sgghrrr2660 Рік тому +2

    መሰሉይ ስወድሽ ከወርቁ አይተንዉ ጋር አብራችሁ ብትኖሩ ደስተኛ ነኝ እለምናለሁ

  • @tigistbelete6351
    @tigistbelete6351 Рік тому +3

    አለምዬ ናና የፍቅረአዲስ ነቃ ጥበብ የመጀመሪያ ስራ ነው እኔ በጣም ነው የምወደው

  • @user-yd9pg9hp6l
    @user-yd9pg9hp6l Рік тому +1

    ብዙ ዘፋኝ ሴቶች ቢኖሩም መሰሉ ፋንታሁን ትለያለች ልዩ ድምፅ ልዪ ፈገግታ ልዩ ተሰጥኦ አላት

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen8157 Рік тому +28

    እስፖርት እንቅስቃሴዎች እናትሽን ተከባከቤ እድሜ ጤና ይስጥልሽ አገራችን ሰላም ይሆን

    • @tigistsuma2514
      @tigistsuma2514 Рік тому

      Betam sport ged new Mother betlye bezi seat teru Ayedlm ke edmigar

    • @eluka6294
      @eluka6294 Рік тому +1

      እኔ እኮ የሚገርመኝ ዘላቹ ስለሰውነቷ ኮመንት አሳፍሪዋች እሷነቷን ማስቀደም ጥሩ ነው body shaming is very bad thing mind your business and enjoy her songs who knows what you look like behind your keyboard

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Рік тому +1

    መሰሉይ የኔ ቆንጆ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልሻለሁ ማራኪ ሾው የኔ ወድም ፕሮግራምህ አሪፍ ነዉ በርታልኝ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Рік тому +12

    ደስ ሲሉ እናት እና ልጅ!!