Don't put any powder or color in your face. You always look great with out make up. The looser screams, "You just keep up your job." Because you are so great ❤
Ere if you talk about bed it has a lot of different about quality of sleep. Don't tell me matters makes a difference when you are sleepy 😴 without great matters, there is no good sleep. But i agree with a lot of things. Keep up a great job. ❤
አንቺ ጎበዝ እናት ዬት ጠፈተሽ ነዉ ሰላየዉሸ ደሰ ብሎኛል። ይመችሽ💪💪💪
ስማርታችን ሰላም ነው 🙋❤🙏😂😂😂😂😂😂ዛሬ ደሞ እማማ ባዮሽ ሁኔታቸው ይገርመኝ ነበር ዛሬ ግን ለየት ይላል ይገርማል ጎበዝናቸው ለካስ ግራኝ ናቸው ሊጡን ሲያዞሩ ሲጋግሩ እነዚህ በግራ እጃቸው የሚጽፉ የሚሠሩ ጭቅላታቸው ብሪሊያት እኮ ነው ለካ ለዚህ ነው እማማ ባዮሽ በዚህ እድሜ ያልተቻሉት ደሞ የሚያብራሩት እኮ የሚሰማ ሰው ካለ በጣም ብዙ ቁም ነገር አለበት ተስማምቶኛል የሳቸው የለቀከው ቪድዮ 😂😂😂😂👍👍👍
You are wonderful ❤ happy New year 🎉 😂🇪🇷🇪🇷
እማማ ባዮሽ 😂
እንኳን በግራ በቀኝም አልተሳካ እማማ።😊
እንኳን አደረሰህ እሰማርታችን ቆለምሸሺት ይተርጎምልን 😂😂😂😂
@@titihabeshawit5404 ቲቲሻ እንኩዋን አብሮ አደረሰን እንዴት ነሽ 🥰
👉ቆለምሸሺት ሰምቼው ማላውቀው ገራሚ ስም ነው 🤣🤣በዚህ ስም ቲክቶክ ልክፈት እንዴ 🤔🤔
Sebetra le malet felga yehonal.
ወ/ሮ ባዩሽ እንዴት ነሽ እህታችን ፤ሁሉ ሰላም ? በርችልን ።
ባዩሽዬ ጎበዝ አሁን አንቺ ያለሽ ሞራል
ለማግኝት ጭንቅላት ይጠይቃል ጎበዝ ጎብጠሽና ቦስቅለሽ ስትሆኚ ነው አበሻ የምንወደው በርቺ
ጎበዝ በርቺ
Smart, you are always positive, ♥️♥️♥️👈 good job everything , you do, in UA-cam ♥️♥️👈🙏
@@sarazelalem2930 thank you ሳራዬ ምርጥ 🥰🥰🙏🙏
እስማርትዬ ይቺ ሴትዮ ያላትን የራስ መተማመን ባየሁ ጊዜ እኔም እንደሷ ያደርግ ያምረኛል😂😂
ትክክል Alwafi ጎበዝ ናት... የመሰለውን ፊት ለፊት ሚናገር ሰው ጭንቀት የለበትም!!!👌
ቤታቸው ተመለሰላት ይሆን ? እንደዛ ስታለቅስ ጀርመን አገር ሆና ድረሱልኝ ስትል ከዛ ኢትዮጵያ ገብታ ሲያንገላትዋት ነበር አፖርትመንትዋን ወርሰዋት ማለት ነው አሁን ደስተኛ ትመስላለች ወሎየዋ ወይዘሮ ባዩሽ በርቺ
እናታችን ለብዙ ሰወች ትምህርት ይሆናሉ ሁሉም ባለበት በያዘው ነገር በሚያደርገው ነገር ስህተት ቢሆንም እንኳ ትክክል ነኝ ብሎ ነው እሚያስበው ማለቴ ብዙዎች ከሃገር ሲወጡ የነበሩበትን ይረሱና ካሉበት ሀገር ሰወችጋ በብልጭልጭነገር ይወዳደሩና እነሱን ካልሆን ይላሉ እነሱ ቢወድቁኳ መንግሥት ያነሳቸዋል ምክንያቱም ሀገራቸው ነው እኛ ግን እዛ እምኖረው መስራት (ማገልገል)እስከምንችል ብቻናው እና ለምን እንደወጣን ከረሳን ሁሉን ነገራችንን ሰተን እንደዚህ ባዶአችንን እንቀራለን ቢያንስ እንኳ በዚህ እድሜ በክብራችን መኖር ይገባናል ውድድራችንን ከባለፈው ማንነታችን እናድርግ
ትክክል ነጃትዬ 🥰 ምን ታደርጊዋለሽ ያለው ነገር እጅግ አሳዛኝ ነው!! ፈጣሪ ደግ ዘመን ያምጣልን 🙏
Selam. Eteye. Bayoush, yedero gorebete 😂❤
Demo amerobeshal 👌
ሀይ ባዩሽዬ የት ነሽ? ጀርመን ነሽ? ወይም ሀገርቤት ሄደሽ ነው???
Don't put any powder or color in your face.
You always look great with out make up.
The looser screams, "You just keep up your job."
Because you are so great ❤
It's so funny 🤣🤣🤣
Betame gobeze neshe etye bayushe sera kebur newu yemechesh ❤
❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
ባዩሺየ የደሴው ቤትሺ እምን ደረሰ ሸጥሺው ወይስ እንዴት ሆነ
አለን ባሹዪ
Jegena ❤❤❤❤😂
Emama.bayushi...enkoan..adereseshi..sewedeshi...🎉🎉🎉🎉
🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂♥️👍🙏
😂😂😂😂😂😂😂😂😂፡ጂጂ
ኮሜዲ እኮ ነሽ
❤❤❤🇧🇯🇧🇯🇧🇯❤❤❤
It's good
Ere if you talk about bed it has a lot of different about quality of sleep.
Don't tell me matters makes a difference when you are
sleepy 😴 without great matters, there is no good sleep.
But i agree with a lot of things.
Keep up a great job.
❤
ግራኝ ነሽ እህቴ ባዩ የትነውያለሽው
ባዩሽየ ዩቱዩብ ላይ ስሪ
❤❤🎉🎉🎉🎉
Halleluja ewnt nw Jesus Christus geta nw
ብቻሽን አትብይ ሃጢያት ነው ባሌ የምትይው መኖር አለበት ባሌ የሚለውን ወደግራ ካነበብሽው ይቅርብሽ
Miss Bayush Enquan lageresh abekash. Kolom tebelto menor yasdedtal
እህቴ ባዩሽ ለምን ባል ኣታገቢም አብሮሽ የሚያባላ ብቻ ሽን አትብይ