ካፈቀረሽ እነኝህን 7 ነገሮች መጠየቅ/መናገር ይጀምራል❤

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 136

  • @ydhoney1956
    @ydhoney1956 2 роки тому +26

    እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ምርጥ . እኔ ያንችን ት/ት ሳዳምጥ ብርታት ይሰጠኛል ቃላቶችሽ ራሱ ያፅናናኛል ራሴን ችየ እንጓዝ ያደርገኛል እና ውስጤ ነሽ የኔ ቆንጆ እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @ማስቴ4
      @ማስቴ4 2 роки тому +1

      በመስጌን የኔማ የምንወልደዉ ልጅ ናፈቀኝ ይላል ያፈቅርኛል ማለት ነዉ

    • @MasaratMasarat-es5gn
      @MasaratMasarat-es5gn Рік тому

      15:10 15:12

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛyoutub

    ዋው ተመስገን ሁሉንም ያሟላ ነው የሰጠኝ ደስ ሲል መጨረሻችንን ያሳምረው በሉስኪ ውዶች

  • @mollaadane5649
    @mollaadane5649 2 роки тому +5

    ፍቅር አንችን መከታተል ከጀመርኩ አመታቶች አልፈውኛል ባልሳሳት ከ 3 አመት በላይ
    እናም በርችልን አንች በጣም ጀግና ነሽ ማንም ለፍዳዳ በቆሻሻ አንደበቱ የሚሰጠውን comment አትስሚ ጀግና ለማይረባ ቃላት ቦታ ሰለሌው አንችም እንደዛው
    በተረፍ አንችን ለማድነቅ ቃላት ስለሌለኝ ዝምምም ብያለው I haven't any word. . .
    በርችልን የኛ እህት

  • @asayesetegn1212
    @asayesetegn1212 2 роки тому +2

    በእውነት የፍቅር አስተማሪ ከስምሽ ጀምሮ የማላቀውን እንዳውቅ የማቀውን እንዳስታውስ አድርገሽኛል በእውነት ምስጋናየ ቃላት የለውም

  • @tensae2100
    @tensae2100 2 роки тому +11

    የማላውቀውን እንዳቅ ፣ የማውቀውን እንዳስታውስ ስለምታደርጊ ምስጋና ይገባሻል ።

  • @mernamm127
    @mernamm127 2 роки тому +3

    ስላም ፍቅር ስምሺም ፍቅር የታስተምሪውም ስለፍቅር ስላምሺ ይብዛ እህታችን ቀጥይበት ቆንጆ ትምህርት ነው በተለይ ለኔ እና ለእንደኔ አይነቶቹ አዲስ ፍቅር ጀማሪወች እጅግ በጣም ጠቃሚነው

  • @asmarechmihret7704
    @asmarechmihret7704 2 роки тому +5

    ተመሥገን! እንደእኛ ለሌሎችም እውነተኛ ፍቅር ይስጣቸው
    አንችም በርች እህት ጥሩ ምክር ነው

  • @kebebtades7378
    @kebebtades7378 2 роки тому +7

    በጣም ጥሩ ትምህርት በርቺ።

  • @dawitdawit3560
    @dawitdawit3560 2 роки тому +3

    A very brilliant girl who knows everything i have ever seen Thanks

  • @belinbelinbelinbelinbelinb1582
    @belinbelinbelinbelinbelinb1582 2 роки тому +2

    የኔ አስተዋይ ምርጥ እንቁ ነሽ እውድሻለው ስላምሽን ያብዛልኝ

  • @YordanosAlazar-d4v
    @YordanosAlazar-d4v 2 місяці тому +1

    ሁሉላይexpertwow amazing ዋናው ድፍረት ነው ይመችሽ አቦ"!""

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 2 роки тому +8

    የኔውሥ ሠላምነኝ ሰለው ሰላምነትሸን ነው የምፈልገው የሆነ ነገር መስራት ስፈልግ ካማክርው ከኔጋ አብርን እንስራለን እንጀምራለን የሚያዋጣንን አይተን እንደ ሞባይል ባትሪ ከውሥጤነው የምወድሸ ይላል ያልኩትን ነገር ሁሉ እሥማማለሁ እሸ ይላል ሥትመጪ እቀበልሻለሁ ይላል ልንጋባ ወሰነናል!!ሰንት ግዜ ትጠብቀኛለህ ሰለው የአላህ ውሳኔነው ትዳር በአላህ እጅነው አለኝ !ሶ አላውቅም ብቻ ከሔደም ይሒድ ካለም ይኖር ሁሉም ነገር ከሱ ይምጣ ያለሁት በሰው ሀገር በሰራ ላይነኝ እደበርበታለሁ እውነተኛ ከሆነም እንቀጥላለን መቸም ወንድን አላምንም በህወቴ ክፋ ነገር አልመኝም እንጅ ቀን በቀን እንገናኛለን ውሎችንን እንጠያየቃለን አለቀ

    • @nafisafeker7847
      @nafisafeker7847 2 роки тому +2

      እኔ ማደዛዉ ግን ብቻ አላውቅም

    • @samutysamuty7899
      @samutysamuty7899 2 роки тому +2

      አይ ዉዴ አንቺ ሴት ልጅ ነሽ ከሆና ይሆናል እደበርበተለዉ ብሎ ነገር ዬለም ዉስጥሽ ከፈለገዉ ወስነሽ ኒካ እንድየደርግ መጠያቅ እምቢ ከለ ግን እሱም ጋ ችግር አለ ማለት ነዉ ዛሬ ለይ በይተወቅሽ ነገ ከሌለ መሆኑን የሰመሽ ቀን ዉስጥሽ ይደመል የበከንሽዉ ግዜም ይቆጭሸል እሺ ሀያቲ 😘

    • @Zdሀሰንአምሀራዊት
      @Zdሀሰንአምሀራዊት Рік тому

      አይይይ😂እስከሚያገቡንማ ልነጠፍልሽ ነው የሚሉን እጃቸው ሲያስገቡን ነው ማንነታቸው የሚገለጸው👍አላህ ይርዳሽ አልሙሔም

    • @Zdሀሰንአምሀራዊት
      @Zdሀሰንአምሀራዊት Рік тому

      የአሁን ጊዜ ወንድ 95%ሴቷን ሳይሆን ገቢዋን ነው ስፍሰሰሰሰሰሰፍ ብሎ የሚወደው100%

    • @sartt7576
      @sartt7576 Рік тому

      የኔማር አይዞሺ❤

  • @Etagegn-fp4rz
    @Etagegn-fp4rz 5 місяців тому

    ልክነሽ አመሰግናለሁ በርቺ፡

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 2 роки тому +7

    ብርቷዋ ጣንካራዋ መምህር በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!

  • @ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ

    ብቻ አብዛኛው ወንዶች አስማሳይ ናቸው
    ብሆምን ማንም አይሸውዱኝም ንቁ ነኝ 🙏

    • @tweynisirak7877
      @tweynisirak7877 2 роки тому +1

      አወ አኛ ወንዶች ብዝወቻችን ሴቶችን ካማፍቀር ይልቅ ለመብዳት ብቻ ነው የምንወዳችሁ ስለዚህ ሴቶች ቶሎ ላለመበዳት ሞክሩ

    • @Seid404
      @Seid404 Рік тому

      ​@@tweynisirak7877 ቱ

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ Рік тому +1

    በርቺ እናትየ ፈጣሪ መርቆ ይስጠን እጂ ወዶቹ አተ የቱሉም ነህ የቅዳሜ ጠላ ሰኞ የኔ ስኮን ማክስኞ የልላ ናቸው ወዶቹ በብዛት

  • @KiaDaba
    @KiaDaba Рік тому +1

    እንደ ስምሽ ፍቅር ሆንሽ ልጅ ሰላም ይብዛልሽ እባክሽ እኔን ምን ትመክርኛለሽ እኔ የምወደውን ወንድ አንድም ቀን ወደሀላው ብዬ አላቅም ቃሉን መጠቀም በጣም እፈራላው በቅርቡ ነው አንችን መከታተል የጀመርኩት በጣም ብዙ ትምህርት አግቼባታለው ቀጥይበት 🥰

  • @kebebushtesfay295
    @kebebushtesfay295 2 роки тому

    እዉነትሽን ነዉ የኔ እህት ያለሁበትን እንድመዝን አድርገሽኝል አመሰግናለሁ በርቺ ተባረኪ

  • @እሙየራሳልጅ
    @እሙየራሳልጅ 2 роки тому +2

    አመሠግናለሁ አች የኔን ህይወት ታድገሽልኛል በርቺ ገና ብዙ ሠው ይተርፋል

  • @fozitube4459
    @fozitube4459 2 роки тому +7

    ይህን ሁሉ ያሟላ ፍቅረኛ አለኝ ግን አላምነዉም 😭😭😭ምን ይሻለኛል ትዉዉቃችን በሚድያ ነዉ

  • @abiyuabiyuworku108
    @abiyuabiyuworku108 2 роки тому

    የእውነት ጎበዝ ነሽ፡፡
    ገብቶሻል

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 2 роки тому +6

    ስለፍቅርም ስለትዳር መስማት ጠልቻለሁ ላዳምጥሽ ዝም ብየ 😁😁😁🤣

  • @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ

    ትክክል ቴኬዉ🌹🌹

  • @soretigosa6088
    @soretigosa6088 Рік тому

    Ilike you so much bexam amesegenalewu

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 2 роки тому

    Good thanks from tigrayns USA.

  • @RoseKarbe
    @RoseKarbe 6 місяців тому +1

    ያችን ሰምቸ ተጣልተን ብሎክ አርጌዉ ነበር አሁን ፈታሁት ሁሉንም ያደርጋል ችግሩ ያያት ሴት ሁሉ ታምረዋለይ ምንላርግ ከሂወቴ ሳሶጣዉ ያለቅሳል አችን አጥቸ አልኖርም ከማንም ጋር አላወዳዲርሽም ይለኛል 😢

  • @EmanAli-yr4qm
    @EmanAli-yr4qm 2 роки тому

    የኔ ስተዋይ እናመሠግናለን በርቺ ውድድድድ ነው የማረግሽ

  • @teshaletessema9893
    @teshaletessema9893 2 роки тому

    Wow Fikriye

  • @asmarechmihret7704
    @asmarechmihret7704 2 роки тому +1

    ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል

    • @derartutube1072
      @derartutube1072 2 роки тому

      You're right thank u🙏😍😍😍😍😍

  • @milkiasshonga1661
    @milkiasshonga1661 2 роки тому +1

    በጣም ነዉ የሚወድሽ እሽ ዉዴዴዴዴዴዴዴ

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 2 роки тому

    እናመሰግናለን እህት😘😘😘

  • @fikirtegetachew4558
    @fikirtegetachew4558 2 роки тому

    Sele reket tedar men temkeroyaleshe?amesgnalehu

  • @belii6523
    @belii6523 2 роки тому +2

    ዬኔ ፍቅር💋💋💋💋

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @fantabehetu7919
    @fantabehetu7919 2 роки тому

    Thenks የኔ፡ቆንጆ፡የሚያፈቅርሽን፡ፈጣሪ፡ይስጥሽ

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 роки тому

    አምሮብሻል!

  • @helnemesgna-wp7ps
    @helnemesgna-wp7ps Рік тому

    በርቀት ላለ ፍቅር ምን ማደረግ አለብኝ

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ

    አረ ፈጣሪዬ የሚወደኝን ይስጠኝ እጂ እኔ ለማፍር ችግር የለብኝም ግን አንድ የሚጨቀጭቀኝ አለ እና አፈቀረኝ ማለት ነው አበደን እኔ አላምንም ሀገሬ ሳልገባ ብሞት አላገባም ግን ይችን ቃሊን ሊስፈርስ ይጥራል ደሞኮ ሲፈራ መስመር ላይ ገብቶ ቁጭ ነው ወይ አያወራ ቢቸግረኝ ሊላ ሊላውን ሳወራ እሲ ስለራሳችን አኗኗር እናውራ ይልና ይፈራል ደሞ በቀጥታ እወድሻለሁ አይልም ይፈራል በቀጥታው ለትዳር ጠየቀኝ እቢ አልሁት ብራዘርሊ ሲስተር ሊ ስናወራ በቃ ቅጡ ጥፍት ያለው ወይ ፍቅሩን አይገልፅ ብቻ እከሊ አገባ እከሊ ወለደ ሚስት ፈልጊልኝ ምናምን ይላል አዳድዬ ግራ ያጋባኛል ደም ስደት ላይ ትዳር አሎድም እኔ ግን ይሄው 3 አመት ሊልፍ ነው ግንኙነታችን በኔና በሡ መሀል ብቻ ነው አልፈልግም አልሁት አፉን አበሰ አርፎ ተቀመጠ ግን አሎጣለትም ደውሎ ስሜቱን በግልጥ አይናገርም እጂ በቃ ስለትዳር ዙሪያ ማውራት ደስ ይለዋል ግን እኔ ስናወራ ግድ የለኝም ሀገሬ ገብቼ ይሄን ሰርቼ ነው የምለው ለግሊ እሱ ግን እዲውም ዛሬ ስለ ወደፊትሄወታችንአውሪ ወይም እኔም አቺም አገራችን ገብተን ፋኖ ነው የምንቀላቀል አይለኝም ትዳር እፈራለሁ እለዋለሁ እግዲ ይሄን እንቀላቀላለን ግርም የሚለኝ ፍቅሩን በግልፅ ቋንቋ ቢነግረኝ እኔም ሀሳቢን እነግረው ነበር ልጁ ደሞ ጥሩ ነው እኔራሱ የትዳር አጋሬ ቢሆን ደስ ይለኛል ግን እኔ ሰውን የምመዝነው በፅናቱና በእምነቱ ስለሆነ ግድ የለኝም ብወደውም እዳሎደው ራሴን አስገድዳለሁ ምክንያቱም እኔ ከኔ የተሻለ ነው የምፈልገው በሀይማኖቱ የፀና ፀድቆ የሚፀድቀኝ በርትቶ የሚበረታኝ ሰርቶ የሚሰራኝ ነውና ጌታ ከወደድሁት በላይ የወደደውን መርጦ ይስጠኝ ብዬ ዝም ብያለሁ ህልሜም ሀገሬ ስገባ ነው የሚል ቃል ስላለኝ ለግዜው ዴታ የለኝም አፈቅርሁሽ ብዙ ሰው ብሎኛል ግን አልፈልግም ስላቸው ወዲው ነው የራሳቸውን ላይፍ የሚጀምሩት ይሄ ግን ሶስት አመትን አስቆጠረ ብቻ ምርጫዬ ን አሎደውም አልጠላውም ጌታ ይፍቀድ

    • @ፎዚየአላህባርያ
      @ፎዚየአላህባርያ 2 роки тому

      ክክክ ስንት ሰአት ወሰደብሽ ሲፅፌ ፍኖ እሚለው ደረሽ ነበር አልጫረስኩትም

    • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
      @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 2 роки тому

      @@ፎዚየአላህባርያ ክክክክ ፈጣን ነኝ ስፅፍ ለኔ ራሱ በደቂቃ አድምአት ፅፊ ሳይ እኔ ነኝ እላለሁ

  • @shifnwork7333
    @shifnwork7333 2 роки тому

    Enamesgnalne yene fikir

  • @mulutemu
    @mulutemu Рік тому

    Yen fekeregna hulum alew mechereshawen yasamerelesh belugn

  • @Abarosi328
    @Abarosi328 8 місяців тому

    Yene wodishalwoo yilagnale Gini be chigire layi minimi ijuni masigabati ayifalegimi Gini 4 Amati new mini tiyaleshii 😢😢😢😢 be milasu libeni tesabiro new yalwutiii😭😭????

  • @MogesKasse-em1xe
    @MogesKasse-em1xe 10 місяців тому

    👌👌👌

  • @drawingbynati
    @drawingbynati 2 роки тому +1

    I like you so much, you are beautiful inside and out side. Love your confidence ❤

  • @tensae2100
    @tensae2100 2 роки тому

    Attraction personality
    Personality Attraction
    Would you please put for me orderly? Or what is your opinion?

  • @metnlove4227
    @metnlove4227 2 роки тому

    Fkr bexame enamesegenalene Yena wude

  • @Abarosi328
    @Abarosi328 8 місяців тому

    Benatishi quturishini sichignina anagirignii💔😭

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @mesfinwolde8860
    @mesfinwolde8860 Рік тому

    ተይ ፍቅር ይበልጣል እየተጣላን አደለም

  • @JeuHdj
    @JeuHdj 11 місяців тому

    ሠላም እኔ አድስ ገቢነኝ ምክርስ በጣም ደሥ ይላል በጣም እናመሰግናል በርች ግን ጥያቄ አለኝ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ የማፈቅረዉ ልጅነበረኝ በጣም እንዋደድነበር ግን ከአመታቶች በኋላ እኔ ወደዉጭ ሀገር ስሄድ እሱ አግብቶ ለመኖር ወሰነ ነገር ግን እኔም በጣም እወደዋለሁ እሱም ቤተሠብ ለማሥደሠት ብየነዉጅ ካንችዉጭ ሌላሤት አልፈልግም ይለኛል እና ምን ማድረግ አለብኝ እኔ ከሡዉጭ ልቤ ሌላ ወድ መቀበል አይችልም ለዚህ ምክር ልትሠጭኝ ትችያለሽን???

  • @bementfekra4958
    @bementfekra4958 Рік тому

    ትምርትሽ. ልክ. ነዉ. ነገርግ. እደዚ. አይነት. ወንድ. የለም. ቡዙ. ጐደኞቼ. በጣም. ተጐተዎል

  • @hananhasen-qw5wz
    @hananhasen-qw5wz Рік тому

    የዉነት ያልሽዉን ሁሉ እኛ አስበሺዋል ቡዙ ነገር ሲያስብ እኛ እኔና አንቺ ምናም እያለ ነዉ የሚያቅደዉ ግን ዛሬ ዝም ካለኝ አምስት ቀን አለፈኝ እኔም ሶስቷን ቀን ደጋግሜ እየደወልኩ ሳያነሳልኝ ሲቀር እኔም ዝም ግን እስከመቼ ልገብቅ አሁን እራሱ አስት አመት እየመሰለኝ ነዉ ናፍቆኛል ጨዋታዉ ሳቁ ምክሩ ሁሉም ነገሩ ግን ምን ላርግ

  • @ሀናፍቅርፍቅር
    @ሀናፍቅርፍቅር 2 роки тому +2

    ሚስቴናት ብሎነውከነስሜ ነው የሚያስተዋውቀኝ

  • @zeritademisse4521
    @zeritademisse4521 2 роки тому

    Thank you my sweet 😚😚😚😚

  • @yibeltalasfaw7166
    @yibeltalasfaw7166 Рік тому

    yene Mar Lagbash benatsh

  • @kasahunmarr211
    @kasahunmarr211 Рік тому

    ስትጽፊለት እና ስትደውይለት ሁሌም የመጨረሻ ቃሉ ኑሪልኝ የሚል ወንድ ምንድን ነው ስሜቱ

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om 2 роки тому

    እንካን ሰላም መጣሽ እር አለሁልሽ ይለኛል ይኸን አድርገን አብር ይላል ግን እኔ ወንድ ከማመን እራስን አሳምኑ መኑር ይሻላል

  • @lexietaylor5155
    @lexietaylor5155 2 роки тому

    ማረ♥♥

  • @meklittessema4130
    @meklittessema4130 2 роки тому

    Yene wed begle mawerat eflgalhu endat enawera?

  • @ezanakarnasa7523
    @ezanakarnasa7523 2 роки тому

    ፍቅርይ

  • @mesaybuzayehu1149
    @mesaybuzayehu1149 2 роки тому

    ፍቅር ግን በዚህ ህግ መኖር ይቻላል

  • @Abarosi328
    @Abarosi328 8 місяців тому

    Sileminagarwo negari minimi ayitenekakimi inde Mata new miyaworoo😢😢😢😢

  • @firdosali4273
    @firdosali4273 2 роки тому

    Yemchish konjo betam tekam neger new yemtstmrin

  • @ተመስገንፈጣሪ-መ8ረ
    @ተመስገንፈጣሪ-መ8ረ 2 роки тому +1

    የኔ ግን ሁሉን ያሟላ ነው ግን ስልክ ማውራት አይወድም

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 2 роки тому

    ፍቅርዋ አመሰግናለሁ ግን እኔ የዛሬ 12 1 ወንድ አስቀይሞኝ ከዚያ በሀላ ወንዶችን ከማመን በላይ ፈራሀቸው አላምናቸውም እፈራቸዋለሁም

  • @Ubahkitchin
    @Ubahkitchin 2 роки тому

    Mikirish tiru new gen ene be wushet endezi yalegn ale Ahunima ye ewnetim mamen akitognal

  • @birhanuguadie5920
    @birhanuguadie5920 2 роки тому

    grate

  • @ZbaniAs
    @ZbaniAs Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @moga1236
    @moga1236 2 роки тому

    ሰላም ፍቅር እኮን ደህና መጣሽ የኔ ሁሉን ነገር ሰቶት ነበር ሁሉንም ይለኛል ነገርግን በጣም ቺኩል ነዉ እና በጎደኛየ ነበር የተዋወቅነዉ በአካል አንተዋወቅም እና ለመተያየት ቀጠሮ እየተሰጣጠን እያለ እሱ ተያዘ ከዛ እስር ቤት እደገባ እኔመልክሽን አደለም ያደነኩት ልብሽን ነዉ ቤት ልላክ ኒካህ እንሰር አለኝ ከዛ ቆይተረጋጋ አገር ግባ ስለዉ ቅር አለዉ ከዛ ቤት ገዛሁ ስለዉ በጋራ እንስራ ብር ላስገባ አለኝ ከዛ ከበደኝ ምክኒያቱም ርቀት ላይ ነን ያለነዉ እደት ልመን እወደዋለሁ ነገርግን አብሬ ለመስራት ከበደኝ ምክኒያቱም ተፋቅሮ መለየት አለና እያልኩ አስባለሁ የዛኔ ምንላይ ልወዲቅ እያልኩ አስባለሁ አለመተያየታቺን በጣም ከበደኝ አሁንግን በጣም ተቀይሮል በፍት አስርግዜነበር የሚደዉለዉ አሁን ግን በቀን አደየ ብቻ ለዛዉም በሚያወራኝ ሰአት ለመናፈቅ ነዉ ለመረሳት ይለኛል ምን ትይኛለሽ ልተወዉ ወይስ ያለዉ ትክክል ነዉ እሽ ልበል በጣም ግራ ተጋብቻለሁ የኔዉዲ መልስ እጠብቃለሁ

  • @samutysamuty7899
    @samutysamuty7899 2 роки тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ ምክርሽ ደስ ይለል ጥያቄ እኔ ሰዉ አክበሪ ሰዉ ወደድ ነኝ ግን መፍቀር አልቸልኩም በፈቅር ደስ ይለኝ ነበር ፍቅር ብሎ የቀረበኝ ወንድ ሁሉ የስጠለኛል 😏😏 ምን ለድርግ 😃😄

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 2 роки тому

      ማለት 😜❤🙈😂🤣

    • @AlaaAlaa-hj2td
      @AlaaAlaa-hj2td 2 роки тому

      🤣🤣😁😁😁😄ጤነኛ ነሽ ጨጓራ በሽታ ከመያዝ መፈቀር ብቻ ከሆነ አትጎጂም

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 2 роки тому

      @@AlaaAlaa-hj2td አልገባኝም 😬😜🤣🤔😫

  • @seadisadi8111
    @seadisadi8111 2 роки тому +1

    አደኛ ነኝ ደህና መጣሽ ፍቅር😇

  • @medinamoll4931
    @medinamoll4931 2 роки тому +1

    እኔስ በምንም ነገር ማመን እስኪያቅተኝ ነው የሰባበሩኝ 😥

  • @etu5892
    @etu5892 Рік тому

    enewedesalene

  • @kasahunmarr211
    @kasahunmarr211 Рік тому

    ❤️

  • @alimoh9576
    @alimoh9576 2 роки тому

    Big Liek ሰላም እንዳቺ አይነቱን አባቢወችን ያብዛልን

  • @foziloue8518
    @foziloue8518 Рік тому

    Harfenewmar

  • @hananhasen-qw5wz
    @hananhasen-qw5wz Рік тому

    ያልሺዉን ሁሉ ይሆንልኛል ግን ዛሬ ዝም ካለኝ አስተኛ ቀን ደርሷል እኔም ዛሬ ዝም ሰላለኝ ከፋኝ

  • @bortukanbuba5627
    @bortukanbuba5627 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @qalkidangetachewqalkidan8038
    @qalkidangetachewqalkidan8038 2 роки тому

    እኔ በጣም እፈራለሁ ትዳር የሚባለውን ግን የሚወደኝ አለ ጓደኛ ሲያስተዋውቀኝ እራሱ ሚስቴ ናት ነው የሚለው እኔጋ ፍቅሩ አለ ግን እንደዚህ ብሎ ሲነግራቸው እናደዳለሁ እኔ ጥፋተኛ ሆኜ እሱ ይቅርታ ይጠይቀኛል እኔ ወንድሜ ነው የምለው እሱ ግን የእኔ እናት ይለኛል አትበለኝ ብዬው እኔ ለምጠራሽ አንቺ ለምን ተው ትይኛለሽ ይለኛል እሱን አናድጄው እናት አናደድኩሽ አይደል እራስሽን እንዳያምሽ ይለኛል እኔ ደሞ በአፍ ቃል አላምንም ስለው በተግባር ላሳይሽ ይለኛል በተግባርም አይጠበቅብህም እለዋለሁ

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 2 роки тому

      ክክክ የት ነዉ ያለሺዉ የኔ እህት በስደት ከሆንሽ እንዴት ነዉ በተግባር ሚያሳዬሽ ብቻ ከጎደኞዬ ጋ ይመሳሰላል እኔ አጥፍቼ ይቅርታ ይለኛል ሲጠራኝም የኔ እማ ነዉ ሚለኝ እና አገሬ ስገባ አየዋለሁ በተግባር ባፍ ማይለኝ የለኝ

  • @ayantuwayre7114
    @ayantuwayre7114 2 роки тому +1

    🥰🥰🥰

  • @RayaRayuma-x5p
    @RayaRayuma-x5p 2 роки тому

    😘😘

  • @habtammohammed6406
    @habtammohammed6406 2 роки тому

    Ehta.betam.chinket.wst.negn.ligun.betamewedewalehu.esum.ywedegnal.gin.and.aynet.hasab.yelewm.betam.ykenal
    Befit meznagna.botawech.ywesdegn.neber.guwadegnochun.yastewawkegn.neber.ahun
    Gin.manim.endayegn.ayfeligim.yzogn.aywetam.Ehta.min.timekregnalesh

  • @AbebeMeshesha-b4c
    @AbebeMeshesha-b4c Рік тому

    😂😂😂😂😂 Like

  • @melkamumeron4303
    @melkamumeron4303 2 роки тому

    ❤❤❤

  • @lmlmethiopianyoutube7957
    @lmlmethiopianyoutube7957 2 роки тому

    ሰላም ❤️❤️

  • @belii6523
    @belii6523 2 роки тому +1

    ውድድድድድድድድድድድድድድ

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    መልክሽ ለኔ ብቻ ነወይ የተቀየርሽብኝ እያማረብሽ መጣሽ

  • @فارسعلي-ض3ن
    @فارسعلي-ض3ن 2 роки тому

    👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍💔💔💔💔💔

  • @denaathuby4112
    @denaathuby4112 2 роки тому +1

    ዎዶች በብዛት የውሸት ይበጠረቃሉ እጭጭ

  • @romiroro176
    @romiroro176 2 роки тому

    አንችን ነበር ቅጥል አርጎ መብዳት

    • @kidistfentaw2824
      @kidistfentaw2824 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂 ይች የናተ ፀባይ ገብትዋታል አቃጥላ ነው እምደፍህ😂

  • @uaeabudhbai9476
    @uaeabudhbai9476 2 роки тому

    💋💋💋💋💋🥰👂👂

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu 2 роки тому +2

    እኔ አንቺን አፍቅሬ የለ

  • @የራያዋዛሬምተመስገን

    ስሚ እእህቴ እን ጋባለ ን ይለኛል ግን በስልክ ነው በአካል ገና ነn እናም ስናወራ በጣም ስሜታ ዊ ነው ሳሚኝ ምናምን ይለኛል አለ አይደል ይገባሻል ብዬ አስባለሁ 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 2 роки тому

      አረ ክክክክክክክክክ እኔም እንደዚህ ነኝ 🤣🤣😂😂 ምን ይሸሻል 🙈❤😜💕🙄

    • @የራያዋዛሬምተመስገን
      @የራያዋዛሬምተመስገን 2 роки тому

      @@denkenshkadi1840 አይዞን እንግዲህ ሌላዋ ነገርስ አረ በሳቅ እኔማ አድስ ሁኖብኝ እኮ ነው 🤣

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 2 роки тому

      @@የራያዋዛሬምተመስገን ስልክ ስጭ እነዋሪ 🤔🤣🤣🤣🤣

    • @የራያዋዛሬምተመስገን
      @የራያዋዛሬምተመስገን 2 роки тому

      @@denkenshkadi1840 በዝህ የት nesh

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 2 роки тому

      @@የራያዋዛሬምተመስገን ቤሩት ለይ ነዉ አንችስ

  • @kuriabebe5715
    @kuriabebe5715 2 роки тому

    ቀቢኝ

  • @Amen-pf
    @Amen-pf Рік тому

    𝙝𝙪𝙡𝙪𝙣𝙢 𝙮𝙖𝙙𝙚𝙧𝙜𝙖𝙡𝙚 𝙮𝙚𝙣𝙖 𝙬𝙞𝙙𝙚🥰

  • @nejatnejat9950
    @nejatnejat9950 2 роки тому

    🥰🥰🥰