Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ>gofund.me/43103ca8
አሪፍ ነው እንደዚህ ጠንከር ማለት ይገባል።ሁሉም በፈርጅ በፈርጁ በደርጅ በደርጁ በመልክ በመልኩ ሲሆን ጥሩ ነው።አንድነት የሚያስፈልግበት ጊዜ ነው ።በርቱ ተበራቱ
ሲጀምር ፋኖ የህልዉና አልሞት ባይ ተጋድሎ እንጂ ፓርቲ አደለም። መኖር የተከለከለ የምን ፓርቲ ነዉ የሚሻዉ ብለን እንጠይቃለን።
Hello Moges, from Australia
Hi Moges, bereta.
ፋኖ አማራ የመጀመርያ አጀንዳ ከእልቂት አማራዉን ማዳን ነዉ ለዚህ ነዉ የፋኖ ማቸንፍ ግድ የሚሆነዉ።
ኦነግ የታገለዉ አገር ለማፍረስ ነዉ ፋኖ ተጋድሎ እያደረገ ያለው ህልዉና መኖር አለመኖር ነዉ እነዚህ የማይገናኙ ነገሮች ማገናኘት ለምን አስፈለገ ወይም ተፈለገ ????
የሃሳብ ገበታ ፕሮግራም ተሰርቶ ያላየሁት ያለ አይመስለኝም፣የሜልቦርኑ አንበሳ ታዬ ነኝ፣ከአህጉራን ሁሉ ግርጌ አውስትራሊያ ነኝ።
Sweden
Gizat A. A
በፓርቲ ፓለቲካ የሚድን የማንነት ህልዉና ተጋድሎ አለ ወይ በምድር ላይ ታዳ ፋኖን እንደ ፓርቲ ማየት ለምን አስፈለገ ብለን እንጠይቃለን።
በአማራ ትግል ውስጥ ዋነኛ ችግሮች አሁን ግለሰብ እና ሚዲያ እየከሰሱ ያሉት ግለሰቦች ናቸው። የስልጣን ጥሜት አዙሮ ሊደፋቸው ነው።😅😅😅😅
Canada
Akkami jirata
Teha Hamda USA
እግዚአብሔር አጋለጣቸው ህዝቡን ሲፈጁት ነው የኖሩት።ቀለብ ስዩም አጋለጠቻቸው ምን ታዘበዝባለህ
Berta London
Ulfadha mogos
አህያ ማለት ምን ማለት ነዉዉ???? የፋኖ ትግል መቸ ተጀምሮ ነዉ ይሄ ሁላ መጋጋጥ ሲጀምር ብትጋጋጡ አይሻልምወይ ።
ምን አስጨነቀህ አንተን እነሱ እኮ በቅቶአቸዋል በቃ ለአንተስ ይነግሩህ የለም እንዴ በቃ እግዚአብሔር
የማህበራዊ ኑሮ ችግር ጠንሳሽ ስለሆኑ "ተስፋፊ"አጥባቢ ሁሉ ራሱን ያዉቃል።አሁን ላይ ሕዝብ "የችግሩን ምንጭ ማወቅ :-ግማሽ መፍትሔ ጅምር ነዉ👌የደረሰበት ያዉቃል።አማራ ብቻ" እንደ"ኢትዪጵያ ከመቁጠርና ሌላዉን አገር ማፈላለግ ከሆነ ኢትዬጵያን ያፈረሳት አማራ ነዉ ማለት ነዉ 80+ ብሔረ ሰብና ጎሳ ገና ይታገላቸዋል በዚህ የአማራ ኤሊት አመለካከት እንኳን አማራ ለሌላዉም ስጋት ለመሆን አትልፉ ብለን እንመክራለን።🥰☝️🙏
ይሄ ሁሉ ስለዘመድኩን ነው
በቃቸው እኮ ተዘርክረክዋል አንተን ምን አስጨንቀህ ላንተስ ቂቂቂቂቂቂ
i am taye from belgium. i could not monthly contribution. please arrange me paypal format
Batikikil
U take bullsheet
We're tired of hearing about Fano! Can you please stop talking about them?
አይዞህ/ቻለዉ!!!
እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ>
gofund.me/43103ca8

Teha Hamda
USA
እግዚአብሔር አጋለጣቸው ህዝቡን ሲፈጁት ነው የኖሩት።ቀለብ ስዩም አጋለጠቻቸው ምን ታዘበዝባለህ
Berta
London