🛑ድብደባ ድረስ የሚያዘው አደገኛው የቲክቶክ ፍርድ ቤት,ቁጣ ያስነሳው ህፃን መሱድ እና የከንቲባ አዳነች ጉዳይ,Bambi መሮኛል አለች..Eyoha media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 296

  • @helenderessaderessa
    @helenderessaderessa 2 місяці тому +7

    እኔ እሄን ትንሽ ልጅ ስረአት ብታስተምሩት ጥሩ ነው ምንም አይጠቅምም እያደረገ ያለው ነገር ስረአት ማወቅ አለበት እሸቱን በጣም ነው የምቃወመው በዚህ ልጅ ጉዳይ

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 2 місяці тому +1

    ተመስገን ይገባታል 🙏 ተጎድታለች አንድ ተስፋ ነው እዬም ፈጣር ካለ ትክክለኛው ፍትህ ይሰጣል ብዬ ተስፋ አረጋለውየተባረከ ተግባር ነው ።🙏🙏❤️❤️

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 2 місяці тому +1

    Natiye! The one and the only UA-camr in Ethiopia for me!!!!

  • @filimon683
    @filimon683 2 місяці тому +5

    Nati ምልከታህን በጣም ነው የምወድልህ

  • @kekugirum6223
    @kekugirum6223 2 місяці тому +4

    ሞጣ የሌለበት ሁለት ቪድዮ ስራ ሰብስክራይብ አረጋለሁ ቃል ገባለሁ

  • @Emamimami
    @Emamimami 2 місяці тому

    ምርጥ ልጅ ነሽ አባቴ you have good common sense

  • @neba1034
    @neba1034 2 місяці тому +15

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰

    • @ketezegawdose
      @ketezegawdose 2 місяці тому +1

      ለምነህ ልትሞት እኮ ነው። ስራ እንጂ

    • @fikamen7776
      @fikamen7776 2 місяці тому +1

      አንተ በየመንደሩ መለመን አያስጠላህም እንዴ ለማኝ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 місяці тому +1

    ውዶች እንኳን አደረሳቹ አደረሰን
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናቶች🖤💔

  • @family5677
    @family5677 2 місяці тому

    የአዊ ባህላዊ ሙዚቃ በጣም ደስ ይላል ሁሌ ተጠቀም

  • @hintub
    @hintub 2 місяці тому +13

    ለህግ አሳልፎ መስጠት አይነፋም ።ባለበት ዋጋውን መስጠት ነው አለቀ።

    • @Emamimami
      @Emamimami 2 місяці тому +1

      የሴት የቡና ደጋፊ አስተያየት

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 місяці тому +6

    500ኛ ነኝ ላይክ አርጉ😂😂😂😂❤❤❤ናቲሻ ላይክ አረግ👍😂😂❤❤❤

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj 2 місяці тому +1

    I tried to encourage you as much as i can. You are a very mature , young man. Keep the good work. Be group silematasib ameseginalehu....

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 2 місяці тому +2

    እንኩዋ አደረሳቹ ክርስትያን ቤተስቦቼ

    • @salwasalwa6826
      @salwasalwa6826 2 місяці тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 2 місяці тому +2

    "To catcall someone" in Amharic "አንድን ሰው (ብዙ ግዜ ሴቶችን መልከፍ)" ---> Catcalling is a form of street harassment that usually involves a man directing unwanted sexual comments, gestures, or whistling toward a female stranger. Catcalls typically draw attention to a woman's physical appearance, reinforcing the wrong and complexity unacceptable notion that women are sexual objects. For instance, (1) The men on the stoops looked at us when we walked but didn't catcall. (2) every single time I go running in a public places without my male running partner, I am the target of catcalls.

  • @Bininaldoatunited
    @Bininaldoatunited 2 місяці тому

    Nati, always like the angles u seeing things, same time thanks it's ur channel & benja tube am following and watching! And about "lekefa" had been a couple of places in Africa, especially kenya and uganda, no such thing at all! We should stop! Respect big up, Nati!

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 2 місяці тому

    መች ህግ አለና ኢትዮጵያ ዉስጥ ቆይ👀

  • @HABTAMUADELEW
    @HABTAMUADELEW 2 місяці тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን አሁንም ዝም አንልም

  • @malattedrose
    @malattedrose 2 місяці тому

    ለፍትህ አንጮሃለን ብለው ፤ የልጁን የመናገር መብት ገፈው ፤ ቢያጠፋም እንካን መክሮ እንደማስተማር ፤ ዲክታታር ሆኖ ልጁን መደብደብ ምን አመጣው ፤፤ የቲክቶክ አድመኞች አ፤አ ድረስ አዘው ልጁን መደብደብ ኢፍታዊነት ነው ፤፤ ፍትህ ጠያቂዎች ፍትህን አፈር አስገባት ፤ማለት ነው ፤፤

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq 2 місяці тому +4

    ምንድነው አስሬ ህግ ህግ የምትለው እዚህ ሀገር ህግ የታለ?

  • @shewayeshula2299
    @shewayeshula2299 2 місяці тому

    ደና ልጅ አልነበርክ የሕግ የበላይነት ባለመኖሩ አይደል እንዴ የሕዝብ ቅጣት የተጀመረው። ሕግ የለም እየተባልክ አሰማም እንዴ????

  • @Velada-vt9pd
    @Velada-vt9pd 2 місяці тому +1

    ህግ እና ህግ የተሳደበውም ልጅ የደበደቡትም በህግ መጠየቅ አለባቸው.

  • @binishogz3353
    @binishogz3353 2 місяці тому

    29 ትመስላለ ❤ እንኳን ተወለድክ

  • @BemnetShimelis-dd3em
    @BemnetShimelis-dd3em 2 місяці тому +1

    the goat is back

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 2 місяці тому

    ተወው ይፋቆቅና ይደንሥ ተወው ድገምልን ነደድን በጫጫታ❤❤❤❤❤

  • @tjay-tf
    @tjay-tf 2 місяці тому +1

    First 🙌🏽

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 2 місяці тому +2

    እኮን አብሮ አደረሰን 28 መሰለኝ

  • @suremack2023
    @suremack2023 2 місяці тому

    My favorite part ehhhhh it's your boy natty😊😊😊

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 2 місяці тому

    ወይኔ በሳቅ ወደኩኝ ክክክክ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 2 місяці тому +1

    ሠላም ወዳጀ

  • @TatooTt
    @TatooTt 2 місяці тому

    28 years young 🎉

  • @endyzema
    @endyzema 2 місяці тому

    Thanks Naty ! Lets leave the children alone we need some commonsense here.

  • @Zinasedemesa21
    @Zinasedemesa21 2 місяці тому

    ኦፍ ኮርሰ ከቲባ ናት👍👍👍👍

  • @ET_Tiktokers
    @ET_Tiktokers 2 місяці тому

    7:30 Bambi loves you all💖

  • @samerabiru8628
    @samerabiru8628 2 місяці тому

    ጆ💔💔💔💔

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 2 місяці тому +1

    ዬኒ ማኝ ምን አለ እኔ ለኢትዮጵያውያን ህዝብ ሃላፊነቴን ተወጥቻለው እንዴት ሞጣን እኔ ያለሁበት አገር ና ልደብድህ ስለው አልመጣም አለ ...ለምን አንተ አትሄድም በሉልኝ

    • @kiryhussenyaa
      @kiryhussenyaa 2 місяці тому

      ሞጣን ብሎ ዝንብ እንኩዋን አይሄድም እራሱን በራሱ ሰቅሎ ያጠፋል ብሎ ይሆናላ😂😂

  • @champachunki
    @champachunki 2 місяці тому

    1000 years old! Lucy😮

  • @dalaswindow
    @dalaswindow 2 місяці тому

    እየሱስ በደቦ ፍርድ እኮ ነው የተሰዋው
    ህዝብ በታሪክ በትክክል ፈርዶ አያውቅም

  • @getnetwoldegiorgis4933
    @getnetwoldegiorgis4933 2 місяці тому +1

    First comment silemiemechegn liju

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 2 місяці тому

    የትኛዉ ህግ

  • @Bilikew
    @Bilikew 2 місяці тому +1

    the intro is so fire

  • @melaku6264
    @melaku6264 2 місяці тому

    Nati sorry to say that zare yaskelemshenen video dege shufeyachew. Partially "Aynefex"Bemelew eshe yenate lej.

  • @حبيبةخضر-خ8د
    @حبيبةخضر-خ8د 2 місяці тому

    አያስተፋም ውይውይ አያስብልም እኔ ተቃራኒ ነኝ ብትሳሳት ቋንቋዋ አይደለም ሲቀጥል በግድ የተማረችው ስለሆነ አይገርምም እሺ

  • @robastar2
    @robastar2 2 місяці тому

    27 yrs old

  • @mesafintmesfin2875
    @mesafintmesfin2875 2 місяці тому +1

    የቪድዬውን ሃሳብ ካላስጨረስክ ቪድዬውን አታምጣው እንዴ ገና አሳቡ ሳያልቅ ያንተን አሳብ ለማቅረብ ከመቸኮልህ የተነሳ ቆራረጥከው

  • @Abitytube
    @Abitytube 2 місяці тому

    nati bro i think ur 26 years old 2018 jan ላይ 20 ነበርክ ስላዝህ አሁን ላይ 26 ነህ ማለት ነው ሽልማቱን ቶሎ ላክልኝ

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 2 місяці тому

    ናቲ. No more ሞጣ he is in trouble you know that but still we love you 😬

  • @FikadeAsefa-n1c
    @FikadeAsefa-n1c 2 місяці тому +1

    Bro I am watching your video 1080p

  • @nimovlog1
    @nimovlog1 2 місяці тому

    26 years.... 🎉🎉

  • @purpleBrown-t7f
    @purpleBrown-t7f 2 місяці тому

    27 yrs

  • @Nathaniel_98
    @Nathaniel_98 2 місяці тому +2

    Arif arif template iyayen new 🎉

  • @yaredsintayehu2256
    @yaredsintayehu2256 2 місяці тому +1

    Nati on z building 😂

  • @sinishawali1473
    @sinishawali1473 2 місяці тому

    31 አመትህ ነው ናቲ።

  • @helina3753
    @helina3753 2 місяці тому

    እባካችሁ ሰውን በፊቱ ገፅታ አታንጓጡ please 🙏🏾 ❤

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 2 місяці тому

    ቪዲዮ. ተለቀቀብኝ. አደባባይ. ስትሸረሙጪ. ታይተሽ. ታለቅሻለሽ. ደጋረገ

  • @dalaswindow
    @dalaswindow 2 місяці тому

    አፏን እዩአትማ ጆሮዋ እኮነው የሚመልሰው
    ጫማ ከምትገዛ አፏን ኮስሞቲክ ሰጀርይ ታሰራው

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 2 місяці тому

    ሰዉ መክሮሽ አለች

  • @rebeccaberhanu3973
    @rebeccaberhanu3973 2 місяці тому

    Lekefa catcall new mibalew😢

  • @SamiMan-lc9tt
    @SamiMan-lc9tt 2 місяці тому

    25 ዓመትህ ነው 🙌

  • @biniamer
    @biniamer 2 місяці тому

    ይሄ Due process of lawን የሚያጠፋ barbarism ነው ልጁን የደበደቡ ልጆች ለህግ ይቅረቡ

  • @HaymanotGirma-bv8ln
    @HaymanotGirma-bv8ln 2 місяці тому

    28 years

  • @senduwondemu9695
    @senduwondemu9695 2 місяці тому

    Do you think there is justice in Ethiopia?

  • @lucyleulseged5068
    @lucyleulseged5068 2 місяці тому

    ናቲ 26 አመትክ ነው 🙂

  • @Ras-i12
    @Ras-i12 2 місяці тому +1

    ሰማ አንተ ራስክ ከአሁን በኋላ ሞጣን እዚህ ላይ ብታቀርብ ዋ ! በዛ ላይ እደሱ ምታወራበትን ዘይቤ ሁሉ አቁም ዋ! አንተ ያለክበት ሀገር አንተ ስለዚህ ሀገር ሳታቅ ነው እኔ እዚህ የመጣሁት ስለዚህ በፍቅር ፍቅር ደስታ እያሳየክ ከሞጣ style ራስክን አርቅ , if you are wise ✌

    • @1234ghhddghhj
      @1234ghhddghhj 2 місяці тому +1

      Ayyyy... ahiyawin ferto dawilawin...esti begil asaib ...benefesebet ...

    • @bettylv518
      @bettylv518 2 місяці тому

      Hule nw mengerew aysemam

  • @serawitgetachew1191
    @serawitgetachew1191 2 місяці тому

    25yrs

  • @HanaTola-w3u
    @HanaTola-w3u 2 місяці тому

    Natty U R 29 years old

  • @mesetube4610
    @mesetube4610 2 місяці тому

    30 or 31 ሳይሆን አይቀርም ናቲሻ

  • @hulumtube_
    @hulumtube_ 2 місяці тому +1

    mic standen sitegn 😓

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 2 місяці тому

    ምን ህግ አለ

  • @AlazarMenge-mw3zf
    @AlazarMenge-mw3zf 2 місяці тому

    age 28.....እና ስለ ሞጣ የሆነ ነገር ስጠብቅ ነበር ሁሌም ያንተ ቪድዮ ላይ ማይጠፋው.....እና ዛሬ ምን ተፈጥሮ ነው ፋሚሊ ናቸው እንዴ🤔ካንተ አንጠብቅም ሌላውን አንደ ምትተች ስለሱም ጠብቀን ነበር በአፉ ሲፀዳዳ ዝም ያለውን አልሰማህም አሉ

  • @Mira-yusi
    @Mira-yusi 2 місяці тому

    Leave the kid alone...

  • @eyosiyasalemayehu3574
    @eyosiyasalemayehu3574 2 місяці тому

    27years old 🎉🎉🎉

  • @k-ey6yp
    @k-ey6yp 2 місяці тому +2

    natty i think you are 26

  • @bereketnuru6457
    @bereketnuru6457 2 місяці тому

    ልጄ ዕድሜህ ይርዘም አይናለም ነኝ 24

  • @Helenhabeshatube
    @Helenhabeshatube 2 місяці тому

    ውዶቼ 1000 አስገቡኝ ❤

  • @Kalቃልዬ
    @Kalቃልዬ 2 місяці тому

    27”አመት

  • @bakosaddis4543
    @bakosaddis4543 2 місяці тому

    እውነተኛ እድሜህ ከሆነ 29 ይመስለኛል
    መባል የምትፈልገው ግን 25

  • @AyelaReta
    @AyelaReta 2 місяці тому

    27 years

  • @tofikmohammed568
    @tofikmohammed568 2 місяці тому

    23-24 ይሆንካል ግድ አንድ ብቻ መልስ ካልከኝ 23 ይሆንካል

  • @nunupleschke644
    @nunupleschke644 2 місяці тому

    ዮኒ ማኛ ነው ወጣቱን የሚያበላሽ ሃይ እሚለው ጠፋ 11 አመት

  • @samuelabera5938
    @samuelabera5938 2 місяці тому

    27 years old

  • @melaku6264
    @melaku6264 2 місяці тому

    I Guess you are 29 years old.

  • @YacobYacob-w8o
    @YacobYacob-w8o 2 місяці тому

    24 years old

  • @MenafSisayTadese-yu4xi
    @MenafSisayTadese-yu4xi 2 місяці тому

    26years old

  • @isabel12359
    @isabel12359 2 місяці тому

    Age : 27

  • @amanuelkassa4980
    @amanuelkassa4980 2 місяці тому +1

    25 yr

  • @shesho4631
    @shesho4631 2 місяці тому

    21አመት

  • @KindaL-r3e
    @KindaL-r3e 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @Newflower17
    @Newflower17 2 місяці тому

    Geni silayehuat desbilognal videok lay

  • @abrhammeka1398
    @abrhammeka1398 2 місяці тому

    27 nw man...😊bel shelemegn

  • @EyuelHayilay
    @EyuelHayilay 2 місяці тому +1

    23

  • @lyricshome9333
    @lyricshome9333 2 місяці тому

    cat calling nw bro

  • @nurainyyesuf
    @nurainyyesuf 2 місяці тому

    Lekefa be English I think cat calling mesel yemilut🤷‍♀️

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 2 місяці тому

    ሳቅህ ያስቀኛል 😂

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 2 місяці тому

    you are 29 years old 😳

  • @Merykonjo
    @Merykonjo 2 місяці тому

    የትኛው ህግ ዝንበል በናትህ😡😡😡

  • @me_212
    @me_212 2 місяці тому

    30yr

  • @KiyamanTadeking
    @KiyamanTadeking 2 місяці тому

    wendme mnm eko riact eyarek adelem mnm eyeteznanak adelem melkt yemtastelalf new yemimeslew

  • @kaludesalegn175
    @kaludesalegn175 2 місяці тому

    27yr

  • @mele19
    @mele19 2 місяці тому

    26 edemeh

  • @DalakCr7
    @DalakCr7 2 місяці тому

    27 🎉🎉🎉