//አራዳ ቅዳሜ//"ተማሪና መምህር አልተግባቡም"😂 የሄኖክ አለማየሁ አዝናኝ ኮሜዲ |አራዳ ቅዳሜ|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 84

  • @abiyutesfaye4278
    @abiyutesfaye4278 12 днів тому +39

    አንድ ነገር ግን ማወቅ አለብን:: ትምህርት ቤቶቻችንን በደንብ ማጥናት አለብን። ምንአልባት ልጆቻችን ዘመኑን ቢመስሉም በዚህ ያህል ስርአት አልበኝነት ሊሳሉ አይገባም:: በድፍኑ የመፍረድ ነገር ይስተዋላል:: አዘጋጆችም ብትሆኑ በትክክል የተማሪዎች ካራክተር እንደዚህ የሆነው የት እንደሆነ በደንብ ልታውቁ ይገባል:: አጥኑ

    • @MesayZerihunitel
      @MesayZerihunitel 7 днів тому +3

      Enem temari negn gn endi anet neger egna hager wust mechem aynorm

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 7 днів тому

      አሉ በተለይ የግል የሀብታም ት/ት ቤቶች ላይ ​@@MesayZerihunitel

    • @Bit_Technology715
      @Bit_Technology715 5 днів тому

      wuta kefetam

  • @HadraWale-l7s
    @HadraWale-l7s 10 днів тому +8

    አያስቅም ያስለቅሳል።እየሆነ ያለው ይህ ነው።አንዳድ ተማሪዎች አይማሩ ሌሎች እንዲማሩ እድል አይሰጡ ማትሪክ ለሚፈተኑ ልጆችአችን አዘንኩ😢😢😢😢አይይይይ እውነት ነው።

  • @iehsu
    @iehsu 11 днів тому +8

    መምህራን ሁሉ ክብር ለናተ

  • @TadiloBirhanu-o4b
    @TadiloBirhanu-o4b 12 днів тому +5

    አበበ ሁሉም ትምህርት ቤት አለ። አንዳዴ በሶ እየበላ ሌላ ገዜ በአካል😂😂😂😂😂😂

  • @Nehimgunior
    @Nehimgunior 10 днів тому +2

    Geography መምህሬን አስታወሰኝ😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @BelekoNegesa-b1d
    @BelekoNegesa-b1d 6 днів тому +1

    I respect prop.Birhanu

  • @Zayenb-d3u
    @Zayenb-d3u 12 днів тому +4

    እኔ ት/ቤት እደ ሀገሬ ነዉ የማከብረዉ በሀገሬ ቀልዲ አላቅም 😢😢ያሳዚናል

  • @MaseratiTasema
    @MaseratiTasema 8 днів тому +1

    የዚህን ትዉልድ የምር ይሄ እኮ ያሳዝናል እንጂ አያስቅም😢😢😢😢

  • @EotchBuildingAda
    @EotchBuildingAda 9 днів тому +2

    ሁሉም ትምህርት ቤትና ተማሪዎች እንዲህ አይደሉም ፡፡ ያሳዝናል እንጂ አያስቅም ምንም አዝናኝ ቢሆንም የትውልዱን መውደቅ ነው የሚያሳየው እንደእኔ እንደዚህ ዓይነት ኮሚዴ ባይሠራ እላለሁ ካስተማሪነቱ ይልቅ የመምህራንን ሞራል የሚነካ፣ ሥነ ምግባር ያላቸው ተማሪዎችን ጸባይ የሚያበላሽ መስሎ ነው የሚታየኝ ፡፡

  • @saramaood7497
    @saramaood7497 12 днів тому +9

    ክክክክ የዚ ዘመን ተማሪ

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 7 днів тому

    ሀገሪኛ ስምና ትውልዱ ያሳዝነኛል በአረብኛና በኢብራይስጥ ስም ኢትዮጵያ እየተዋጠች ነው ትርጉሙን በቀጥታ ማውጣት ይቻላል እናስብበት በቋንቋችን በባህላችን እንኩራ ትውልዱን እናድን ያነን ዘመን የሚናፍቅ ትውልድ አንፍጠር ነገ ትውልዱ ታሪካችን በማጥፍታችን ይጠይቀናል

  • @AnduWorldone1
    @AnduWorldone1 9 днів тому +1

    ክክክ ብዙ ትምህርት ቤት አሉ እነዚህን መሳይ እውነት😅😅😅😅ይመቻችሁ

  • @chernetsofoniyasful
    @chernetsofoniyasful 8 днів тому +1

    The substitute teacher Key and peel part 3 in Amharic 😅

  • @BereketTezera-b5i
    @BereketTezera-b5i 12 днів тому +9

    copied from key and peele

  • @HirutMamo-t7w
    @HirutMamo-t7w 12 днів тому +7

    What is the message of this episode? At least the teachers character should have good work ethics or something valuable for the viewers.

  • @Henokwediyesus12
    @Henokwediyesus12 10 днів тому +1

    ኣበበ 50 ማርክ አገኜ😂😁😁

  • @abebeshitahun21
    @abebeshitahun21 5 днів тому

    እረ በለው ትምህርት 😂😂😂😂😂😂

  • @BetelehemHaile-o9r
    @BetelehemHaile-o9r 11 днів тому +1

    በርቱ በጣም ጥሩ ነው

  • @natihdmovies8226
    @natihdmovies8226 9 днів тому

    Key and peele in Amharic but i like it Abe yemecheshe 50 tegecheshe 😅😂

  • @InnocentBabyPenguin-if2om
    @InnocentBabyPenguin-if2om 12 днів тому +7

    ብርሃኑ ነጋ ልክ ነው ማለት ነው

  • @Yizeni703
    @Yizeni703 12 днів тому +5

    Abebe😂😂

  • @meheretseifu4897
    @meheretseifu4897 10 днів тому

    እንዲህ ያለው አሳዳጊ የበደለው ይባላል። ጭናቸው ስር ገብቼ ምዝልግግግግግግግግግ ባደርጋቸው!

  • @Maayetube
    @Maayetube 8 днів тому

    😢😢😢😢 የከሰረ ትውልድ 😢

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 12 днів тому +2

    እንደዚ ተላልጠው ተምረው 12ኛ ላይ ...😂😂
    መምህርህን አክብር

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 12 днів тому +3

    😂😂😂😂😂😂 killed me

  • @TeddyT-b6r
    @TeddyT-b6r 12 днів тому +6

    Abet Ethiopian Art, no value to original art. This is copied from American sitcom 😉

    • @bekatadesse1035
      @bekatadesse1035 12 днів тому +1

      Key & peele , Substitute teacher , 😂

    • @Tinsuandbetasfamily
      @Tinsuandbetasfamily 12 днів тому

      Adapting an art work is a very common thing in all cultures all over the world.

  • @UweysKemal
    @UweysKemal День тому

    የባከነ ትዉልድ ነዉ

  • @ዜድነኝየዴሴዋ
    @ዜድነኝየዴሴዋ 7 днів тому

    ቀላልየባክነተወልድ በኛግዜ አገትደፈቶመሂድ😢

  • @alease7494
    @alease7494 День тому

    መምህሩ ጥሩ ሄዶ ሄዶ በር ማንኳኳቱላይ አበላሸው

  • @alebelkehaliw24
    @alebelkehaliw24 12 днів тому

    ወይ ትምህርት!

  • @fasikageletu1380
    @fasikageletu1380 5 днів тому

    😢😢😢 no comments

  • @YamiYami-nx1fm
    @YamiYami-nx1fm 5 днів тому

    አረ ሰአቱን አሻሽሉት

  • @HenokAlemu-o5z
    @HenokAlemu-o5z 12 днів тому +7

    This is a direct copy of Key & Peele
    ua-cam.com/video/Dd7FixvoKBw/v-deo.html

    • @Tinsuandbetasfamily
      @Tinsuandbetasfamily 12 днів тому

      @@HenokAlemu-o5zyou would rather say it's adopted. Do you think the writers are silly enough to think people wouldn't know.

  • @Tinsuandbetasfamily
    @Tinsuandbetasfamily 13 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 9 днів тому

    ክክክክክ🤣🤣🤣🤣

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 12 днів тому +1

    አበበ ይገባዋል።

  • @KalkidanKalkidan-tc2jy
    @KalkidanKalkidan-tc2jy 12 днів тому +3

    😂😂😂😂😂❤❤

  • @ኢትዬYab
    @ኢትዬYab 7 днів тому

    Key & Peele : Substitution Teacher episode. Arif new gn copy madreg ayasfelgim nbr.

    • @EsW-oh5ms
      @EsW-oh5ms 6 днів тому

      እዚህ ያለው ሐበሸ ነው ወደ ነጮቹ ስትሄድ እንደዚ ፃፍ ብሮ አትጀጀል,😎

  • @tizazutigstu9850
    @tizazutigstu9850 12 днів тому +4

    doesn't give sense.

  • @BxCn-w2p
    @BxCn-w2p 12 днів тому

    እረምረጡ😢

  • @Golina_
    @Golina_ 12 днів тому

    ምን እንደሆነ አልገባኝም!

  • @SalamehSalameh-md6ew
    @SalamehSalameh-md6ew 13 днів тому +2

    Yezndro temre .... aman alxs yabde nw

  • @kukulu99
    @kukulu99 6 днів тому

    OMG ሰውየው አማርኛ ማንበብ አይችልም እንዴ…? 😊

  • @mekuriaenvirofriendconsult
    @mekuriaenvirofriendconsult 9 днів тому

    በጣም ያሳዝናል፣ የትውልዳችን በዚህ ዘመን ያለበትን ኢ-ሞራላዊ የሆነ አካሄድ በጨረፍታ ያሳያል።

  • @mulubrhanyohani
    @mulubrhanyohani 12 днів тому +2

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @DanielKibrom-h2t
    @DanielKibrom-h2t 12 днів тому +2

    😂😂😂

  • @mebatsegaye
    @mebatsegaye 9 днів тому

    ebs Yemhayem sebeseb selemetserut enkuan yematawequ!

  • @askagebre5487
    @askagebre5487 11 днів тому

    ለዚህ ነው ከ 10,000 ተማሪ 60 የሚያልፈው

  • @simonz3831
    @simonz3831 12 днів тому +5

    Ere Arada Kidame please be creative,,,,,,, last time the shimglina part exactly copied from Eritrean 🇪🇷comedy by Yonas Minas and this one copied from US🇺🇸 comedy by Key and Peele,,,,,, what happened with you guys, Sheme On You 🤦🏾‍♂️

    • @surafeltesfaye6163
      @surafeltesfaye6163 12 днів тому

      So min chger alew meznaga aydli

    • @simonz3831
      @simonz3831 12 днів тому

      @@surafeltesfaye6163 በጣም ይቅርታ ወንድሜ: ያው ቀድመን እነዛን comedy ላየን ሰዎች ግን ምንም አያስቀንም ዊኢጊን አርከይ 😂

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 11 днів тому

    ENDIM ALU!!!!

  • @Zebiba-3065tube
    @Zebiba-3065tube 12 днів тому +1

    😅😅😅😅😂😂😂

  • @yonaskasahun-td6bq
    @yonaskasahun-td6bq 11 днів тому

    ወከለቲስ 1ja ነክ ትችላለክ

  • @asnakechwolde1167
    @asnakechwolde1167 12 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂

  • @gashuyifru9134
    @gashuyifru9134 12 днів тому

    Ya shebawu tsegure luchawu shimagela ayarejem enda, biance ayate yemihone sewuko new

  • @abrehamtube8419
    @abrehamtube8419 7 днів тому

    that's digusting😊😊

  • @SelamAddise-ui8oy
    @SelamAddise-ui8oy 11 днів тому

    እንደዚህ ፕሮግራም ያሰለቸኝ የለም

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 12 днів тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 12 днів тому +1

    Weird students

  • @papag3259
    @papag3259 12 днів тому

    In the class room

  • @NewayWegayew-yv4gm
    @NewayWegayew-yv4gm 11 днів тому

    🤣🤣🤣🤣

  • @Teslim-w5i
    @Teslim-w5i 12 днів тому

    😊Uhp

  • @tewodrostesfaye3083
    @tewodrostesfaye3083 12 днів тому

    Wow

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 9 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @konjo4561
    @konjo4561 12 днів тому

    😂😂😂😂

  • @TamrHasen
    @TamrHasen 11 днів тому

    😂😂😂😂😂😂