HILUX መኪና ዋጋ በኢትዮጵያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 28

  • @hamzayehawa9194
    @hamzayehawa9194 3 роки тому

    የ Hilux Revolation double cap ዋጋውን እስኪ Brother

  • @mesrbitubetube3790
    @mesrbitubetube3790 3 роки тому +1

    ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ በወረካትሁ እስከ አምስት መቶ ሽህ ብር ሞደሉ ቆየት ያለ ልናገኝ ከቻልን ብትጠቁመን

    • @smedia4175
      @smedia4175  3 роки тому

      500 ሺህ አይጠፋም ግን በጣም የደከመ ይሆናል በዚህ ብር ደህና መኪና አይገኝም

  • @ሀገርከሌለህለማኝእናገረድ

    Isuzu እና fsr በ ባንክ እንዴት ነው ማውጣት እሚቻል አዲሱን ስንት ፐርሰንት ብናሲዝ ይሰጡናል

    • @smedia4175
      @smedia4175  3 роки тому

      በባንክ አሁን የለም

  • @desuabateabate3804
    @desuabateabate3804 3 роки тому

    አስለም አለይኩም ወንድም ሁሉ ሰላም ምክርህን ፈልጌ ነው Toyota hiaceእና Nissan van ልዩነታቸው ምንድን ነው አባዱላ ናቸው ለንግድ ነው የፈለኩት መልስ እንደምትሰጠኝ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @smedia4175
      @smedia4175  3 роки тому

      00966509302688 በውስጥ አናግረኝ

  • @molbetoabera9169
    @molbetoabera9169 3 роки тому

    እናማሰግናለን

  • @dekatube4055
    @dekatube4055 3 роки тому

    2015 ሞዴሉን እንዴት ማግኘት ስልክ ትክክለኛ ገዢ ነኝ

  • @abdu8623
    @abdu8623 3 роки тому

    አሠላሙአለይኩም ሠላም ነህ እንደት ነህ
    ሌላም ሠው ጠይቆሀል ከቻይና የሚገባው መኪና ከ600,ሽ ብር ነው ያልከን ከባንክ ጋር ትስስር ፈጥረን የምንገዛው የት ነው አድራሻቸው ሊንክ አስቀምጥልን ወይም ቁጥራቸውን

    • @smedia4175
      @smedia4175  3 роки тому

      👉UA-cam👉yt6.pics.ee/w2gwu
      ቪድዮ ኮመንቲ ሥር

  • @destalehulumyoutube7670
    @destalehulumyoutube7670 3 роки тому

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ወንድም ቦታም አቅርብልን ደሤ ሀይቅ እና ኮምቦልቻ እሥቲ ተቻልክ አቅርብልን

  • @alhamdulilhaalhamdulilahe5379
    @alhamdulilhaalhamdulilahe5379 3 роки тому

    balfewu 600 መቶ ሺ ብለህ የነገርከን ደዉለን ጠይቀን ነበር ግን ለብድር አገልግሎት የቤት ካራታ ያስፈልጋል አሉን

    • @smedia4175
      @smedia4175  3 роки тому

      የትኛውን ነው 600 ሺህ ያልኩት ቪድዮ ሊንኩን አሰቀሚጭልኝ

    • @alhamdulilhaalhamdulilahe5379
      @alhamdulilhaalhamdulilahe5379 3 роки тому

      @@smedia4175 195 ሺ ማለትም 30%ፐርሰት ከፍላችሁ ቀሪዉን ባክ ይከፍልላችሃል እና እስከ 5አመት ከፍላችሁ መጨረስ ትችላላችሁ ያልከን ፠የሚገባዉ ከቻይና ነዉ ከቀረጥ ነፃ ብለኸን ነበር ግን ከኢትዮ ደዉለዉ እዲጠይቁልን ነበር ግን ካርታ ያለዉ ቤት መያዣ ያስፈልጋል አሉን
      የመኪናዉ ስም ቻርሊ ያልክ ይመስለኛል፠
      ሊክ ማስቀመጥ አላዉቅበትም

    • @smedia4175
      @smedia4175  3 роки тому

      @@alhamdulilhaalhamdulilahe5379 አዎ ትክክል ግን ካርታ ያለው ቤት ያለሽው ለኔም አድስ ነው የኔ ጓደኛም ተመዝግቧል ግን ዶላር ስለጨመረ ክፍያው ከ195 ሺህ ወደ 215 ሺህ ከፍ ብሏል

    • @ጄJ
      @ጄJ 3 роки тому

      @@smedia4175 የት ነው መመዝገብያው

    • @fayisskufa7279
      @fayisskufa7279 3 роки тому

      @@ጄJ please I need can you send you number waspe please

  • @yonaselias7477
    @yonaselias7477 Рік тому

    Endet nw megenget mechalwu

  • @ሀዋቢንትሰኢድ
    @ሀዋቢንትሰኢድ 2 роки тому

    እኔ እፈልጋለሁ ቶዮታ ሀይ ሉክስ አሁን ስንት ሆነ

  • @dawittamrat2333
    @dawittamrat2333 3 роки тому

    ቀረጡ ስንት ነው ባዲሱ ህግ

  • @YgGhjh-v5m
    @YgGhjh-v5m Місяць тому

    አድሻ ላክልን

  • @noormuhammed9798
    @noormuhammed9798 Рік тому

    ሠብ አረኩህ ያአሂ ሀይሮፍ ወይም ሡዙኪ አቅርብልኝ

  • @yonaselias7477
    @yonaselias7477 Рік тому

    Yet new bro

  • @jemal2
    @jemal2 3 роки тому

    ሱሉልታ አካባቢ ቤት ፈልግ

  • @fetitube7661
    @fetitube7661 3 роки тому

    ወአለይኩም ሰለም