May God bless you!! Oh! "B" choir! I see Gashe, Pastor Tesfaye, Ferew, Delu, Selam, Gash Alemu, Solomon Zenash, Fish, Pastor Andualem and many more...!! I cannot forget the times I had with you guys years ago! I thank the Lord that you are still serving him! Exemplary!
የአዋሳ ሙሉወንጌል "ለ" መዘምራን እንኳን ለዚህ ቀን እግዚአብሔር አደረሳችሁ:: በዚህ መልኩ ለህዝብ እንዲቀርብ እኛ ባገለገልንባቸው አመታት ፀልየን ነበር::ፀሎታችንን የሰማ በግዜው መልስ የመለሰ እግዚአብሔር ይመስገን::(ሽመልስ ደምሌ)
ሁሉን ጌዥ ለሆነ ተወዳዳር የለለው ጌታችንና መዲኃንታችን ለኢየሱሲ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁንለት።
ተባረኩ! ክብር ለእግዚአብሔር
ጌታ ሆይ እንደዚህ መንፈስህ ያለበት አምልኮ ይብዛልን ዝላይና ጩኸት ሁካታ ሰለቸን በመፍራት በንቀጥቀጥ የሚመለክ አምልኮ ይብዛልን ❤❤❤😢😢😢😢😢
ለዘመኑ ትክክለኛውን መልዕክት፣ በትክክለኛ ሰዐት ፣ በትክክለኛው መንገድ በማስተላለፍ ከእግዚአብሔር የተቀበላቹትን አደራ ስለምትወጡ ስለእናንተ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
ዘመኑን በማወቅ በዚህ በከፋ ዘመን እንዲ የሚያፀና መልዕክትን ስላስተላለፋችሁ ተባረኩ።
❤ተባረኩ ለላ ምን እንላለን!
በእናንተ ላይ ይህን ፀጋ አትረፍርፎ ያፈሰሰ ጌታ ይባረክ፤ በጣም በጣም ስወዳችሁ።
Eewanni Yesuusi dambala hajaje uurrisanno!
Haleeluyya.
❤❤❤ወዳችዋለሁ ከስት አመት በዃላ ድምፃችሁን ስለሠማሁ በጣም ደስ ብሎኛል።
ድሉ ፍሬው ስላየዋቹ ደስብሎኛል
Tebareku yirde
አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናቹ ይባረክ 💋💋🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Geta eyesus zemenachun ybarik betam yemwedewu zimare newu tebareku geta abizito ybarikachu stegawun yabzalachu ❤❤❤
ማእበል የሚታዘዝለት ጌታ ነው
Amen
Zemenachu yebarek be bezu kiber demo entebekachewalen
ተባረኩ
ለረዥም ጊዜ ያበረታን መዝሙር አሁን ደግሞ እንደ ሃገር ሊያፅናናን በሚችልበት ጊዜ ይህ መዝሙር በመምጣቱ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ:: ጌታ ይባርካችሁ::
Yes Yis 🫶
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
miritoch tebareku
እረረረረረ ሙሉ አልበሙን በኦዲዮ እንኳን ልቀቁን ፈልጌ አጥቼዋለሁ።ተባረኩ
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
ተባረኩ ተባርኬናል
እግዚእብሄር እብዝቶ ይባርካችህ
እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሜን
እሜን ❤️
እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜ እሜን እሜን❤❤❤❤❤❤
አሜን!
እንዴት ነው ምናምረው🥰
እሜን እምላኬ❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮😮
ቢ ኳየር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ! " በቀጣይ ጊዜ ደግሞ:-
"ዓይኑ እያየ ጠላቴ
ዘይት ፈሰሰ በህይወቴ
ጌታ ሆነኝ ሙላቴ
በበረከት ተሞላሁ
ከእኔ ራቀ ጉድለቴ"
በሩቅ የነበርን የበረሃ ወይራ
ከመልካሙ ዘይት ፍሬ ልናፈራ
በጌታ ያገኘነውን ፍጹም የሆነ ሰላም
የሚተካ አይገኝም ዛሬም ቢሆን ለዘላለም !!!
God bless you all!!
pastere, my brother , love you all
ልብን የሚያሳርፍ መዝሙር በአስፈላጊው ግዜ....ጌታ አምላክ ይባርካችሁ👐
እሜን እሜን
God bless you
B 1989/1990 neber yemawukachihu yihn iske 2015 behywote sizemir neber yenorkut kibrun geta ywused.❤❤❤❤❤❤.....
Amennnn
Tebareku
Geta hoy zemenachenen endekedmow ades
Blessings. All are singing very passionate and keen to God's spirit.
May God bless you!! Oh! "B" choir! I see Gashe, Pastor Tesfaye, Ferew, Delu, Selam, Gash Alemu, Solomon Zenash, Fish, Pastor Andualem and many more...!! I cannot forget the times I had with you guys years ago! I thank the Lord that you are still serving him! Exemplary!
yes samiye.
❤❤
ክብሩ ለጌታ ይሁን፡፡
Like
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ ❤❤❤❤❤ይትባ ደስ ብሎኛል።
well done my beloved B choir ! we will sing together soon ,Love you all
እሜን እሜን የማእብሎ ሁሎ እዛዝ
ዘመናቹ ይባረክ
B choir ❤
Oh 🙏 I can't Explain what I feels,,,,,, I just 😭😭😭😭
Be blessed
May God bless you all
God bless you!ow how I love you B chior,please add some of your songs.
Amen ❤
God blesss you!!!
Tebareku
ተባረኩ