💎 ዊና እና ኤፊ ሙቢን አስጠነቀቁት,ኩላሊቴን ለእሷ ብዬ ነው ምሸጠው😱😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 тра 2024
  • #abtube #Mubitube#prank

КОМЕНТАРІ • 949

  • @Efrem946
    @Efrem946 Місяць тому +509

    ሙቤ እረ እባክክ አታሰቃየን😢

    • @asrse539
      @asrse539 Місяць тому +8

      አይዞህ ኤፋየ 😂😂❤

    • @user-dl5wb7ic8q
      @user-dl5wb7ic8q Місяць тому +16

      ኤፋ እንደት አላድሮሀል የትናቱ አዳር ዊና አባት ጋር በነበረህ ግንኙነት 😂😂😂😂❤

    • @user-wq1jx4ip1r
      @user-wq1jx4ip1r Місяць тому +6

      አይዞህ😅

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Місяць тому +4

      አይዞህ

    • @HahaBabba
      @HahaBabba Місяць тому +3

      አይዞን ኤፋዬ😂😂❤

  • @BirukTube1624
    @BirukTube1624 Місяць тому +401

    ሙቢዬ ምርጥሰው 100k ይግባ የምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-nw7sk6pj8n
      @user-nw7sk6pj8n Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @NejmaMuhammed
      @NejmaMuhammed Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @CellphoneJordan-uy3kz
      @CellphoneJordan-uy3kz Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ff1sv6km2g
      @user-ff1sv6km2g Місяць тому

      በጤነ አይቀለድም አለህ አያምጣብን ጥሩ አይዳላም ከምንም ነገር ጤነን ያመሰለ ነገር ዬለም

    • @ywywhahshshwb1766
      @ywywhahshshwb1766 Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሙቢዬ የኔየዋህ 100Kየምትሉ በላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @HaymiTube5335
    @HaymiTube5335 Місяць тому +400

    ሃኒዬ በመሄዷ ቅር ያለዉ ማነዉ ፈጣሪ ከጭቃዉ ዉልቅ ከፎቁ ጥልቅ ያርጋት መልካም ሰወችን ይስጣት ደምሩኝ ጋይስ❤

    • @MeskeremHailu-sx6ob
      @MeskeremHailu-sx6ob Місяць тому +1

      አሜን❤❤

    • @Samira-iv4rw
      @Samira-iv4rw Місяць тому +2

      ደምረሽ አለሁ ደምሩኝ

    • @sumeyuali1541
      @sumeyuali1541 Місяць тому +1

      ቡሩኬ ይህ ምርቃት እኮ እፎቅ ሰቅሎን ቀረ

    • @user-zx5ug1rq9c
      @user-zx5ug1rq9c Місяць тому +2

      ቡራ ከጭቃው ወልቅ እፎቁ ጥልቅ እሚባል ምርቃን አይይይይ በዚሁ ቀረን ቡራየ በትናትናው በዊይና እና ሄሉቤት በመሂዳችሁ ወላሂ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉❤

    • @user-ww6hd8wi2g
      @user-ww6hd8wi2g Місяць тому

      አሚንንንንን

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979 Місяць тому +385

    ታው ግን ሙቤ አሰላሙ አላይኩም ወራማቱላሂ ወባራካቱ 😢ባል ያምትሉ ላይክ 😢

    • @user-nu5cf8ls5i
      @user-nu5cf8ls5i Місяць тому +13

      ዋሌይኩመሠላም እናሙቢ ኮመትየሚያነብ አይመሥለኝም ብዙግዜ እኔም ብዬውነበር ግንአይልም ኧላህቀልብ ይሥጠው ማለትነው

    • @16547
      @16547 Місяць тому

      እኛንም ቀልብ ይስጠን የአላህ 😢😢😢​@@user-nu5cf8ls5i

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w Місяць тому +12

      በሚዲያ ስወጣ አቅለቸዉን ይረሰሉ ብቻ አላህ ይስቱር

    • @HahaBabba
      @HahaBabba Місяць тому +7

      እኔ ስት ገዜ ተናገርኩ ግን አይስማም አላህ ሂዳያ የስጠን ለሁላችንም በስ🥺🥺

    • @user-tb6jm7lu2l
      @user-tb6jm7lu2l Місяць тому +3

      ወላሂእኔእራሱስትግዜአልኩኝ.ሙቤእናእነቶፊቅ.ችግሪአለባቸዉ.አላህያስተካክላችሁ

  • @GalaxyA-cb9sj
    @GalaxyA-cb9sj Місяць тому +151

    ሙቤ በቅርብ 100k እናስገባው የምትሉ👍👍👍👍

    • @JujuTube2552
      @JujuTube2552 Місяць тому

      ለራሳቹ አትስሩና ለሰው ስትደክም አይ የመዳም ቅመመ

  • @user-er1du9zf4f
    @user-er1du9zf4f Місяць тому +89

    አረ ለነዚህ ልዩ ወንድሞች እንደኔ ልዩ ክብርና ፍቅር ያላችሁ ብቻ 👍👍👈አሳዩን

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Місяць тому +249

    የሙቢየ ወዳጆች እስኪ❤

    • @zenitahmed2519
      @zenitahmed2519 Місяць тому

      ማሻአሏህ እንነተን ሳላደንቅ አላልፈም ምረጥ ጓደኛ ናቸሁ ፈጣሪ የጠብቃቺሁ ባላቺሁበት❤❤❤❤

    • @subscrid7822
      @subscrid7822 Місяць тому +2

      ዉናዬ ያሄለን ዎንዲም ሚሪጥ ሰዉነህ. መሸ አለህ
      ሚሪጥም አበት አሉህ ።አለህ ይጠቢቅህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
      ለአለህ ቢለን. እንወደህ ሀልን. ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @madinamm503
      @madinamm503 Місяць тому +1

      @@subscrid7822 winaa idaa efiremmi malkmmi godanyochii nachuu 👌👌👌👌

    • @user-kz9jd1uk1e
      @user-kz9jd1uk1e Місяць тому

      ❤️❤️❤️

  • @HahaBabba
    @HahaBabba Місяць тому +188

    ሙቤ ሲጀምረ አሰላሙ አለይኩም ይበል የምትሉ ላይክ🥺👍

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa Місяць тому +3

      እኔ ለፍልፌ ልሞት ነው መቸም አይሰማም ወላሂ ሲናድድ

    • @HahaBabba
      @HahaBabba Місяць тому +2

      ​@@FatumaMustefaውዴ እኔም ስቴየ ተናገረኩ🥺 የምር ተናድጄበታለሁ😡

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa Місяць тому

      @@eduyedingillijedu2494 በጣም ነው የምንጨቃጨቀው ምንም አይመለከታችሁም

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa Місяць тому +2

      @@HahaBabba ኢሻ አላህ አድ ቀን ይለን ይሆናል ውዴ

    • @HahaBabba
      @HahaBabba Місяць тому

      ​@@eduyedingillijedu2494ዝም በይ 🤔ሙስሊም እስከሁነ ድረስ ግዴታው ነው

  • @user-bm2xy5hq7d
    @user-bm2xy5hq7d Місяць тому +62

    ሙቤ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለህ ጀምር🎉🎉🎉ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጠን አሚንንንን🎉

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 Місяць тому +9

    አረ ኡ ሙስሊም እህቶቼ ሙቤ መግብያ ስሰራ አሰላም አለይኩም ይበልልን የምትሉ👍👍👍👍👍

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 Місяць тому +42

    ኤፊ እና ዊና መቼም ብሩህ አዕምሮ ነው ያላችሁ ተባረኩ

  • @user-bj9rx5hv6z
    @user-bj9rx5hv6z Місяць тому +33

    ዊና መካሪ አስታዋይ ኤፊ ምርጥ ጓደኞች ናችሁ ፕራንክ አታብዙ❤❤

  • @user-it8cz8sv3v
    @user-it8cz8sv3v Місяць тому +42

    ሙባረክ። ያችኛዋ እናት። የትናት። አሳየን ናፍቃናለች የምትሉዉ

  • @rahmetawoka5750
    @rahmetawoka5750 Місяць тому +6

    ሙቤ አሠላም አሊኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ በል ከሁሉም በፊት የአላህን ሠላምታ አስቀድም ኮሜት እደሚደርስህ ተሥፋ አርጋለሁ ትንሺየዉ የኔ ማርርር እድግ በል የኔ ጣፋጭጭ

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Місяць тому +16

    ቡታጅራዎች የዉነት የፍቅር ሰዉ ናችሁ።ወይኔ ዊና &ኤፍ ፈጣሪ ልቦናችሁን አይለዉጠዉ።

  • @Abc-cr9eq
    @Abc-cr9eq Місяць тому +50

    ሙቤን 100ሺ እናስገባው ምርጦቸ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Місяць тому +31

    በጣም ምርጥ ጓዶኞች ናችሁ ሙብየ የኔ የዋህ አላህ አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Місяць тому +22

    ምርጥ ወንድሞች 1000k ሽ እነስገበው ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @saeedalderei5413
    @saeedalderei5413 Місяць тому +26

    ሚሲኪን ከዛም ከዛም በለን እንገዛለን አለ ዊና የዋህ ሰው ወላሂ ❤❤❤❤

  • @user-vk6ke2bu8v
    @user-vk6ke2bu8v Місяць тому +15

    ወለሂ ኮምንት መጸፍ አልወድም ግን ዊነ &ኤፊ ጀግነነቸዉ ጎቦዝ 👍👍👍👌🤛

  • @user-jd3lb5kb3w
    @user-jd3lb5kb3w Місяць тому +14

    ሙቤ ልንጣላህ ነው የአላህ ሰላምታ አውርድ

  • @user-bp5zf7ke8s
    @user-bp5zf7ke8s Місяць тому +30

    የዊና ምክር የሚመቸው ወላሂ

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed Місяць тому +5

    ምርጥ ጓደኛሙች ስወዳችሁ ዊናየ የኔ አስተዋይ

  • @user-rf6vd4cz4g
    @user-rf6vd4cz4g Місяць тому +4

    አሠለሙአለይኩም ብለህ ጀምር እስኪ ለሠዉ ብለህ ሳይሆን ለፈጠርህ ጎታ ስትል

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa Місяць тому +30

    ያተስ ከፋ አሰላም አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ብለህ ጀምር ውይ መቸ ነው ተመልካችን የምታከብረው ያአላህ አላህ ልብ ይስጥህ

    • @user-if5hg7cc7p
      @user-if5hg7cc7p Місяць тому +5

      ሳህ 30ሀሰናት ያገኝ ነበር አለማወቁ ነውጂ

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp Місяць тому +1

      አሚንንን😢

    • @user-en4es4rr3x
      @user-en4es4rr3x Місяць тому +1

      መስሚያየለውም አላህይስቱር

    • @HahaBabba
      @HahaBabba Місяць тому +1

      አይሰማም ተይው እህት

  • @MqhanaMag
    @MqhanaMag Місяць тому +10

    ምርጥ ወንድሞች ፍቅራቸውን ያብዛው ጌታ ይጠብቃችሁ የቡትዬ ሃገሬ ልጆች 🥰🥰🥰🎉🎉🎉

  • @Alemazutbe
    @Alemazutbe Місяць тому +42

    ጎደኝነታቸውን እሚወድ👍✌💖

    • @FhwwGrf
      @FhwwGrf Місяць тому +1

      ❤❤

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot Місяць тому +15

    ክክክ በህይወቱ ተስፋ የቆረጠኮ ኩላሊት አይሸጥም ትክክል ዊናየ ❤❤❤ ኤፋየ ሙቢ ኮምፒተር 🌹🌹🌹 ይመቻችሁ ምርጥ ጓደኛሞች አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Місяць тому +9

    እኔ ሚያሳዝነኝ ዊናነዉ ማለትም ሲያዝንና ሰዉን ሲያምን ጥግድረስ ነዉ በርግጥ አባታቸዉም ትናትና ተናግሯል ልጆቼ ሰዉን በጣም ያምናሉ ብሏል ሚስኪን ዊናየ

  • @user-sb3th5md8m
    @user-sb3th5md8m Місяць тому +28

    ሙቢ ለምን አሰላሙአለይኩም አትልም

    • @nasryahkora4117
      @nasryahkora4117 Місяць тому

      ምክኛቱም ይህ ቢል ተመልካች ይቀንስበታል አይዱኒያ 😢😢😢

  • @user-ch5yf4yf4r
    @user-ch5yf4yf4r Місяць тому +9

    አሆን የነይህን ጎደኝነት ምን ቃል ይገልጰዋል መጨረሻችሆን ያሳመምርላችሆ❤❤❤❤

  • @user-zh7yo9tb2w
    @user-zh7yo9tb2w Місяць тому +5

    ሙባ የአላህ ሰላምታ አውረድ መሰመር እየለቀቅ ነዉ ካልድ ክብሮምን የሚከተል እዲነው

  • @user-sx2qm5yq9k
    @user-sx2qm5yq9k Місяць тому +44

    ግን ለምን አስተካክለህ ሰላምታ አታቀርብም ሙስሊም አይደለም

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Місяць тому +1

      ዉድ ደሚሪኝ 6:44

    • @mahbubamohmdenur3345
      @mahbubamohmdenur3345 Місяць тому +1

      አሰለሙ አሌይኩሚ ዎረህማቱለህ ዎበራከቱ እናትሽ ናዉ ዉዴዋ አሁ አሁንማ እያዳበራኝ ናዉ ❤❤🎉🎉🎉

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Місяць тому

      ጀዝባ ስለሆነ ሰብስክራይቤ አስቼአለሁ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Місяць тому

      @@sn-jn3eg ዉድ ደሚሪኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Місяць тому

      @@mahbubamohmdenur3345 ዉድ ደሚሪኝ

  • @ZainabAli-or5wc
    @ZainabAli-or5wc Місяць тому +13

    ተክል ከህጻን ፊት ጋር ምንም ብርሃን ከቢሆን movie አልጠብቅም ጓደኞች ችግር ማሻአላህ ላሌሎቹ ትምህርት ይሆናል አላህ ይጠብቃቸው 🙆

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Місяць тому +8

    በጣም ደስ የምትል ለም ከተማ ቡታጅራ ነች ህዝቡም ደግ

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 Місяць тому +13

    ዊናዋ ትክክል የጎዴለውን አካል አሏህ ይጠይቅሀል አለ ምን አይነት ውድ ናችሁ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Місяць тому +90

    አብርሽ እና ሩታ ዛሬ በጉጉት እንጠብቃለን ሙቢ ንገራቸዉ😂❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Місяць тому +6

    የምር የናተ ጓደኘነት እዉነት ሚገርም ነዉ ስሜታችሁ የምርይገርማል የኛ ኩራቶቻችን ናችሁ

  • @RgayhRgayh
    @RgayhRgayh Місяць тому +8

    ዊና ኤፊየጓደኛጥጎች ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-uy4bc2rv8m
    @user-uy4bc2rv8m Місяць тому +5

    ሙቢ ከይቅረታ ጋረ ቅድሚያ
    የአላህ ሠላምታ ኧሠላም
    ዋሊኩም ይቀድማል

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 Місяць тому +3

    ወይኔ ኮምፒተር ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ዊናየ እና ኤፋ ምርጥ ጓደኞች

  • @user-gq2nv4nx9s
    @user-gq2nv4nx9s Місяць тому +5

    አረየውይናን ስልክ ቁጥር የትነው የማገኜው❤❤❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Місяць тому +53

    እንደው ዛሬ ልቤ ተሰብርዋል በ መሲ ሞት አይ ይቺ ድንያ ለዚህ ግዜ እንባላለን ሙቢ ከነ ዘለቀ ጋር ሰላም ፍጠር በ አላህ ❤

    • @user-vy4kd1df8n
      @user-vy4kd1df8n Місяць тому

      እኔም እህቴ

    • @Zinat9-jg2gt
      @Zinat9-jg2gt Місяць тому

      በጣም ማመን አቃተኝ ሁላ

    • @Mame12793
      @Mame12793 Місяць тому

      እኔም ወላሂ ማመንነው ያቃተኝ😢😢😢😢😢😢😢

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 Місяць тому

      እኔምነኚወላሃ ዱኒያ እደዝችነች😢😢😢😢😢😢

    • @TesfayefameliTube
      @TesfayefameliTube Місяць тому

      መሲ ማን በአላህ ይሄ አካዉቴ ዩቱብ አጥፍቶብኝ ይሄ አድሥ ነዉ የምከታተላቸዉ ሁሉ ሥረች እረኩ ነዉ የማገኛቸዉ

  • @T9dg
    @T9dg Місяць тому +10

    ሙቤን 100ሺ እናስገባዉ ቤተሠብ❤❤❤❤❤

  • @ZEDTube-mt8mm
    @ZEDTube-mt8mm Місяць тому +5

    አሰላሙአሊኩም ሙቢ በአላህ ሸር አድርግልኚ አድስ ጀማሪነኝ ዉድም የሙሲልም እህትህነኝ አበርታታኚ ስልክህን

  • @HayatEdres
    @HayatEdres Місяць тому +12

    ዊና ኤፋ ምርጥሰውናችሁ በጣምነው የምወዳችሁ

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d Місяць тому +3

    ፍቅርዬ ጥበቃ ላየሰ ነኝ የማትጠገብ😢

  • @lubabaendris6531
    @lubabaendris6531 Місяць тому +3

    ውይና ኤፊ ቲንሿ ማሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ምርጥ ጓደኞች ናችሁ በአላህ ስም

  • @Hyime
    @Hyime Місяць тому +5

    ኤፋ አይዞህ ምርጥ ጎደኞች ናቸው ዊና አስተዋይ❤❤❤

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 Місяць тому +7

    የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 😍😍🥰

  • @Ohoud_Alanzi
    @Ohoud_Alanzi Місяць тому +3

    ወይኔ ካሜራአማንን ዝናብ መታው

  • @user-uz5zp4mb2d
    @user-uz5zp4mb2d Місяць тому +6

    ምረጥ ጎደኖቸ አይለያችሁ የኔ ውዶች ተጨነቀች 😢😢😢 ኤፉ እና ዊና

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 Місяць тому +4

    ትክክል ናቸው እናዊና እና ኤፋ ሁሉም ያልፋል ለሚያልፍ ቀን እደዚህ ያለ ውሣኔ መወሠን የለብንም አሥተማሪ ነው

  • @user-fn9ls8ps4h
    @user-fn9ls8ps4h Місяць тому +1

    ያአሏህ የላቹህበት ቦታው የእውነት ከዝናቡጋ ሲያምር ✅✅✅✅ጎበዞቺናቹህ አብሺሩ👍👍👍👍

  • @user-fh6oj2qo8m
    @user-fh6oj2qo8m Місяць тому +6

    አየሩ ሲያምር እኔስ ሁሉም ነገር ይናፍቀኛል ኡፍፍ🥺

  • @promobile9759
    @promobile9759 Місяць тому +11

    ወዶችየእረሙቤን 100 ሺ እናሰገባው ❤🎉

  • @user-lb7yb9pf7r
    @user-lb7yb9pf7r Місяць тому +2

    የምሬን ነው ከዊና ና ከኤፍ ብዛ ነገር ነው የተማርኩት ወላሂ ተስፋ ለቆረጥ ትምርት ነው

  • @user-lw1dp7ty2v
    @user-lw1dp7ty2v Місяць тому +6

    ማሻአላህ ዝናቡ ደስ ሲል አላሁመ ሶይብ ናፊዓን ያረብ🤲🤲🤲

  • @user-fp3zs4iy1u
    @user-fp3zs4iy1u Місяць тому +20

    እነ ሩታዬን ስጠብቅ እናተ ከች አላችሁ❤

  • @HdHd-xw9gi
    @HdHd-xw9gi Місяць тому +3

    ዋዉ ዊና አማከካር ኤፈ አስተሰሳብ አረ ጓዳኚናታቹን አላህ ይጣብቅላቹ ስዎደቹ❤❤❤❤

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 Місяць тому +2

    ስወዳቹ የምር በፍቅራቹ ያኑራቹ ጎደኝነታቹ በጣም ነው ደስ የምለው❤❤❤❤

  • @user-ur7rr9wu3h
    @user-ur7rr9wu3h Місяць тому +1

    ዊና እነ ኤፊ ስወዳችሁ ምርጥ ጎደኛ ህፃኑ ደግሞ አሣመናቸው እኮ ይገርማል

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Місяць тому +4

    ።።።ዊናየ በጣም ቆንጆ ምክር ነው።። ኤፍሬምየ ተባረኩ ጥሩ ወንድሞች ናችሁ።። ሙቢም ጎብዘሀል አስጨናቂ ፕራንክ ነው ።።ትንሹ ደንበኛ ክብሪት ነህ።።

  • @lc09o95
    @lc09o95 Місяць тому +7

    እረ ካሜራማኑ ዝናብ ቀጠቀጠው ሲያሳዝን

  • @seada-rq7pm
    @seada-rq7pm Місяць тому +1

    ኤፍና ዊና አላህ ይጠብቃችሁ ምክራችሁ ለሙቢ ብቻ ሣይሆን ለተመልካችምምርጥ ምክርነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lw1dp7ty2v
    @user-lw1dp7ty2v Місяць тому +3

    ዊናዬ ትክክል ነህ አሏህ ይጠይቅሃል አለ፣

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 Місяць тому +4

    ከምር ኤፈ ና ዊነ የጓደኝነትጥግ😊😊ትንሹ ከምር ትችላላህ😂😂😂😂ሙቤ የሥራህን😂😂😂

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 Місяць тому +26

    ሙቤን 100 ሺ እናስገባዉ ምርጦቸ❤

  • @sadh5915
    @sadh5915 Місяць тому +5

    አቤት ውና አቤት ብቃትና አስተሳሰብ አጅብ ይመችክ አቦ

  • @OkOk-ze3qw
    @OkOk-ze3qw Місяць тому +2

    እውነት ኢ"""ያ እንዴናንተ አይነት ሰው በመገኝቱ ደስታየ ወደር የለውም

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Місяць тому +16

    የቡታጅራ ልጆች የኔ ውዶች❤እኒአብርሽ ግን የት ሄዱ ወይኔ😢

  • @user-zz6yf9sl9k
    @user-zz6yf9sl9k Місяць тому +7

    እስኪ የምቶዷቸው❤❤❤❤

  • @user-xc2ml7uk4k
    @user-xc2ml7uk4k Місяць тому +9

    ዊና በጣም አድናቂህነኝ

  • @user-ey6om1123
    @user-ey6om1123 Місяць тому +19

    ሙቤን የምትወዱ በላይክ👍

  • @ChxydNcgdhx
    @ChxydNcgdhx Місяць тому +2

    ምርጥ ጎደኞች ዊና $ኤፊ❤❤

  • @Zereto-wq7uq
    @Zereto-wq7uq Місяць тому +3

    የኔ አስታዋይዎች❤❤❤ወለህ በጠም ምዎደቹ😢🎉❤❤❤

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf Місяць тому +3

    ዊናዬ እውነት የኔ ውንድምች ኑረልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🥰😍🥰😍😍🥰🥰

  • @user-sf6yg1sw7t
    @user-sf6yg1sw7t Місяць тому +2

    ዋና የልጂአዋቂ ተባረክ

  • @user-yx5zn9qe6r
    @user-yx5zn9qe6r Місяць тому +1

    ወይይ ዊና እና ብሩኪን የሚወድ ምርጥ ሠውቺ ስወዳችሁ

  • @FatmaAhmed-bw4ce
    @FatmaAhmed-bw4ce Місяць тому +13

    ሙቢግን እነ አብርሺጋር። ቆየህ። ከሰራህ። ቆየህ። አድላይ ስራልን በተርፈ። እወዳሀለው ወድሜ። ሰላምህ ይብዛ

    • @Sadiya-x4o
      @Sadiya-x4o Місяць тому

      እነሱ እኮ ሁለቱ ጥንዶች ብቻ ነው ሚሠሩት መንም አንፈልግም ፕረክ ፕረክ አየለቹሁ የቺ ህፀን ሩታ አየለቀሰች

    • @user-sp3zl7rb7e
      @user-sp3zl7rb7e Місяць тому

      ​@@Sadiya-x4o 😂😂😂 ባይቀየጡ ይሻላል እሩታን እያስለቀሱ እነሱ ደስ ይሉ ነበር ዲራማ ቢሰሩ ግን እሩታ ቶሎ ይከፍታል እንባ ይቀድማታል😂

  • @user-tv1wp3uk3x
    @user-tv1wp3uk3x Місяць тому +21

    እር እንድኔ እሩታና አብርሽን በጉጉት እሚጠብቅ 🎉🎉🎉🎉

  • @Sadiya-x4o
    @Sadiya-x4o Місяць тому +1

    ምረጥጥ ገደኞቼ ቡተጀራዎች✈️🇪🇹🇪🇹

  • @salamsami1988
    @salamsami1988 Місяць тому +1

    Wena Tebarekileg Yena Wedi Wedim Ega Egizalehaln Alalim

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Місяць тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 Місяць тому +23

    ሙቢ አብሮ አደጎቹጋ ለምን ቪድዮ አይሰራም የምትሉ👍👍

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e Місяць тому +2

    ጓደኝነታችሁ እኮ የእውነት ነው ቡታጅራወች❤❤❤❤❤❤

  • @SwSw-hh7hl
    @SwSw-hh7hl Місяць тому +1

    አይለያችሁ የጎደኝነት ጥግ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FatmaAhmed-bw4ce
    @FatmaAhmed-bw4ce Місяць тому +7

    ሙቤ ውናየ ኤፍየ ኮቢተር አብሺሩ። በርቱ

  • @user-gj6rc9jt9u
    @user-gj6rc9jt9u Місяць тому +3

    Mubi bagaa nagahaa dhuftee ❤❤❤❤🎉

  • @user-bn8nl8cv7b
    @user-bn8nl8cv7b Місяць тому +2

    ዊናየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ምክርህ ሁላ ከመሬት ጠብአይልም😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Місяць тому +2

    ሰራህላቸው

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te Місяць тому +8

    አሰላሙአለይኩም ለምን አትልም ሙቤ 😢

  • @user-yx7ug1zm7n
    @user-yx7ug1zm7n Місяць тому +13

    አብርሽእና እሩታ ጥበቃላይነኝ🎉🎉🎉🎉🎉 ኧረ ሙባ አልተቻልክም

  • @user-tj4ne1tp1i
    @user-tj4ne1tp1i Місяць тому

    ልባችሁን እግዚአብሔር አይቀይረባችሁ ወድሙቸ❤❤❤❤❤

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 Місяць тому +1

    ሙቤ እና ትንሺ የተመታቹ😂😂😂😂 ፈጣሪ ከክፊ ነገር ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 Місяць тому +3

    E fi ena weyna telyalchu eko yemr😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-tv2dq4nb7m
    @user-tv2dq4nb7m Місяць тому +5

    ሙቢ አህለን አንድም ቀን ኮምቼ አላውቅም ዝም ብዬ እከታተልህ ነበር ዛሬ አንደኛ ስለሆኩ ልኮምት ብዬ ነው የገኝ ሰብ በምንኩ

  • @user-qf8if2mq7p
    @user-qf8if2mq7p Місяць тому +2

    ፈጣሪ ከክፊ ነገር ይጠብቃቹ♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏

  • @user-co4hp9xd3q
    @user-co4hp9xd3q Місяць тому

    Went efrem ina wina liyu nachu laa sawu endi macanaqaco baxam new yemgermanyi yee zare sawuu sii asibina inate sii ayi baxam new midanqenyi tabaraku faxari yexabiqachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vs2ei4rr2t
    @user-vs2ei4rr2t Місяць тому +8

    እደዉ እደናተ አይነት ጓደኛ አይቸም አላቅ😢😢😢😂😂😂

    • @SwSw-hh7hl
      @SwSw-hh7hl Місяць тому

      በጣም ያስቀናሉ አይለያችሁ🎉🎉🎉

    • @user-lg6qt2tm7s
      @user-lg6qt2tm7s Місяць тому

      😁😁😁