ውሽዬ ቆረጠች!!! ቻው🥹🥹🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 556

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 19 днів тому +35

    በትክክል እውነትሽነው ውሽዬ እመቤቴ ልጂሽን ታሳድግልሽ ቀሪገንዘብሽን❤❤❤❤❤

  • @Aynay-q9h
    @Aynay-q9h 19 днів тому +20

    በሰላም ግቢ ስለምክርሽ እናመሰግናለን እእታችን

  • @Ansiftube
    @Ansiftube 19 днів тому +28

    የኔ ዱምቡሽቡሽ በሰላም ነይልን እመቤቴ ማርያም ትከተልሽ❤❤🙏

  • @belayjanka3533
    @belayjanka3533 19 днів тому +13

    የኔ ውድ በሰላም ነይ❤❤❤❤❤❤

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 17 днів тому +1

    ታድለሽ የኔዱባ ይመችሽ ልጅሽን ለማን ሰጠሽው ትንሽቀን ታለቅሻለሽ ልጅሽን እያሰብሽ አይዞሽ በርቺ ያገሬልጅ❤❤❤

  • @ትርሐስ
    @ትርሐስ 19 днів тому +5

    ልጅሽን ፈጣሪ ያሣድግልሽ❤❤

  • @GeCr-xn2nl
    @GeCr-xn2nl 19 днів тому +4

    በጣም ነው የምናመሠግነዉ ዉዴ እህቴ ትክክል ሁሉንም አይቸዋለሁ ❤❤❤❤❤

  • @ሱዛን-ረ3ቐ
    @ሱዛን-ረ3ቐ 19 днів тому +6

    የኔእናት በጣም ታሳዚኒኛለሽ ወላሂ የኔ ዉድ አላህ ያግዝሽ አችን ለሰደቡሽ እኔን ያመኛል ወላሂ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ

  • @Eseye1995
    @Eseye1995 19 днів тому +10

    ልክ ነሽ እህቴ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 19 днів тому +15

    በትክክል ነሸ እህቴ አብሸሪ ጀግና

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 17 годин тому

    ትክክል ንው ፋሥግ አንምስግንልን አግዚአብሔር ያውቅል አንምስግንልን 👍👍👍esih ዉድ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 19 днів тому +5

    ትክክል ነሽ ፉሲጋ ስለምክርሽ እናመሰግናለን ጥሩ ሰው ነሽ አቦ የተናገርሽው ሁላ ትክክል ነሽ በርቺ

  • @GanetGanet-ku6ic
    @GanetGanet-ku6ic 19 днів тому +2

    ውሽዬ እንኳን በሰላም ተመለሽ ❤❤❤

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 19 днів тому +4

    ትክክል ነሽ የኔ ውድ እህት ሥለምክርሽ እናመሠግናለን 👍👍❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 15 днів тому

    እህቴ ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ አንችልም ያሰብሽው ተሳክቶልሽ ከልጅሽ ጋ አብሮ ለመኖር እግዚአብሔር ያብቃሽ
    በሰላም ጊቢ❤❤❤

  • @HhhR-xu2nr
    @HhhR-xu2nr 3 дні тому

    ዉሺዬ የተ ባርከ ይሁንልሽ ❤❤❤❤❤

  • @SaraBadada-r7t
    @SaraBadada-r7t 19 днів тому +3

    በለው ዋው በትክክል እውነት ነው አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @KeyaMedia-yu1ob
    @KeyaMedia-yu1ob 19 днів тому +14

    እውነት ነው ብንሄድም መመለሳችን አይቀርም ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጥን🙏🙏

  • @YuHg-f5s
    @YuHg-f5s 18 днів тому +1

    እናመሰግናለን.አይዞሽ.ነገታገኛዋለሽ.ዋናውጤናነው

  • @سندسكيب
    @سندسكيب 17 днів тому

    ትክክል እህቴ እኔም ኩላሊቴን በጣም ያመኛል አይዞሺእህት አለሜእናመሰግናለን💞💞💞💋💋💋💋💞

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 19 днів тому +29

    አብዛኞቻችሁ አረብ ሀገር የለመዳችሁ ሰዎች አያስቀምጣችሁም መቼም ምናለ አንድ ነገር ፈጥረሽ ሀገርሽ ላይ ቁጭ ብለሽ ልጅሽን በፍቅር ብታሳድጊ? አንቺ መኖር ሳትችይ ሌላውን ትመክሪያለሽ? ብርሽ እንዲባረክ አስራት በኩራት አውጡ ሆቴል እየኖራችሁ ልደት እያከበራችሁ ጭፈራ እየሄዳችሁ ብሩ እንዴት ይበረክታል? እስኪ ምን አቁመሽ ሄድሽ? ልጅ የወላጅ ፍቅር ነው የሚፈልገው መስዋእት ከፍዬ አትበሉ ልጆች ፍቅር ይፈልጋሉ የሚያሻሻቸው ሃሳባቸውን የሚካፈላቸው..... ይፈልጋሉ::

    • @Mimimimi-tq8cz
      @Mimimimi-tq8cz 19 днів тому

      በትክክል ልጅ ከእናት ውጪ ማደግ የለበትም አዛ ሲጎርሩ ልጅ የሌላቸው ላይ አለሌ ናት ሲጀመር አትመቸኝም

    • @Beza-qi9wp
      @Beza-qi9wp 19 днів тому

      መጀመሪያ ስለሷ በደንብ እወቂ ወሬ

    • @selamyoutube1753
      @selamyoutube1753 19 днів тому +4

      አይባልም አሳድጋለች

    • @mitu2969
      @mitu2969 19 днів тому +5

      እስራት በኩራት ያልሽዉ ልክ ነሽ እኔ የመምህር ግርማ ወንድሙን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ በዋላ በረከት አግኝቻለዉ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 19 днів тому

      ልክነሽ የሰዉ ሀገር የሰዉ ነዉ ሀገሬ ጠረኗ ብቻ ይበቃል

  • @tigiesttadesse6753
    @tigiesttadesse6753 19 днів тому +8

    ልጅሽ ልጅሽን የት ተዉሽዉ በሰላም ጊቢ ዉሽዬ🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @mulubirhanyewondwossen5389
    @mulubirhanyewondwossen5389 19 днів тому +1

    እንቺ መልካም ሴት❤❤

  • @bizaDemeke-j5z
    @bizaDemeke-j5z День тому

    መልካም ጉዞ❤❤❤❤

  • @seenatebabu6425
    @seenatebabu6425 16 днів тому +1

    የኔ የዋ 🥹😘

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    እናቴ ለእኔ ሁሉ ነገር ናት መርፌ ሳይቀር ስብስባ ይዛልኛለች በቅርብ ሄጄ ነበር እማዬ የኔ ማር❤

  • @almasahmad5494
    @almasahmad5494 18 днів тому

    ውሺዬ በሰላም ነይልን የኛ ፍልቅልቅ የኔ ጀግና እናት ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 19 днів тому +2

    አካን ,ደከናገባሸ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @DiraDi-n1p
    @DiraDi-n1p 19 днів тому +1

    Nagaa sifii haa baayatuu fasigaa❤❤❤❤

  • @سندسكيب
    @سندسكيب 17 днів тому

    እሺ የኔውድ እህት❤❤❤❤❤

  • @vipvp4386
    @vipvp4386 17 днів тому

    አብሸሪ አላህ ይጠብቀን 😢😢

  • @kebuK-oy2ls
    @kebuK-oy2ls 19 днів тому +7

    በሰላም ግቢ እህቴ

  • @Aisha-bg6yr
    @Aisha-bg6yr 19 днів тому +2

    ስወድሽ የኔ የዋህ አይዞን አሏህ አፊያ ያድርገን

  • @ደስታ
    @ደስታ 19 днів тому +3

    ጭፈረ ቤት እና ክለብ እየዞሩ ብር አይበረክትም መለት ትንሽ አይከብድም??

  • @munteha2
    @munteha2 15 днів тому

    ሳለም ሳለም ሳለም እንኳን ዳህና ማጣሽ አህለንንንንንንን እና ዳማርኩሽ ማልሽልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Smart_Tube1224
    @Smart_Tube1224 17 днів тому

    በርቺ የኔ ውድ ጎበዝ

  • @Mereleya-kw8th
    @Mereleya-kw8th 19 днів тому +5

    ትክክል ብለሻል

  • @Edilawit-w3c
    @Edilawit-w3c 19 днів тому +1

    Ewunetshin new ❤❤❤ kegzabher wuchi manm aytamenm

  • @BereketBrtukanTube
    @BereketBrtukanTube 19 днів тому +3

    በሰላም ግቢ እህቴ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @zehraissa5162
    @zehraissa5162 19 днів тому

    በሰለም ግቢ የኔ ዉድ ,ልክ ነሺ ከጤና ምበልጥ የለም እድሁም አስበዉ ወደ ሀገር ሄዳዉ ጠንክረዉ መስረት ግድ ነዉ አመስግነሁ የተበረካም ይሁን ❤

  • @ZinashTashma
    @ZinashTashma 18 днів тому

    ❤❤ስ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ውሽዬ እንካን በሰላም ገባሽ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 18 днів тому

    ዉሺይ የኔናችተሪክ አድ ነዉ በእዉነት እኔም ሰዉ አምናለዉ ግን የሰዉ አይወጠልኝም 😢😢😢😢😢 እኔም ልጂ አለኝ እንደች ወድልጂ አለኝ ❤❤❤😂😂በሰላም ነይልን ❤❤❤❤

  • @Tsed-s2e
    @Tsed-s2e 18 днів тому

    ይመችሽ ውሽዬ ❤

  • @MartaM-ov8dr
    @MartaM-ov8dr 19 днів тому +3

    ለጤናሽ አስቢ ግን ዉዴ በጣም እየጨመርሽ ነዉ

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 19 днів тому +2

    ብር አይበረክትልኝም ከማለት ዘካና አስራት አውጡበት😂😂😂😂

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 19 днів тому +3

    ዉፍረት ቀንሺ ዉፍረት ወደፊት በሸታ ነዉ የሚያመጣዉ ዉፍረት እደስኳር አይነት የመሳሰሉትን በሽታ ያመጣል ዉፍረት ቀንሺ

  • @sabotuoroo2
    @sabotuoroo2 19 днів тому +2

    ❤❤❤gaaltomii luubuu

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 19 днів тому +3

    ውሽዬ የኔ ደርባባ. ስወድሽ ከልቤ ነው❤❤❤

  • @Kedija-o2x
    @Kedija-o2x 19 днів тому

    Fasigiyee yeene qonjoo asabishii yisakaalishii❤❤❤❤❤ unatishinoo

  • @SamiraSamira-t7t
    @SamiraSamira-t7t 19 днів тому +2

    ትክክል❤❤❤❤❤

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 19 днів тому +1

    ❤❤ በእውነት ነው እና መስገነለን እግዚአብሔር ያቀሊ

  • @kutkut-o9x
    @kutkut-o9x 16 днів тому

    የኔ ውድ በስም ተመለሺ❤❤❤❤

  • @SintayehuAssefa-cr1rq
    @SintayehuAssefa-cr1rq 19 днів тому +9

    እህቴ በሰላም ግቢ ዉዴ እህት ልሆንሽ እፈልጋለሁ ለወደፊቱ በዉስጥ እናዉራ እህትሽ ነኝ እህትሽ ነሽ መወለድ ቋንቋነዉ ለሁላችንም ድንግል ማርያም ናት እናታችን እንዳይሰማሽ እሽ ዉዴ በፀሎት አስቡኝ ሁላችሁም ቤተሰብ

    • @GODISGOOD-tn4fe
      @GODISGOOD-tn4fe 18 днів тому

      የመልካም ሠው ኮሜንት❤❤❤

  • @EtenashTlahun-w7d
    @EtenashTlahun-w7d 18 днів тому

    ዎይኔ ፊልቴሩ ዱበይ ለይናው እንዴ ምሰረ ልዩነቱ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fanushalomicom1137
    @fanushalomicom1137 19 днів тому +1

    Waqayo mucaa umuri dheeraa siif yaa dhersuu 😢😢😢😢❤❤❤❤😊

    • @RadiyaAbu
      @RadiyaAbu 17 днів тому +1

      Matti naf ta amee sanyii ❤❤❤

  • @KadryaAi
    @KadryaAi 18 днів тому

    እካን ወደ አባት ሀገርሺ በሰላም መጣሺ ዉሺ ዪ🎉

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 13 днів тому

    ውሽዬ በጣም ምግብ ሚበላ ሰው በሽታ አያገኘውም ይባላል እውነት ወይስ ወሸት እናት ባይኖርሽም ድግል ማርያምን የመሰለች እናት እግዚአብሔር አምላክ ሰቶሽ የለም ውሽዬ ፍቅሯን አጣጥሚ እሽ ❤

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 19 днів тому +1

    You are right ❤

  • @SitiYassin
    @SitiYassin 19 днів тому +2

    ልክነሽ ሀቢቢቲ❤❤❤

  • @user-gr2lh9er5f
    @user-gr2lh9er5f 19 днів тому

    እናት መተካ የላትም እናቶቻቺንን አላህ ይጠብቅልን የኔም የልጀም እናቴ ናፍቃኛለይ ወላህ

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 19 днів тому

    ትክክል🎉🎉❤❤❤

  • @Fira-b4p
    @Fira-b4p 19 днів тому +1

    Welcome wushiye ine betam new yemitazazign❤❤❤❤❤

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 19 днів тому +1

    ባገኝውት እንጀስ አውቀብት ነበር ማሬ ምክርሽ ቆንጁነው ❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 19 днів тому +5

    እንኳን በሰላምመጣሽ ስትኪሎ ይፈቀዳል ከዱባይ ወደ አገራችን?

    • @sisay4318
      @sisay4318 19 днів тому +1

      አጠቃላይ50 ኪሎ

    • @bintabiy
      @bintabiy 19 днів тому +2

      23 23 በእጅ 10 ኪሎ አጠቃላይ 56 ኪሎ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 10 днів тому

    ቀለበት አደረግሽ እንዴ ? ለወንድሜ እድርሻለሁ ብዬ ማን ቀደመኝ ?100% ትክክል ነሽ የሚታመን
    እግዚአብሔር ብቻ ነው !

  • @NnN-ex3ff1921
    @NnN-ex3ff1921 18 днів тому

    Malekam yuzo❤❤❤❤❤

  • @wassaniwassani2380
    @wassaniwassani2380 19 днів тому

    Wowwww dhugaa kedhaa waaqayoo siyaa ebbisuu gorsaa garidhaa💯💯💯💯

    • @RadiyaAbu
      @RadiyaAbu 17 днів тому

      Matti naf ta amee sanyii ❤❤

  • @mobarak-d3t
    @mobarak-d3t 19 днів тому +3

    ውሽዬ የሆነሰው ሳታገኝ ሰለመጣች ደስ ብሎኛል

  • @MessiKonjo-e3f
    @MessiKonjo-e3f 19 днів тому

    ትክክል ነሽ ውሽዬ❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @SnaietDame
    @SnaietDame 19 днів тому

    Lejohe lamen alemtam ❤❤❤🎉🎉🎉gobeze egzbeyer yemsegen

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 19 днів тому +3

    ፉፊዬ በሰላም ነኝ ውዴ

  • @betelehemali6630
    @betelehemali6630 19 днів тому

    እንኳን በሰላም መጥተሽ ውርዬ

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 19 днів тому +3

    እውነት ነው ይዞ መገኘትእህ😢

  • @አለምናት
    @አለምናት 19 днів тому

    አላህ ይጠብቅሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 19 днів тому

    በትክክል የኔ ውድ በኔም ህይወቴ የደረሰብኝ ነገር ነው😢😢😢😢

  • @Abye-j6c
    @Abye-j6c 13 днів тому

    Tebareke tenekara neshe

  • @Halima-g1t
    @Halima-g1t 19 днів тому +8

    ፈሲከ የድሮ ጓደኛዬ የኔ የወህ በኩኩና ሚሚ ቤት አብረን ተከረይተን ነበር በሻርጀ ሰይሽ የዘኔም ትዝ ይለኛል ስራ ፈልጉልኝ እየልኩ የመስቻግረችሁ

  • @takelederesa
    @takelederesa 19 днів тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ በሰላም ወደሀገርሽ ግቢ❤

  • @Fanosai
    @Fanosai 18 днів тому

    Yena konjo Ayzose ❤❤❤

  • @meskeremlove
    @meskeremlove 19 днів тому

    አግዚአብሔር ብርክሽ ስል ምክርሽ ❤❤🎉🎉🎉💋💋💋

  • @MaryMary-k6d
    @MaryMary-k6d 19 днів тому +2

    በሠላም ነይልኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @SenayitDamtew
    @SenayitDamtew 19 днів тому +1

    Welcome🎉🎉🎉

  • @ووتاتغاغ
    @ووتاتغاغ 19 днів тому +2

    በሠላም ግቢ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaymoMohammed
    @HaymoMohammed 19 днів тому

    ደቡሾየ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 19 днів тому +13

    እኔ አለሁ አደል በሰው ሀገር የስቃይ ምአት እያሳለፍኩ ያለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 19 днів тому +2

      አይዞሽ ያልፋል ሁሉም

    • @LiyatMegersa
      @LiyatMegersa 19 днів тому

      አይዞሽ እህቴ ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳሽ የነገው ተክለሃይማኖት ያስብሽ አይዞሽ በርቺ

    • @werkweehalegesse8570
      @werkweehalegesse8570 19 днів тому

      አይዞሽ የኔ ማር በፈተና መሀል ደስታ አለ ያልፋል

    • @MetuLove
      @MetuLove 19 днів тому

      አዞሽ

    • @አያል
      @አያል 19 днів тому

      አይዞሽ ውዴ ሁላችንም ነን። እስር ቤት ያለን ።😪😪😪😪😪

  • @DiraDi-n1p
    @DiraDi-n1p 19 днів тому

    Baaga nagaa gechee❤❤❤❤

  • @TasfaneshMarcos
    @TasfaneshMarcos 15 днів тому

    ❤❤❤ Wwwwwwwa

  • @lulutube885
    @lulutube885 18 днів тому +1

    መልሽ ባንክ ቤት ሲቀመጥ እየዘረፉ አይደል እንደት እናድርግ ??
    እኔም እናት የለኝ በስደት ነው ያጣኋት አላህ ይዘንላት 💔😢

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu8404 19 днів тому

    የኔ የዋህ እንኳን ሰላም ገባሽ

  • @hktube1507
    @hktube1507 19 днів тому

    የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 19 днів тому

    እሺ ውሽዬ በርችልን ❤

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 15 днів тому

    ጠጥተን 🤔🤔🤔🤔

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 19 днів тому +2

    ፓወር ባንክሽማ ከስልክሽ ከለየሽው ምኑን ጠቀመሽ

  • @KulubiAbasambi
    @KulubiAbasambi 18 днів тому

    እሺ እናት 🥰🥰🥰🥰🥰💋💋

  • @Gamila-s1i
    @Gamila-s1i 8 днів тому

    በሰለምጊቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawwiitakala4613
    @hawwiitakala4613 19 днів тому

    Akkam akkan sii jalladhuu ❤endet enadam wadish😢

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 19 днів тому

    በሠላምግቢዉሽየ..እዉነትሽነዉ❤❤❤

  • @TeztaSeyfu-o8k
    @TeztaSeyfu-o8k 18 днів тому

    ውሽዬ❤❤❤

  • @sari467
    @sari467 19 днів тому

    በትክክለኛው ውሸ እህቶች እመሰክራለሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @AsterMagarsa-d6d
    @AsterMagarsa-d6d 19 днів тому

    Naga debii Adhoko 🥰❤❤❤❤❤❤