በልሳን/በአዲስ ቋንቋ መናገር || ነቢይ መስፍን መኮንን || Prophet Mesfin Mekonen

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • Created by InShot:inshotapp.page...

КОМЕНТАРІ • 11

  • @user-mp6tg1md5n
    @user-mp6tg1md5n 2 роки тому +1

    ድንቅ መልዕክት ነው ተባረክልን ፕሮፌት

  • @yeabsiramesfin7645
    @yeabsiramesfin7645 2 роки тому +1

    Thank you prophet you are blessed

  • @user-mv6qn1od7p
    @user-mv6qn1od7p 19 днів тому

    ameeeeeen ameeeeen ameeeeeen❤❤

  • @tsigeredabelete3055
    @tsigeredabelete3055 2 роки тому +1

    Amen🙏🙏🙏
    tebarek prophet

  • @Connectiontube-ex5xv
    @Connectiontube-ex5xv 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Divinetvchannelworldwide
    @Divinetvchannelworldwide  Рік тому

    ሰላም ቅዱሳን ይህ ትክክለኛው የኔ ነቢይ መስፍን መኮንን Prophet Mesfin Mekonen UA-cam
    CHANNEL ሲሆን በአገልግሎቴ ብዙዎች እንደተባረካችሁ እና እግዚአብሔር ነገራችሁን እንደሰራው ባለፉት አመታት
    በተለያዩ አጋጣሚዎች ስትገልፁልኝ መቆየታችሁ ይታወቃል:: በዚህም በጣም ላመሰግናችሁ እና ልባርካችሁ እወዳለሁ::
    ይሄ ለአገልግሎቴ ትልቅ ፋይዳ ያለው ነገር እንደሆነ ስገልፅላችሁ በደስታ ነው ::አሁንም በዚህ እናንተን በሰፊው
    ለማገልገል አስቤ በከፈትኩት UA-cam CHANNEL እግዚአብሄር በሰጠኝ ምሪት የተለያዩ መልእክቶችን እንደዚህ
    ባማረ እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ወደእናንት እንዳደርስ SUBSCRIBE በማድረግም ሆነ የተሰማችሁን መልእክት
    ኮሜንት ላይ በመፃፍ የተለመደውን አብሮነታችሁን እንድትቀጥሉ ላበረታታ እወዳለሁ:: መልእክቶቻችሁም በደረሰኝ ጊዜ
    በተቻለኝ ሁሉ ምላሽ በመስጠት አብሬአችሁ እሆናለሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Yemane-g2x
    @Yemane-g2x 3 місяці тому +1

    ምንእያልክ እያልክ እንዳለክ ብታውቅ ሓቁን በአንተዌ ልሳንህ አሁን ተናግረከዋል ምሳሌ 01 ብዙቋናቋዎች መናገር የሚያውቅ ሰው ማንን ይጠቅማል መጀመርያ ራሱን ቀጥሎ ለሌላ 02 በብዙቋንቋዎቻን ከአንዱ ቋንቋ ተናጋሪ ማህበር ወደሌላኛው ቋንቋ ተናጋሪ ማህበረሰብ እየተዘዋወረ ትንቢት ማለትም የወደፉት ጥሩና መጥፎ ነገርን አጥርቶ የሚ ናገር ሰው መጀመርያ ማንን ሊጠቅም ይችላል ማህበረሰቡን አይደል ወዳጄ. የሚናገረው ለራሱም ለአድማጩም የማያሰማ ቃላት መለፍለፍ ግን ድራማነው

    • @Divinetvchannelworldwide
      @Divinetvchannelworldwide  3 місяці тому +1

      ጊዜ ወስደህ መልእክቱን ስለሰማኸው እና የግል ሃሳብህን ስለገለጥክ እናመሠግናለን መጽሐፍ ቅዱስ ብታነብ የበለጠ ብዙ ጠቃሚ ቁምነገሮችን ታገኛለህ