ዉሎ ከታታሪዉ ሙዚቀኛዉ ባሬስታ ጋር ከእሁድን በኢቢኤስ /Ehuden Be EBS Welo With Thalented Young

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 77

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 років тому +16

    ዉሎ ጠንካራ ሴቶችና ወንዶች ሙዚቃ አላደንቅም ግን ጠንካራ ሰራተኛ መሆን ያስደስተኛል በርታ እያደር ሙዚቃ እንደምታቆም ተስፋ አለኝ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 років тому +13

    ነስሩዬ ጀግና ብዬሃለው ጉራጌ ስራ ልምዳቸው ለወሬ ጊዜም የላቸው ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ አምናለው የሙዝቃ አድናቂም ባልሆን "ስለ ማጣት የዘፈንከው ዘፈንህ በጣም ነው ምወደው ድህነት ዘር አይውጣለት፣ ችግር በማት ፈልገው ቦታ ይጥልሃል አላህ ምኞትህ አሳክቶ ከሙዚቃው ወጥተህ ወደ አላህ መንገድ ይምራህ 💪💪💪💖💖💖🙏🙏🙏

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 років тому

      ወደቻናሌ ጎራበይ በቅንነት ሰብስክ አርጊኝ በመልካምነት እህቴ አይከፈልበትም

    • @user-ce7zi3xy8t
      @user-ce7zi3xy8t 5 років тому

      አዎ ወላሂ አላህ ሂዳያው ይስጠው ሱብሀነላህ ብቻ ከባድ ነው

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 років тому

      @Misganu Tukeአሚን ጎራበይ ወደቻናሌ እህቴ

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 років тому

      እሺ

  • @happiness-fx1jy
    @happiness-fx1jy 5 років тому +14

    እደ ጉራጌ ሁሉም ቤሄር ለስራ ፈቅር ቢኖረው የት በደረስን በማያገባው እየገቡ አገር ይበጠብጣሉ

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 5 років тому +5

    ሙዚቃዉን ባልደግፍም ግን ጥንካራ ወንድ ደስይለኛል ቤቱ ለማቃናት በጉልበቱ በላቡ እሚጥር ጀግናነዉ
    አላህ በረካዉን ከነቤተሠብህ ይስጥህ ሀቢቢ

  • @happiness-fx1jy
    @happiness-fx1jy 5 років тому +7

    ጉራጊ ሁሌም በስራ የታወቀ ነው በርታ

  • @samalenu2118
    @samalenu2118 5 років тому +4

    " you have to love what you do" thank you for sharing your secret of success. Thank you my brother.

  • @user-qx2er3lx9m
    @user-qx2er3lx9m 5 років тому

    ነስሩ ከሁሉም ሙዚቃህ በጣም በጣም የምወደዉ እና በጣም ትዝታ የሚቀሰቅስ በጉራጊኛ ከረታ ሜዘረም ቲቸን ወኸምያ እንሰብ ሳረንም ቲገባ ቀያ እጀና በከረም አነርኸማ እያሽ 👈👈👈ንቃር እረሙድን ሁት ሙዚቃኸ የኔ በክሊፕ በአዉዲዮዉ ከስልኬም ይሁን በአፌም ይሁን አይጠፋም ትዝታዬ ነዉ🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @dahab7484
    @dahab7484 5 років тому +1

    ጀግናዬ በርታ አላህ ሀላል ርዝቅ ይስጥህ

  • @muridanegnyenatelij9705
    @muridanegnyenatelij9705 5 років тому +1

    የኔ ቆንጆ አላህ ያግዝህ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 5 років тому +2

    *ድስ ሲል ብርታልን አባቴ !*

  • @thaibadawood7418
    @thaibadawood7418 5 років тому +2

    Nasero gagina beykilhu

  • @user-yo4dc5br7u
    @user-yo4dc5br7u 5 років тому +2

    ሰላምህ ይብዛ አቴት ጉራጌ ስወዳቹ ሺ አመት ኑሩ

  • @rhmah2752
    @rhmah2752 5 років тому +8

    ሙስሊም ክሖንክ ሙዝቃ እቁም የኔወድም አላሕ በሙዝቃው ምትክ ሌላ ያላስብክው እርዚቅ ይመጣልሐል

  • @alamtuyib3051
    @alamtuyib3051 3 роки тому +1

    ማአሻ አላሕ አላሕ ኢጠብቃቹ

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 5 років тому +2

    I am Eritrean .I love gurage..... Abo gurageeee yazzzzzz.....thx

  • @user-zh8xu2zq7e
    @user-zh8xu2zq7e 5 років тому +1

    ሰላም በላችሁበት ይሁን ውድ እህት ወድሞቼ
    ራኪ አስፍቲ የኔ ፍልቅልቆች ስወዳችሁ
    ወድሜ በርታ በጣም ጠካራ ንክ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልክ በጣም ፈታ ያልክ ልጅ ነክ አዳንድ ወንዶች ከሱ ተማሩ በላባችሁ ሰርታችሁ ሂዎታችሁን ምሩ በሰው ላብ ተጎልታችሁ አትኑሩ

  • @mesimaranata8414
    @mesimaranata8414 5 років тому +2

    Wow demtshe siyamre

  • @user-jv9ox5ff4v
    @user-jv9ox5ff4v 5 років тому +1

    ጎበዝ ልጅ

  • @zabebashamsu4249
    @zabebashamsu4249 5 років тому +1

    ጎበዝ ስራ ኩብሩ ነው በርታ

  • @user-wi6op8ic1h
    @user-wi6op8ic1h 5 років тому

    እላካ ይሻ ሚለው ዘፈንሕ ትዝታወኝ ስውደው በርታ በተረፈ

  • @user-zo2qw6dk2g
    @user-zo2qw6dk2g 5 років тому

    እብዶዬ አላህ ሀላል እርዝቅህን ይክፈትል
    በሚዲያም በአካልም አንድ አይነት ሰው

  • @sosinaetifu
    @sosinaetifu 5 років тому +1

    Love it! but Talented**

  • @applewallet8861
    @applewallet8861 5 років тому

    Azo wonidimee baritaa yalifaii

  • @andualem2790
    @andualem2790 5 років тому

    E/r yeerdah wendeme. Betesebihinim fetari yeebarkilih.
    Gobez.

  • @user-vr9uu5gj5t
    @user-vr9uu5gj5t 5 років тому

    በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @ethiopiantube3166
    @ethiopiantube3166 5 років тому

    የኔ ማር በርታ በስራህ ሙዚቃው ይቅርብር

  • @mentameremebet4619
    @mentameremebet4619 5 років тому

    በርታ ጎበዝ

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 5 років тому

    በርታ አባት ስራ ክቡርነው ጉልበትህን ያበርታክ ጥንካሬክ ደስይላል

  • @jumanaahmed1253
    @jumanaahmed1253 5 років тому

    Mashallah allah sefiwn rizq yistih

  • @onelove809
    @onelove809 5 років тому

    Jegna berta

  • @ndu2290
    @ndu2290 5 років тому +2

    ዛሬ 1 ነኝ ዎዎዎ የሥደት ጎደኞቼ ሠላም ናችሁልኝ ወዶች ሠላማችሁ ይብዛልኝ

    • @beziwende6001
      @beziwende6001 5 років тому +1

      አሜን ዉዴ ሰብ ቤተሰብ እንሁን🙏

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 років тому

      ሰላም ነን ሰብስክ አርጊኝ በቅንነት እህት

    • @ndu2290
      @ndu2290 5 років тому +1

      አረግሻለሁ አይከፈልበት ሁቢ

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 років тому

      @@ndu2290 እሺ አመሰግናለሁ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому

    በርታ አባቴ ስራ ክቡር ነው ተባርክ ጉልበቱን ያብዛልክ👉🙏💓

  • @yosephkebede4247
    @yosephkebede4247 5 років тому

    teyakiw minishe new benatih.... yechikola ateyayek .. atadefew eko..

  • @user-qk1uq2hl3f
    @user-qk1uq2hl3f 5 років тому +1

    አቦ ጉራጌ የተኒቢ 👍

  • @yusrahabeshawit9438
    @yusrahabeshawit9438 4 роки тому

    አንተ እራስህ ያበድክ ነክ ይመችህ ጉራጌ ስራ ልምዳቸው ለወሬ ግዜም የላቸው😍👌

  • @user-wi6op8ic1h
    @user-wi6op8ic1h 5 років тому +2

    ትንሽ ጉነራኸ ኩትዬ ንሳኩ ክክክክክ

  • @kikunur2181
    @kikunur2181 4 роки тому

    yemechesh bro

  • @user-dy3op1ei1w
    @user-dy3op1ei1w 5 років тому +1

    የበድሩ

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer4502 5 років тому

    Ayezyekye.ngyelyeklyenwo.tarkye.yelwotalye

  • @Filseta
    @Filseta 5 років тому

    ዘክሪ ዘክሪ ነውሪ ነውሪ 😳😳😳🙋🙋🙋🙋🙋😁😁😁😁😁😁

  • @user-zg4vv5gw7b
    @user-zg4vv5gw7b 5 років тому

    ባረሲታ ለለ ትሪጉም አሎው እንዲየ ወይሲ ምንዲኖው አልገባጝም እንየ የምሰማው ባረሲታ ማለት አንዲ ሴት ገላዋ የምትቸሪቺሪብ መሆኑ ኖው የምሰማው ና ይገሪማል የነየ አበሳ

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 років тому

    በርታ ወንድምዬ

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 років тому

    በርታ ተጫዋች ነህ

  • @qatarm8568
    @qatarm8568 5 років тому

    ማሻ አላህ

  • @freeabraham3397
    @freeabraham3397 5 років тому

    ያበደ ደስ ይላል

  • @sarabiru7479
    @sarabiru7479 5 років тому

    በርታ

  • @mesimaranata8414
    @mesimaranata8414 5 років тому +1

    Besetet yalachu ehet webdmoch mechiw adiss amet yeselam ena yeseket yadergeln

  • @user-wi6op8ic1h
    @user-wi6op8ic1h 5 років тому +1

    ስራ ክርብር ነው

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 років тому

    ውሎ ውስጤ ነው እድሜ ይስጣችሁ ልመና አስተምራችሁኛል እኔንም ሰብስክራይፕ አድርጉኝ ደግነት ደስ ይላል ብንተባበር አብረን ማደግ እንችላለን በሰንበት ጌታ እንዳታልፍኝ

  • @mazeethmazeeth4455
    @mazeethmazeeth4455 5 років тому

    በርታአ ጉሯግኛ አልቅሼበትአለሁ

  • @qatarm8568
    @qatarm8568 5 років тому

    አንደኛ ነህ

  • @mazeethmazeeth4455
    @mazeethmazeeth4455 5 років тому

    አላህያሳድግልህ ማሻአላህ

  • @zayinabhusen9464
    @zayinabhusen9464 5 років тому

    Tsabayii kalah ale zaree gazee sawu tsabay atawal yee nuroo wudinat

  • @ethiopiawikana8491
    @ethiopiawikana8491 5 років тому

    በርታልን ወንድማችን አሪፍ ነዉ
    ምርጦች የኔንም ቪዲዮን ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤❤❤

    • @tube-kb6ri
      @tube-kb6ri 5 років тому

      አርገኛ ላርግህ

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 років тому

    ልጁ ምን ነካው ያበደ ብሎ ሊሞት ነው እዴ ሆ

  • @jdkkdjd7714
    @jdkkdjd7714 5 років тому

    አደግ

  • @user-vr4ur3pf7r
    @user-vr4ur3pf7r 5 років тому

    ua-cam.com/video/W7o2pLEJmDw/v-deo.html መልካም አዲስ አመት

  • @tnshuash426
    @tnshuash426 5 років тому +1

    ሰዎች ለሰው መልካም ሁኑ ሰውን እርዱ እርዳታ ደግሞ ከትንሽ ነገር ይጀምራል አሁን በቅንነት ሰብስክራይብ ብታረጉኝ ምን ይጎልባቹሀል ምንስ ይጎዳቹሀል ምንም ታዲያ ምንም ካልጎዳቹህ መልካም ቅን ብንሆን ምን አለበት በሉ ሰብስክራይብ ሳታረጉ እንዳታልፉ

    • @aschalewdirr2710
      @aschalewdirr2710 5 років тому +1

      lemndnw su yemenaderegew?

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 років тому

      @@aschalewdirr2710 ለመማር እና ወንድምሽን ለመተባበር

  • @yadotden6703
    @yadotden6703 5 років тому +1

    ኮንፊደንስህ ያበደ ነው ያገሬ ልጅ እስልምናን ይዞ ሙዚቃ ግን ቢቀርብህ ለነገዋም ቤትህ ጥሩ ነው በተረፈ የጉራጌ ዴንጋ በርሁፐ እንም የትቅባበርሁ

  • @mohamedabay8278
    @mohamedabay8278 5 років тому

    ኢቤስ ለምን ቤቱ ሄዱ ስቴድዮ መጋበዝ ነበረባቸው:::

    • @aschalewdirr2710
      @aschalewdirr2710 5 років тому

      esslam studio ayegebam studio yarekesal gm shermuta