አስፋው እና ትንሳኤ ባሬስታ ሆነው ዋሉ - ትንሽ እረፍት /በእሁድን በኢቢኤስ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
    #EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
    Follow us on : linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ​
    #EBS

КОМЕНТАРІ • 35

  • @gentapk1620
    @gentapk1620 3 роки тому +6

    እንኳን ለዚ ቀን የሁድ ፕሮግራም አደረሳችሁ ለኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር ዘረኝነት ይውደም

  • @betirado5896
    @betirado5896 3 роки тому +6

    አይ አገሬ እኛ ያራዳ ልጆች ቁጭ ብለን የማንም ፋራ ይቀልድብሻል ቀልዱበት ይሄንን መሄጃ የሌለውን ሕዝብ

    • @ermias5266
      @ermias5266 3 роки тому +1

      ሁሉም ለራሱ አራዳ ነው አሁን የሰው አራዳ የለም ሕንፃው ብቻ ነው

  • @medhanetalamerew8253
    @medhanetalamerew8253 3 роки тому

    አሥፋው እና ተንሣዬ በጣም ነው ደሥ የሚሉት። የውነት አባት እና ልጅ ነው የሚመሥሉት

  • @user-bo6ng6gz3r
    @user-bo6ng6gz3r 3 роки тому +4

    እኔኮ አስፋው ትንሱ የኔ ቅመሞች የዛሬው ሳቄ የተለየ ነው የድሮ ሻይ አስፍሻ ክክክክክ ስወዳቹ በየሳምንቱ የምጠብቀው በጉጉት አስፍዬ እና ትንሱ የእሁድ ድምቀቶች

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 роки тому

    ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ.

  • @user-db7sb6yt8t
    @user-db7sb6yt8t 3 роки тому +1

    ደስ ትላላችሁ እንዴ መብራት የለም እንዴአለ😀😀😀😀

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +2

    ለኔ ቁጢ በጨዉ አድርጉልኝ ወረ ሐረር ነኝ 😍😍😍👌

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 3 роки тому +4

    ሁሉ ነገር ጥሩ ሆኖ ግን እቃው ሲታጥብ አይጃክስ ውይም ሳምና አላየሁም ከተላላፊ በሽታ አንፃር በሳሙና ቢታጠብ ጥሩ ነው :: ይሄ የሚመለከተው ባለቤቱ ወይም ስራ አስኪያጅ ?????????

    • @bethelhemtessema7374
      @bethelhemtessema7374 3 роки тому

      ፈሳሽ ሳሙና አለ በተጨማሪም እነሱ ሲጨርሱ በድጋሜ ታጥቧል:: ሁል ጊዜ ከመጠቀማችን በፊት በሙቅ ውሀ ይለቀለቃል::

  • @user-kl3pu6hh5d
    @user-kl3pu6hh5d 3 роки тому +2

    ሰላም ያገሬ ልጆች እንዴት ናቹ 😍

  • @kalye1768
    @kalye1768 3 роки тому +1

    አስፍሽ እኮ የሌለ አዝናኝ ነው🤣🤣🤣ስፕሪሱን ምን አረከው ነው የሚባለው😂😂

  • @zeousapollo2236
    @zeousapollo2236 3 роки тому +1

    Ethiopia ውስጥ ካፈ ስባል ምንድነው እያልኩ ይገርመኝ ነበር
    ካፈ ካፈ ይላሉ
    አሁን አወኩ

  • @ESU05
    @ESU05 3 роки тому +4

    ሀገራችንን ሠላም እና ፍቅር ያድርግልን
    አንድነታችንን ይመልሥልን
    ቻናሌን ላይክ፡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ@Yeti

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 3 роки тому +1

    ሰንቴ ማሰኩን ገልብጥ ነው የለበሰው ከመቸኮል የተነሳ 😁 መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ

  • @gentapk1620
    @gentapk1620 3 роки тому

    ሰላምማችሁ ይብዛ ያአገሬ ልጅች

  • @እማየኔናፍቆትኑሪልኝ

    አስፍቲና ትንሱ እውነትም አባትና ልጅ

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 3 роки тому

    Impressive menu... love it!

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 3 роки тому

    መሽአላህ በረቱ

  • @suziouzi
    @suziouzi 3 роки тому

    ክክክክ የድሮ ሻይ ስባል ልክ እንደዱሮ በማንቆርቆረያ አፍልቶ አምጥተዉ ሰዉዬ ደንግጦ መብራት ጠፋ ወይ አለ

  • @techlehulu
    @techlehulu 3 роки тому +2

    🙋 የቪዲዮዎን ባክግራውንድ ማስወገድና የፈለግነውን መተካት እና በርካታ ቪድዮዎች
    ስለ ቴክኖሎጂ አስራር አጠቃቀም እንዲሁም መረጃ ላጋራችሁ ? ቻናሉን ይጎብኙ !

  • @user-gl3xk1oe6k
    @user-gl3xk1oe6k 3 роки тому

    ውይ ዘና አረጋችሁኝ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +1

    ለማታዉቁ ኪትሊ ማለት ማንቆርቆሪያ ነዉ በሐረር ቋንቋ ኪትሊ ይባላል ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ 😂😂😂😂

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 роки тому +1

    😃😃😃😃😃😃😃አስፈት መብራት የላም የዱሮ ሻይ ቢለኝ የል እዴ አላለም

  • @kalabcoffee469
    @kalabcoffee469 3 роки тому

    come and check kalab coffee house jemo michel pls

  • @abebagabriel1436
    @abebagabriel1436 3 роки тому

    Please wear your masks when you are in public… Corona is not a JOKE

  • @fikermehari3522
    @fikermehari3522 3 роки тому

    Asfishe 🥰😍menu gin algebagnem simachew guramayle, birka muluken 🤣

  • @NahiLaf
    @NahiLaf 3 роки тому +3

    #እንኮን #ለኢድ#አልፈጥር #በዓል #አደረሳችሁ 🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ካሳሁን ፍስሃ(ማንዴላ) ነኝ።youtube ቻናል ካፍቸ #1300 ገብቶልኛል እናም ሰብስክራይብ ላረጋችሁኝ እያመሰገንኩ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ያልሆናችሁ ቤተሰብ እንድትሆኑ አሳስባለሁ!!

    • @zawudanshwarkinehzd1963
      @zawudanshwarkinehzd1963 3 роки тому

      ወይኔ የሰብስክራይብ ለማኝ፡እግዝአብሔር፡ይስጥልኝ

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 3 роки тому

    አስፍቴ በሳቅገደለኝ የድሮ ሻይ

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 3 роки тому

    እስፍው እንደው በስተት አንድም ነገርአትችልም

  • @molomolo5250
    @molomolo5250 3 роки тому

    አስፊቲናትንሱእኮንደክናመጣችሁ

  • @habukasim7356
    @habukasim7356 3 роки тому

    አረ ፓውዛ 0 አንፓል

  • @user-qo7pu2qp9q
    @user-qo7pu2qp9q 3 роки тому +1

    በቲቪ ኘሮግራሙ ተቋርጦል አይ እናንተ

  • @mekedestessema5379
    @mekedestessema5379 3 роки тому

    ልብ. ቅርፅ 😂😂😂