የአልጋ ልብስ ዋጋ በኢትዮጵያ| Price Of Bedding In Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 578

  • @senaittekelewould2517
    @senaittekelewould2517 5 років тому +3

    በዮትቭ ተግባብተ ንገዝቻለሁ በጣም ጥሩ እቃ ነውየገዛሁት ዋጋውን በጣም ቅናሽ ነው ሀዋሳ ላይ ሆኜ እዝዤው ነበር በጣም በጥሩ ትህትና እምነት እምነጥቶ እስረክቦኛል እንደኔ እገልግሎቱን መጠቀም ከፈለጋቹ በስልክ ተግባብታቹ ብታዙ እንደኔ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ

  • @sweetgeresu2854
    @sweetgeresu2854 5 років тому +84

    በጣም አረፈ ነው እግዚአብሔር ይስጥችሁ
    መጋረጃም በታሳዩን መልካም ነው

    • @rahmayanous8894
      @rahmayanous8894 5 років тому +1

      ማሻአላህ 🌹 🌹

    • @LoveLove-or6li
      @LoveLove-or6li 5 років тому

      እኔ ግን አላምንም ለምን መሰለሽ በሳጥን ውስጥ ያሳየው ከዱባይ ነው ያለው አልጋ ልብስ ዱባይ አምስት መቶ ድርሐም ነው እንዴት እዛ ሁለት ሺ ሊሆን ይችላል በጠቃላይ ውሸት ነው የሚያወሩት ሱቃቸው እንዲያሰተዋውቁ ብቻ ነው

    • @በነፃየተቀበልነውንበነፃእ
      @በነፃየተቀበልነውንበነፃእ 5 років тому

      Asytweli iko Migirijimi

    • @werkem7946
      @werkem7946 5 років тому

      @@LoveLove-or6li እውነት የልቤን ነው የተናገርልልኝ ሂደን ሰጠይቅ እጥፍ ድረብ ነው የሜአወሩት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@LoveLove-or6li የኔውዴበፈጣሪቤተስብእናሁን

  • @anshaahmed5147
    @anshaahmed5147 5 років тому +19

    ምርጥ ሰዉ ኢሻአላህ የሙስሊም አልባሣት አትንሽ አስከ ትልቅ ዋጋ እደምታቀርብ ተስፊ አደርጋለሁ

  • @hayatt8459
    @hayatt8459 5 років тому +1

    ያአልጋ ልብስ ያሀገር ውስጥ ብዙም ጥንካሩ የለውም በተረፍ ለምታቀርቡልን ነገር ሁሉ በጣም እናመሰግናለን

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 5 років тому +2

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው ዋገውም ጡሩ ነው እኛ መቸም ከብር ጋር ነው የተሰራነው እስኪ አልጋውንም ዋጋ አሳውኩን በተረፈ በርቱ መርካቶ ይቱቦች

    • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
      @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 5 років тому

      @ሀዊ ነኝ የረሱል ወዳጅ ETHIOPIA እኛ ነና እኛ አቅርቡ እንልና ተወደደ ማለታችን

  • @shewit1307
    @shewit1307 5 років тому

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነው ኢትዮጵያ እብር ካለን ሁሉም ነገር አለ አዲሥ አበባ ነው ምገዛው እዴ እዚህ ገዝተን ብዙ ብር አውጥተን ኤርፖርት ያሥጥሉናል እና እቶቼ እዛ ግዙ

  • @faizajemal1328
    @faizajemal1328 5 років тому

    ጥራቱ ነዉጅ የሚያሰጋዉ ዋጋዉ በጣም ሀሪፍ ነዉ እናመሰግናል መርካቶ ቱብ ።

  • @እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ

    እናመሰግናለን ወድማችን ምንም ቢወደም የውጭው ይሻላል ተሸክሞ መግባት ነው

  • @zanabaman4276
    @zanabaman4276 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን የመጋረጃ ዋጋ ብታሰውቁን

  • @Love-rc1rg
    @Love-rc1rg 5 років тому

    በጣምእናመሠግናለን ያምራል የዉጪየሚባለዉ ለሙቀትእጂ ዲዛይን የሚባል የለዉም

  • @hawamhamed3909
    @hawamhamed3909 5 років тому

    በጣም አሪፍነው እስኪ መጋረጃ የውጭም ያገርውስጥም አሳየን እናመሠግናለን በርቱ

  • @ሀፊዛስልጣን
    @ሀፊዛስልጣን 5 років тому +3

    ፈጣሪ ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ ሰላም ሁን የኔ ጀግና ወላሂ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የምትሰራው የኔ ወንድም በርት ጥሩ መስራት የህሊና እርፈት ነው እንደ አንተው ያብዛልን

  • @foziyafowzi5777
    @foziyafowzi5777 5 років тому +1

    አሪፍ ነው ዋጋውም ጥሩ ነው አጠያየቅህ ራሱ ያረካል እናመሰግናለን

  • @ትዝታዬቃልህይሁን
    @ትዝታዬቃልህይሁን 5 років тому

    *እናመሠግናለን ሠላማችሁ ይብዛ*

  • @semiraali8611
    @semiraali8611 5 років тому

    መርካቶ ቲዩብ በጣም እናመሠግናለን

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 років тому

    የምታቀርቡት.ሁሉምነገር.አሪፍ.ነው.በርቱ.አልጋ.ብታሳዩን.ጥሩነው

  • @ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ

    እናመሠግናለን
    የህጻናት አልባሳትና አረቢያ(ጋሪ መሳይ ነገር) እና መጫወቻወችን ብታሳዩን አሪፍ ነበር በተረፈ እንወዳችኋለን ቀጥሉ በዚሁ

  • @የወርዲየድንግልልጅ
    @የወርዲየድንግልልጅ 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን በጣም አሪፋ ዋጋ ነው እንድውም ከዝህ አገር በአገራችን ላይ ይሻላል

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 5 років тому

    ዋው አሪፍ ዋጋ ነው በደህና ጊዜ ስጦታ የመጡልኝን ልንከባከብ ።ሹርቤው እናመሠግናለን ።

  • @KsaKsa-cr1pt
    @KsaKsa-cr1pt 5 років тому

    ማሻ አላህ መጋረጃ አረብያ መጅልስ ብርድልብስ መኪና ሚኒባስና ሰላም ባስ ጠይቁልን ጀዛኩማላህ ኸይር

  • @nunshamitku7834
    @nunshamitku7834 5 років тому

    ብዙ እድናውቅ ስለረዳችሁን በጣም በጣም እናመሰግናለን ።

  • @jemetube8298
    @jemetube8298 5 років тому +20

    ቤቴን ልስራ እስኪ ቅድሚያ ጎደኞቼ በዱአ አትርሱኝ የቤት ነገር አናቴን አዞረው

    • @flawermedia8759
      @flawermedia8759 5 років тому +1

      የኔ ማር እንደኔ ሆነሻል እስኪ ተይው የቤትን ነገር መቻል ነው

    • @rozinamussa9973
      @rozinamussa9973 4 роки тому +1

      እኔም እንዳችው ምኞቴ ሁሉ ቆንጆ ቤት ከነ ሙሉ እቃው ነበር ግን ምን ዋጋ አላሁ ውይ ከቤቴ አልሆንኩ ወይ ሌላነገር የለኝ ነገን በማሰብ በተስፋ ተሞልቼ ይሄው እኖራለሁ

    • @abebatube7207
      @abebatube7207 4 роки тому

      @@rozinamussa9973 እኔ ብቻ ነኝ ብየ ነበር አይዧችሁ ውዶች በፆለት እንተሳሰብ ያሠቡት አይቀርም

  • @maralemmulie9993
    @maralemmulie9993 5 років тому +45

    ሁለት ሺ ብር ጥሩ ነው በእውነት እንደው ሁለት መቶ ሶስት መቶ ሪያል ስንገዛ ትንሽ ይመስለናል
    እህህህህ ማን እንደ ሃገር ጥራቱም ደስስስ ይላል

  • @hirutbekele9609
    @hirutbekele9609 5 років тому

    ዋጋው በጣም አሪፍ ነው እንደዚህ አልጠበኩም ምን አንከረፈፈን ከአረብ ሀገር ይዞ መሄድ በጣም ቅናሽ ነው እናመሰግናለን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 років тому +62

    መርካቶወች የአመቱ ምርጥ ዬቱበሮች ናችሁ
    ጥያቄ አጠያየቃችሁ ይልብ አድርስ ነው
    በርቱልን እንወዳችሁአለን
    ዋጋው ቆንጆ ነው እላለሁ እናንተስ? ልሙጡ ግን ውድ ነው ግን እንዴው የሀገራችን ምርት በብዛት ቢኖር ምናለ የሀገር ምርት በሁሉም እቃወች ስታሳዬን 30% አይሞላም ።
    ይገርማል
    አመሠግናለሁ Merkato

    • @uaeuae9255
      @uaeuae9255 5 років тому +1

      ስልክ ቁጥር አስቀምጡ ሀሪፍ ነው።።

    • @ያስሚንአህመድ
      @ያስሚንአህመድ 5 років тому

      @@uaeuae9255 አለልሽ እኮ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@uaeuae9255 የኔውዴቤተስብእናሁንውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 роки тому

      @@ያስሚንአህመድ የኔውዴቤተስብእናሁንውዴዋ

  • @قطرقطر-م7ط
    @قطرقطر-م7ط 5 років тому

    እናመሰግናለን ገላገልከኝ እዚህ ከመግዛት

  • @ስአዲነኝናፋቂዋ
    @ስአዲነኝናፋቂዋ 5 років тому +1

    በጣም ናመሰግናለን ወድም ሰላምህን ያብዛው በጣም ያምራል እዚህየሰበሰብኩ ቆጨኝ ሳየወ ከገዛሁ በሁዋላ

  • @ሪምነኝ-ኰ6የ
    @ሪምነኝ-ኰ6የ 5 років тому

    ቻናልህን ስወደው በርታ ወድማችን በጣምምም ጥሩ ነው

  • @haamed4875
    @haamed4875 5 років тому

    እናመሰግናለን ወንድም መጋረጃ ጠይቅልን

  • @talajombaro675
    @talajombaro675 5 років тому

    እውነት። በጣም አሪፍ። ነው እኔ በአገር እገዛለሁ የምነ ካረግ ነው

  • @እኔውነኝ-ቈ1ለ
    @እኔውነኝ-ቈ1ለ 5 років тому

    ቆንጆ ነው መጋረጃ ጠይቅልን እናመሰግናለን

  • @lijeewedeshalew9947
    @lijeewedeshalew9947 5 років тому

    ዋው ሲያምሩ አንደኛወሸ አለኝ ግዙት ያምራል

  • @እሙኢምራንስደተኛዋ
    @እሙኢምራንስደተኛዋ 5 років тому

    ምርጥ ሠው እናመሰግናለን አላህ ያግዝክ

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    በጣም ያምራል ያልጋልብሱ ዋጋዉም ጡሩነዉ ጥንካሬዉን እጃእጅ ግን በጣም እናመሰግናለን

  • @ያልተኖረልጅነት-ኸ1ኘ
    @ያልተኖረልጅነት-ኸ1ኘ 5 років тому

    እናመሠግናለን ወድም

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 5 років тому

    በጣም እናመሰግ ናለን ወንድማችን

  • @ወሎደሴየፍቅርሀገር
    @ወሎደሴየፍቅርሀገር 5 років тому

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @ወለተኪዳንየድንግልልጅወለ

    እናመሰግናለን እዉነት ብሩ ያዉ ነዉ ሲመነዘር እረ አገራችን ተመስገን

  • @ወይኔወገኔወገኔወገኔ
    @ወይኔወገኔወገኔወገኔ 5 років тому +17

    በጣም አሪፍ ነው ብርድልብስ በሳይዝና በደረጃ የአገር ውጪ የሆኑትን ብታቀርቡልን

  • @shituesheetu8418
    @shituesheetu8418 5 років тому +1

    ጎበዝ በርታ ውንድማችን

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 5 років тому

    እናመሰግናለን
    መጋረጃ እንጠብቃለን

  • @yaqoobalhamoudi8340
    @yaqoobalhamoudi8340 5 років тому

    አሰላሙአለይኩም ወድም በጣም እናመሰግናለን ስለምታቀርብልን ነገር ሂጃብ እና ድርኢ ጠይቀህ ብትነግረኝ ደስይረኛል ለሙስሊም ልብስ የሚሆን

  • @emantube5009
    @emantube5009 5 років тому

    betam Enamesegnalen qetay yemegareja waga aqrbln

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 5 років тому

    ተባረክ ወድም እናመሰግናለን

  • @zeyinebmengeshazeyinebmeng9624
    @zeyinebmengeshazeyinebmeng9624 5 років тому +4

    በጣም እናመሰግናል አሁን ደሞ መጋረጃ ጠይቁልን እሰይ የኔ አበሶች

  • @ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ

    ማሻ አላህ አረ በጣምምም አሪፍና ምርጥ ናቸው አረ አገራችንላይ እንገዛለን

  • @oliversulio5704
    @oliversulio5704 5 років тому

    በጣም አሪፍ ነው እናመስግናለን

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 5 років тому

    በጣም ጥሩ ነው የልጋ ልብስ ዋጋ ኢትዮጵያ ጥሩ ነው

  • @zamzamzenabe4221
    @zamzamzenabe4221 5 років тому

    መጋረጃ አሳዪን በተረፈ እናመሰግናለን

  • @ቅድስትድንግልማርያም-ነ3ሐ

    ዋው በጣም ያምራል በስላም ወድ አገር ይበልን እና አሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @ለአላህብለንእንዋደድ

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ ነበር

  • @sofianoori7006
    @sofianoori7006 5 років тому

    በጣም ቆጆ ዋጋ ነዉ እናመሰግን አለን

  • @asnakechtilahun4409
    @asnakechtilahun4409 5 років тому

    ለምትሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን

  • @fintascoop1922
    @fintascoop1922 5 років тому

    እናመሰግናለን ግን መጀመርያ የአልጋ ዋጋ ብጠይቁልን አሪፍ ነበገ

  • @ሰላማዊትየድንግልማርያምል

    ዋውውው ጥሩ ነው መቸም ሁሉም ነገር ከ ሽ ብር በታች መጠራት ቀር አይ ጊዜ ስንቱን ያሳየናል መኖር የጉ

    • @ሱሱቲዬብ
      @ሱሱቲዬብ 5 років тому

      ሰላማዊት የድንግል ማርያም ልጂ በረ
      አዎ በረ በ100 ወይት ተገኝቶ በሬ በሺ ባለቤቱ ባይሸሽ ተብሏል አሉማሬ

  • @እኔስእናቴንእወዳታለሁእኔ

    መርካቶ ዩትዩቦች በውነት በጣም ነው የምናመሰግነው ስለምታቀርብልን ነገር ሁሉ የዘመኑ የምርጦች ምረጥ ናቹ

  • @samiraedam9954
    @samiraedam9954 5 років тому

    በርቱልን የኛ ጀግና ዛሬ የምፈልገዉን አቀረብክልኝ

  • @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው

    ማሻ አላህ ደስ ይልል እናመሰግነለን

  • @munachapi9293
    @munachapi9293 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ነገር አሪፍ ነው

  • @dinkudinku3511
    @dinkudinku3511 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን በርቱ

  • @ክርስቶስንይዞሞትድንግልን

    ዋውዉ የሀገር ዉስጡ በጣም አሪፍ ነው እንግዲያ ከዚህ ምን 100 ድርሀም አወጣጣኝ የሀገሬን ምርት እማልገዛ 👍👍💚💛❤

  • @መዲናየአላህባረያነኛ

    በጣምአሬፍነው. ተባረኩ

  • @lenas.m5209
    @lenas.m5209 5 років тому

    በጣም አሪፍ ዋጋውም ጥሩ ነው

  • @ትጂትጂአይድቆ
    @ትጂትጂአይድቆ 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @nasra004
    @nasra004 5 років тому

    እናመሰግናለን መርካቶ ይቱብ።

  • @mazadesta5514
    @mazadesta5514 5 років тому

    selamin yabizalin wonidime tebarekilin bexam enamesiginalen

  • @እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ
    @እናቴናፈቅሽኝ-ፐ5ፀ 5 років тому

    መርካቶወች ጎበዞች ናችሁ ስትጠይቁ እንኳን በደንብ ነው የምትጠይቁት

  • @cellphone4277
    @cellphone4277 5 років тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @الوووالووالوو
    @الوووالووالوو 5 років тому

    እውነት ምን ማለት እንደለብኝ አለቅም በጣምምም እናመሰግናለን በርታ

  • @bezawitmiraw5310
    @bezawitmiraw5310 5 років тому

    ዋው በእውነት በጣም ደስ ይላል

  • @ኢትዮጵያለዘለላምትኑር

    በጠም አሪፍ ነው ወንድማችን
    ለሚተቃርበው ነጋር
    እነማሰግነለን
    ያማጋራጀ ወጋ ጠይቅልን አለ ያተበለው እስተንደርዱን ያጠበቀ ማገራጀ ማያት ኢንፈልገለን
    ሚክኒያቱም በውጭ ያለን ሰዎች አገራችን ያለውን ሰነውቅ ገዝተን ኢንገበለን
    ስለዚህ መጠያቅ አያሰፍርም መወቅ መልከም ነው ኢኔ አሁን
    በማርከቶ ቱዩብ ቡዙ ነጋር አግኝቼያለው ስላዚህ በለሁበት እገዘለው ያልኩትን እቀ በቃለሉ ሀጋሬ ገብቼ እገዘወለው ሚክኒያቱም ለኛ ቡዙ ነጋር ይጠቅማናል

  • @አመተገብርኤል
    @አመተገብርኤል 5 років тому

    በጣም ሀሪፍ ነው እናመስግንአለን

  • @somam6576
    @somam6576 5 років тому +2

    ሀሪፍ ነው እዚህም ብንገዛብዞ ወጭ ስለሚጠይቀን ያለምንም ድካም አገራችን እገዛዋለን ሰላም ላገራችን

  • @meryk2402
    @meryk2402 5 років тому

    ጥሩ ነዉ ወዋዋዋዋ thanks

  • @ቢስሚከነህያ
    @ቢስሚከነህያ 5 років тому

    እናመሰግናለን ወንድም ለሚቀጥለው መጋረጃ ይሁንልን

  • @mmjj4101
    @mmjj4101 5 років тому

    እናመሠግናለን ወድማችን መጋረጃ በነካ እጅሕ

  • @ያተውአፍቃሪለዘላለም

    በጣም ጥሩነው ከዚክ ምን አሸከመን እዛው እንገዛለን ለአገራችን ያብቃን ለቀጣይ የብድርልብ እና መጋረጃ ጠይቅልን

    • @nasriaalal2640
      @nasriaalal2640 4 роки тому

      ያፈለጋም ቢሆን ውጭ ቢጋዛ ይሻለል

  • @zeynebmuhemedi4126
    @zeynebmuhemedi4126 5 років тому

    ይሄ በጣም ጥሩ ነው እኔ እዚህ አንዱን 200 /300 ሪየሰል እየገዛሁ በዛላይ የትራንስቦርት በጣም ከባድ ነው

  • @ትግራይቲዪብ
    @ትግራይቲዪብ 5 років тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ነገር ነው ያሳየሀን ያለከው እኔ ምፈልገው ግን ፀጉር ቤት ለመክፈት ምንምን ያስፈልገኛል ዋጋቸውን ያለው ኢንፎርሜሽን ኣጣርተክ እንድትተባበረን ወድማችን

  • @zedabc1279
    @zedabc1279 5 років тому

    በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ

  • @yehararnafaki7141
    @yehararnafaki7141 5 років тому

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @ummomuhammad1375
    @ummomuhammad1375 5 років тому

    ማሻ አሏህ ያገራችን በጣም ያምራል ዋጋውን ጡት ዋጋ ነው እናመሰግናላን

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ

    እናመሰግናለን የመጋረጃ ዋጋ አሳውቁን

  • @uwhgs6795
    @uwhgs6795 5 років тому

    እናመሰግናለን ወድም አባያና ጂልባብ ብታቀርቡለን

  • @ሰብለነኝ
    @ሰብለነኝ 5 років тому

    ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @genigirma72
    @genigirma72 5 років тому +1

    የምፈልገው ነገር ነው እናመሰግናለን ወንድም

  • @ኡሙመሀመድየኡመርልጂ

    እናመሰግናለን መርካቶ ቱይብ. ብርድልብስ መጋረጃ. ብርድልብስ. በኪሎ. ቢነገረን. ደስ ይለኛል

  • @merimamustefa9869
    @merimamustefa9869 5 років тому

    ውዴ ጎበዝ በርታ የምጠይቅህን ስለምታቀርብ እውነት ይፍትህን እነመሰግነለን

  • @misraktafari6748
    @misraktafari6748 5 років тому

    በጣም ጥሩ ነው

  • @tegestbetochbetamnewmewdac6224
    @tegestbetochbetamnewmewdac6224 5 років тому

    መርካቶ እናመሰግናለን በሚቀጥለው መጋረጃ ብታሳዩን

  • @zahrakabede5345
    @zahrakabede5345 5 років тому

    በጣም ሀሪፋ ነው እናመሰግናለን ከሲህ መሸከም ቀረ በቃ መጋረጃ አቅርቡልን

  • @خديجهحبش-خ3س
    @خديجهحبش-خ3س 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ayshabentsefa7575
    @ayshabentsefa7575 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን መልካምነት ለራስ ነው ውዶቼ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @wudemahiwot9661
    @wudemahiwot9661 5 років тому

    Enamesegenale betame teru new wagawe eth megezate yeshalale kenemelakeyaw yaw new terefu meshekeme new

  • @አመተማርያምነኝአመተማርያ

    በጣም አረፈ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 років тому

    እናመስግናለን
    መጋረጃ እስኪ ጠይቅልን

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 5 років тому +1

    አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቼ አንዳንድ ይዛችሁ ብትሆዴ ይሻላል እጥፍ ነው የሚሸጡት እግዚዎ 4 ትራስጨርቅ አንድ አንሶላ 15bd ነው 1500 የኢቲዮጲያ ብር ማለት ነው በብላክ አስቤነው ለዛውም በባንክ ሂሳብማ 900ብር ነው ኧረ ለህዝቡም አስቡ ነጋዴዎች

  • @faizafaiza9206
    @faizafaiza9206 5 років тому

    እናመሰግናቸዋለን

  • @ሰሚራውቧ
    @ሰሚራውቧ 5 років тому

    በጣም አሪፍ ነው አልጋ ልብስ ርካሽ ነው

  • @በእምነትፍሲል
    @በእምነትፍሲል 5 років тому

    በጣም አሪፍ ነው ዋጋውም ተመጣጣኝ ነው እናመስግናለን