የህልበት እሰራር | How to make Hilbet |vegan
Вставка
- Опубліковано 19 жов 2024
- እንኳን ወደ Elsi Gojo ጎጆ በሰላም መጡ
ዛሬ የህልበት አሰራር እናያለን
Ingredients/የሚያስፈልጉን ግብአቶች
1 cup fava beans - 1 ኩባያ ባቄላ
1/4 cup lentil - 1/4 ኩባያ ምስር
1 tbsp fenugreek - 1 የሾርባ ማንኪያ አብሽ
6 cup water - 6 ብርጭቆ ውሀ
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ ላይክ ሼር ማድረግ አትርሱ አዲስ ውደቻናሌ የምትመጡ የደወሏን 🛎 ምልክት በመጫን ቤተስብ እንድትሆኑ በአክብሮት ጋበዝኳችሁ በያለንበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
የሽንኩር አበሳሰል ቤታችን ሳይሸት ሊንኩን ይጫኑ
ua-cam.com/video/rABnBUgXfPU/v-deo.html
Selam watching. I am new for your channel. I got this from Luli share. Betesrb hognalehu enenem gobegnegn.
@@bettytube2366 አመሰግናለሁ በጣም እሺ በደስታ
ዋዉ ኤልሲዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ወድጄዋለሁ ሼር 😍💯
የሚየ አመሰግናለሁ በጣም😍🙏
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ህልበት አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
ወይንየ የኔ መልካም አመሰግናለሁ በጣም🥰🙏
በጣም ቆንጆ የህልበት አሰራር ነው እጆችሽ ይባረኩ👌👍
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰🙏
ኤልስዬ ዋው በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ❤🙏👍👌
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😍🙏
ዋው
ኤልሲዬ በጣም ቆንጆ አስራር ከነ አቀራረቡ እጅሽ ይባረክ 👍🏽👍🏽❤️❤️ላይክ
በጣም አመሰግናለሁ ሉሉየ 🥰🙏
ኤልስዬ ልዩ ነው በጣም ቆንጆ ነው👏👏🙏❤
ቤቲየ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰🙏
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😍🙏
ኤልሲዬ በጣም ቆንጆ ንው እጅሽ ይባረክ ያምራል👌👍🥰❤️ሼር
አሜን ቀለምየ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😍🙏
ቆንጆ የህልበት አሰራር ነው ኤልሲ ወድጄዋለው 😍ሼር
ሉሉየ በጣም አመሰግናለሁ 😍🙏
በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው መርጥ አርገሽ ሰርተሽዋል ኤልስዬ እጅሽ ይባረክ
ሳብየ አመሰግናለሁ በጣም😍🙏
ዋውውውው በጣምእሚያምር ምግብ. በጣም ነው እምወደው 🎉🎉🎉❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ አትገሽ ነው የሰራሽው ኤልሲ እጅሽ ይባረክ ሼር👌❤️
አሜን አመሰግናለሁ በጣም የኔ ቆንጆ😍🙏
ለመጀመሪያ ግዜ ህልበት አሰራር አየሁ ተማርኩ የምታውቂውን ስላጋራሽን አመሰግናለሁ በርቺ ተባረኪ
ያምራል ኤልሲዬ ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክልኝ
አሜን ሚልካየ በጣም አመሰግናለሁ🙏
በጣም ቆንጆ ልዩ አሰራር ነው ጎበዝ 😋👌
ፅዮንየ በጣም አመሰግናለሁ😍🙏
ወቅታዊ ቪዶ ነው ቀጥይበት እህት በርቺ
ሼር ❤️
አመሰግናለሁ በጣም 😍🙏
ዋው ኤልስዬ በጣም ጠቃሚ እና ወቅቱን የጠበቀ ስራ ነው እጅ ይባርክ🙏❤ሼር
ሩታየ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍🙏
በጣም አሪፍ ነዉ ኤልስዬ ስላሳየሽን እናመሰግናለን መልካም ፆም ይሁንልሽ 🙏🏽
አሜን አበብየ በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏
ዋዉ ❤ እናመሰግናለኘ
በጣም ቆንጆ እልበት ከስልስና ስንግ ጋር👌🏾❤️👍🏾
አመሰግናለሁ በጣም 😍🙏
አሜን የኔ እህት ሲበዛ ባለሙያ ነሽ ሳልቀምሰው ማመስገን ቢሆንም የሚወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ይባላል አይደል።
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🥰🙏
በጣም ቆንጆ ነው የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ በርችልኝ 🙏🙏🙏👌
አሜን አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰🙏
ሰላምና ጤና ጎጆዬ በጣም ደስ አሰራር ነው እኔም ራለሁ ሼር
ብርሀንየ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰🙏
Elsiye you are amazing 🤩 duket bekelalu silemayigegn mirt mela asayeshin 👍 shared
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰🙏
በጣም ምርጥ ነው ኤልሲየ በርችልኝ ውዴ 🙏🙏🙏❤️💕♥️
አመሰግናለሁ ውዴ🥰🙏
ለመስራት እየፈለኩ በጣም ከባድ ይመስለኝ ነበር በጣም በቀላል መንገድ ነው ያሳየሽን በጣም ጎበዝ በርቺ👌👌👌
One of my favorite Eritrea 🇪🇷 dishes, my mom made this during Tome season. it is good people share other people cultures food. My mom made it a bit differently but it looks good.
አሜን ሐገራችንንና ሕዝቧን ጌታ ይጠብቅልን ...እህታችን በርቺ!!!
አሜን አመሰግናለሁ በጣም🙏
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ የኔ ባለሙያ ላይክ🙏♥️
አመሰግናለሁ በጣም🥰🙏
ቆንጆ አሰራር ነው ኤልሲ አላቅም ነበረ በመሀል ስልክ አቆርጦኝ ነበር በጣም ቆንጆ ነው የተባረከ ይሁን👌👍🥰❤❤❤ሼር
ሂውየ አመሰግናለሁ በጣም 😍🙏
Seyamer berechi ehitey thank you for sharing 🤩😍😍😍
በጣም አመሰግናለሁ😍🙏
ኤልስዬ ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እኔ ከማውቀው ይለያል እሞክረዋለሁ💯‼️‼️‼️😍
አመሰግናለሁ ምሳየ ውዴ ዱቄቱ ከሌለ አማራጭ ይሆናል ብየ ነው ሞክሪው 🥰🙏
ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ልዩ ነው💚💛❤👍👍👍
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰🙏
ምርጥ አሰራር ነው በርቺልኝ
አመሰግናለሁ በጣም😍🙏
Have heard about it, but have no idea how it is prepared. Thank you Elsi for sharing the recipe of Hilvet. ❤ it!
ማርያምን እንዴት እንደሚያምር ባለሙያ ነሽ 💐💐💐
ኤሊሲዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ጤናማ አቀራረቡ ራሱ ሲያምር እዛ ጠረጴዛ መጥቶ ቁጭ ማለት ነዉ ያማረኝ ተባረኪልኝ ዉድድድድ በርቺልኝ
በጣም አመሰግናለሁ ነባየ ተባረኪልኝ 🥰🥰🥰🥰
የኔ ባለሙያ ተባረኪልኝ
በጣም ቆንጆ ነው ኤልሲዬ እጅሽ ይባረክ👍👍❤️🥰
አሜን ፍርየ አመሰግናለሁ በጣም🥰🙏
Wow it look yummy! The way you took us through the making of it is amazing ! Very easy to follow! And you are so clean! I give you A+ for everything! እጅሽ ይባረክ
I love it, Thank you for showing me. I will try. LIKE SHARE of course.
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ኤልሲዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እሞክረዋለው ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ ይላል@ሼር🥰🥰🥰👌👌👌
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰🙏
Thank you for sharing Helbet recepie. I didn't know how to make it before. It was such a lovely presentation with all the ethiopian mannerisms in tact. Ethiopian food now is changing it has been modified for quick consumption and we need to look for authenticity. Great job! I have subscribed and will share it as well.
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው 👌👌👌
በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏
ዋዉ ኤልሲዬ በርች ዘማስታወቂያ በርች ቆጆ ነዉ
ዙዙየ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰🙏
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጆችሸ ይባረከ በጭራሸ አሰራሩን አላወቀም ሰለከሻየሸን አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ በጣም 😍🙏
It us beautiful thank you so much for sharing. Emokerewalehu
አመሰግናለሁ በጣም
እጅሽ ይባረክ
wow ኤልሲ በጣም ቆንጆ ነዉ በርቺ
የባቄላ ዱቄት የለኝም ምን ላድርግ ስል ነበር በተከካው ዘፍዝፎ እንደሚስራ ስላሳውቅሽን እናመስግናለን ደሞ ፅድት ቀለል የሚል አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ በርቺ ❤❤
ቀጭን እመቤት ። አሪፍ ነው ።
በጣም ያምራል
እናመሰግናለን ማር በጣም ያምራል በርቺ በላይክ
በጣም አመሰግናለሁየኔ ቆንጆ🥰🙏
ቆንጆ ስራ ነው አሁን የጾም ወቅት ስለሆነ ሙያሽን ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን። የባቄላው ዲቄትም አስፈላጊ ክሆነ እስፕራውት አላ።በጣም አመሰግናለሁ ኤልሲ
በጣም አመሰግናለሁ ፍቅርየ🙏
ጎበዝ የኔ እህት
ኢልስዬ የምወድሽ ምርጥ አድርገሽነዉ የሠራሸዉ ሼር
ፍርየ ውዴ አመሰግናለሁ የኔ ውድ😍🙏
ዎው ስያስጎመጅ👍👌
ሂሩቴ አመሰግናለሁ በጣም 🥰🙏
በጣም የመመያምረ እልበት ላክ ሼር
ሜሪየ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰🙏
_ በጣቆንጆነው
እ/ጋብሄር ይጠብቅሽ ❤የኔ ቆንጆ 👍ጎበዝ 🌹
አሜን በጣም አመስግነዋል እግዚአብሔር ያክብርልኝ🥰🙏
Wow
Wow it looks so delicious 😋 😍 & nice presentation 👌 😋 👍 👏 ❤❤❤❤
Elsiye betam konjo tafach leyu Sera wow ejeshen yebark👈💕💕💕
አሜን የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ በጣም🥰🙏
በጣም ጎበዝ ነሽ አደንቅሻለሁ
Brava
Elsi thank you so much for sharing its so delicious 🥰 I made it today 🙂
Thank you for watching my dear 🥰
አልሲ አጅስ ይባረክ
አሜን አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Wow betam konjo argesh new yeserashew ejesh yebarek ehete 😍🙏🙏
በጣም አመሰግናለሁ 🥰🙏
እናመሰግናለን
ምርት ገበታ ነው በርቺ
እስካሁን ማንም እንዳች ሊያሳየ የሞከረ የለም
ተባረኪ ጨው እያስፈልግም ወይ
በጣም ጎበዝ ነሽ
በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏
ቆንጆ ነው በርቺ💕
በጣም ጎበዝ ነሽ በተለይ ስታስረጂ!!👍👍👍
በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏
Ejish yibarek betam konjo aserar
በጣምቆጆ
thanks for sharing i love it
Thank you so much 🙏
Elsi ejesh yebark 😍😍😍❤️
ማሂየ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😍
አመሰግናለሁ ተባረኪ መልካም ጾም እውነት ለአገራችን ሰላም ያምጣልን
አሜን የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏
ተባረኪ❤❤❤
ኢልሲ በጣም ቆንጆ ነው የኒ ባለሞያ በርች 👍😍
በጣም አመሰግናለሁ ወርቅየ🥰🙏
Tueum hlbet edi ybarki❤
😁ዋው ተባረኪ 🙏
wow ማሬ እጅሽህ ይበረክህ
አሜን የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ በጣም🙏
እጅሽ ይባረክ በርቺ
አመሰግናለሁ በጣም🙏
Hilibetu ke seranew behuwala esikikezekiz firij bigebas?
ጥሩ ነው
በርችልኝ ውዴ 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ በጣም🙏
Thank you so much for sharing! May God bless you my sister!!
ኤልሲየ!
ምንድነው የሚባል ስሙ አብሽ/በኢንግልዘኛ ልንገዛ 👍
fenugreek ነው የሚባለው ይቅርታ ብዚ ሁኜ አላየሁትም ነበር
ሰላም ውዴ እንዴት ነሽልኝ ኢልሳዬ ውዴ ባለሙያ በርቺልኝ
Betam konjo aregesh new yazegajeshew 👌🙏🏻
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😍🙏
Great
❤❤❤❤❤❤አመሠግናለው
Éthiopiachen yebezu bahel ena Tarik Balebete nurilen ❤❤❤❤
አሰራርሸ ቀለል ያለ ነው።
Looks so yummy! Thank you for sharing! Share
በጣም አመሰግናለሁ🙏
You just made me to comment. 👌The best clear and instructed vidio I have never seen. Well done very organized.
Thank you so much 🥰🙏
በርችልኝ ኤልሲየ 🙏🙏🙏👌
Wow very well explained thank you mamaye
በጣም አመሰግናለሁ🥰🙏