የአማራ ፋኖን አልቻላችሁትም እመኑ |ኮ/ል ጌትነት መናገር አቃታቸው ስሜነህ እያፋጠጣቸው ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024
  • #World News #Ethiopia #Ethiopian_news
    #EthiopianTruth news Welcome to the official UA-cam Channel of Truth Et News
    ለተረጋገጠና እውነተኛ መረጃ

КОМЕНТАРІ • 253

  • @Sole-m4m
    @Sole-m4m 4 дні тому +27

    ስሜነህ እውነታላይ ተመስርተህ ለምታደርጋቸው ውይይቶች እናመሰግናለን

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 7 годин тому +2

    ስሜነህ ባይፈርስ በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ እጠያየቅህ ልብ ያደርሳል በርታ ድል ለፋኖ❤

  • @Sole-m4m
    @Sole-m4m 4 дні тому +24

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ።

  • @መና
    @መና 4 дні тому +25

    ድል በግፍ ለሚጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ።

  • @mekkahmadina7672
    @mekkahmadina7672 3 дні тому +13

    እድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤

  • @ፋኖያሸንፋል-ጰ8ኀ
    @ፋኖያሸንፋል-ጰ8ኀ 5 днів тому +17

    ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ምንም ጥርጥር የለዉም

  • @newvisionconstruction431
    @newvisionconstruction431 4 дні тому +11

    አቤት ስሜነህ እውነትም ስሜ ነህ ስም ከምግባር ጋር እንቅጭ እንቅጩን ዋው

  • @AsAs-eq1mf
    @AsAs-eq1mf День тому +9

    ድል ለማርከህ ታጠቅ አማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛💜💝

  • @ron-u4wjer
    @ron-u4wjer 3 дні тому +11

    ስሜነህ ስንት ጊዜ ላድንቅህ የጋዜጠኛ ቁጮ❤❤

  • @PathumPathum-r2k
    @PathumPathum-r2k 4 дні тому +10

    ድ. ል. ለአማራው. ህዝብ. ፍኖ.

  • @ዲንአፈወርቅወርቁ
    @ዲንአፈወርቅወርቁ 4 дні тому +6

    አስርግጠህ ነው ገረው ለዕሱ ወንበር አስጠባቂ ባንዳ ስሜነህ ባይፈርስ ጀግና ችን ነህ እውነት ከኢትዮጵያ ጋዜጠኞች እንደ አንተ አይገኝም ጀግናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmNa-vc9nc
    @AmNa-vc9nc 2 дні тому +8

    አቶ ጌትነት ልቦና ይስጥህ

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 дні тому

      ይሄ የአማራ ጠላት ምን ልቦና አለው ???!!!

  • @abyumolla7835
    @abyumolla7835 4 дні тому +7

    እንዴት ደስ የሚል ጠያቂ ነህ እግዛሓብሔር ይስጥህ

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 4 дні тому +14

    ውይ ጋዜጠኛ ስሜነህ አንተ ጀግና እኮ ነክ

  • @memaralemu7897
    @memaralemu7897 5 днів тому +8

    በሀገራችን ማነው በምርጫ ስልጣኑን ያስረከበ መሪ ጥቀስልኝ። ሀይለማርያም እኔ እየመራሁ ህዝብ ሲያልቅ አላይም ብሎ በራሱ ጊዜ ነው የለቀቀው በምርጫ አይደለም።

  • @enatehiwote3140
    @enatehiwote3140 21 годину тому

    ስሜነህ ጀግና ነህ። ሁሌም ቃለ መጠይቅህ ቦንብ ነው። ግን አርኪ መልስ የላቸውም። እድሜህ ይባረክ👏

  • @HadraMohammed-b4n
    @HadraMohammed-b4n 5 днів тому +18

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Gojjamshegaw
    @Gojjamshegaw 5 годин тому

    በጣም ጥሩ ጥሩ ጥያቄ ነበር የጠየቅከው ነገር ግን ሰውየው አድበሰበሰው ሆኖም ግን ሀገር ያለህዝብ ትኖር ይመስል ህዝቦቿን በሰበብ አስባቡ እየጨረሱን ነው እባካችሁ የሀገራችን ህዝብ በመከላከያ የሚሳድድበት ሳይሆን የሚጠበቅበት ሥርኣተ መንግስት ይመጣልን ዘንድ ታገሉልን እኛንስ የሚሰማን ጠፍቷል።
    ሞት ይብቃ ሰላም ፍቅር እና መተሳሰብ ይፅና!!
    ኢትዮጵያዊው ሰላም ናፋቂ ተማሪ።

  • @Minewshewa-p8y
    @Minewshewa-p8y 4 дні тому +2

    ሰእንዴ ! የሰሜነህ ደፍሮ መናገር ይገርመኛል።የሆነፖለቲካ እየሰራነው ብዬ ላስብ ፈለኩና የሚጠይቃቸው ጥያቄዎች እኔስ ብሆን ከዚህ ሌላ ምን ልጠይቅ እችላለሁ ብዬ ዝም አልኩ ።ከየህ ውጭስ ምን ይጠይቅ ሁሉንም እኮ ነካክቶታል ።መላሹ ኮ/ል ከመከላከል ውጭ ሎጅካል ሆኖ አዎ ይህ ልክ ነው ያ ደግሞ አይደለም እንዲል አይጠበቅም ተጠንቅቆ መልስ መስጠት ይጠበቅበታል ።😊 አለበለዚያ ከባድነው ጃል !!!

  • @WeldeTilahun
    @WeldeTilahun 3 дні тому +5

    ስሜነህ ጀግና ጋዜጠኛነህ

  • @ShaiWubshet
    @ShaiWubshet 17 годин тому +1

    ጀግና ጋዜጠኛ

  • @asmareabate81
    @asmareabate81 2 дні тому +3

    ሲያቀብጥህ ነካክተህ መውጫ አቃተህ ፋኖ ይችላል

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 4 дні тому +5

    ክሎኔል ጌትነት ከ አሳማዎቹ አንዱ ነውና፣ውነትን የመስሚያ ጆሮ፣የማገናዘቢያ አዕምሮ የለውም!!!

  • @aledwake
    @aledwake 3 дні тому +2

    Amhara Endezih yalewun koshaha Meketacha yaderegal yegeze Guday nw.
    Simeneh ❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 4 дні тому +4

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!

  • @hayatmohammed6250
    @hayatmohammed6250 20 годин тому

    አማራ ፎኖ ያ ሺን ፋል👍👍👍👍👍🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹

  • @TadeFentaw
    @TadeFentaw 9 годин тому

    አማራ ኢትዮጵያ

  • @munamuna1301
    @munamuna1301 4 дні тому +4

    አተ፥ካድሬ፥ሆዳም፥ኮኔሬል፥አድቀን፥ዋጋህን፥ታገኛለህ፥የግዜጉዳይ፥ነው

  • @emshawshimels7114
    @emshawshimels7114 3 дні тому +3

    አጣቅሰኸው ሙተሃል። ለማንኛውም የአማራ ሕዝብ ብቸኛው መዳኛውን አሁን ይዟል።

  • @EbrahimSiraj-l5n
    @EbrahimSiraj-l5n 13 годин тому

    በጥቅም ህዝብ ለማታለል አንደኛ ደረጃ አገዛዙ ነዉ

  • @marde684
    @marde684 3 дні тому +4

    ወታደር ነኝ ባዩ የሚያወራው ፓለቲካ ነው ፣ተላላኪነቱ ለአብይ ነው

  • @EstifanosFetene
    @EstifanosFetene 3 дні тому +2

    ሰሜነህ በእውነት እውነትኝ ነህ

  • @MeraTenaw
    @MeraTenaw 2 дні тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖ 💪💪💪ፋኖ አሸናፊ ነው 💪💪💪

  • @mulugetamarye-i8o
    @mulugetamarye-i8o 2 дні тому +2

    ስሜ ጀግናነህ

  • @emabatdebebe5693
    @emabatdebebe5693 3 дні тому +2

    በዜህ ዘመን ማንም የሚታለል ህፃን የለም

  • @Melaw-l2h
    @Melaw-l2h 4 дні тому +5

    ይቺ አርቲስት እራሷን እንደ ኮነሬል ቆጥራ ስታወራ እኮ አታፍርም😅😂😅😂😅😂 ህግ አስከባሪ ነን እያለች ትፎክራለች ሲጠሯት አቤት ሲልኳት ወዴት የምትል የቤት ሰራተኛ ከሱ የተሻለ ስልጣን አላት ይሄ ባሪያ ገረድ

  • @YishakAsres
    @YishakAsres 4 дні тому +2

    ጓድ ኮሎኔል ፣ መሳሪያ መታጠቅ ለአማራው ባህሉ ነው እየተባለ...ሲሉ ሰማሁ ። መጠርጠሩስ ። ለአገሪቱ ከአማራ በቀር ማን አለ ሊሉ ይሆን ? ለነጻነቷ ፣ ለአንድነቷ እና ለህዝብ ክብር ሲሰዋ የነበረው አማራ ነፍጠኛ ሲባል ሌላው ባለሜንጫ ወይም ባለጦር አልተባለም ? መሣሪያ ያውቅ ኖሯል ?

  • @degisewassefa9662
    @degisewassefa9662 3 години тому

    የኢትዮጵያ ልጅ ስሜ

  • @mamenasha
    @mamenasha 2 години тому

    የአማራ ህዝብ አአ። አትገባም ሲባል ሲታረድ፤ ሲገደል። አላዩም ነፍጥ የአነሱት። አማሮች። ዘሩ። እንዳያልቅ ነው

  • @መና
    @መና 4 дні тому +3

    ኮለኔል እርሶ የወጡበት መሀበረሰብ በድሮን እናቶች አባቶች ህፃናቶች ሲጨፈጨፉ ሲገደሉ ሲያዩ ሲመለከቱ እንዴት ዝም ይላሉ ? እርሶ የሚያገለግሉት ስርአት ህዝብን ጨርሶ ማን ልትመሩ ነው። መቼ ነው እንደ አማራ ለህዝባችሁ የምትቆሙት? እንደ ጨለመ አይቀርም ይነጋል የአማራም እናት ቀና ብላ የምትሄድበት የምትደሰትበት ቀን ይመጣል።

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 дні тому

      የምን መለማመጥ ? ይሸኙታል በቅርብ

  • @EbrahimSiraj-l5n
    @EbrahimSiraj-l5n 13 годин тому

    የሀገር መከላከያ ማለት ጥብቅናዉ ለመንግስት ብቻ ነዉደ ?

  • @NibretYeshanew
    @NibretYeshanew 2 дні тому +2

    ስሜነህ ጀግና

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 День тому

    የኔ ገገበት እልቅ አንተ ያገሬ ልጅ ወሎዬ ነህ😆
    ወንድሞችህን አትግደል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AsliAhmed-x6r
    @AsliAhmed-x6r 3 дні тому +2

    የትኛውን ስልጣን ነው የብልግና ፓርቲ በምርጫ ያገኘው ??😂😂😂😂 ተፎካካሪ ፓርቲዎችን አስሮና አሳድዶ ብቻውን ተወዳድሮ አሸነፍኩ ያለበትን ምርጫ ነው ?? ይሄ የሚረሳ መሰለህ ኮሎኔሉ አርቲስት 😂😂😂😂

  • @EbrahimSiraj-l5n
    @EbrahimSiraj-l5n 13 годин тому

    ድል ለጀግናዉና ለአንበሳዉ ፋኖኖኖኖኖ

  • @HdbNdn-z9b
    @HdbNdn-z9b День тому

    ድል. ለመላው. አማራ. ፋኖ

  • @EbrahimSiraj-l5n
    @EbrahimSiraj-l5n 13 годин тому

    የሀገር መከላከያ ማለት የህዝብ ደጀን የሚቆም ነዉ ምክንያቱም እሱም የወጣዉ ከህዝብ መሃል ስለሆነ

  • @saadasadada505
    @saadasadada505 4 дні тому +5

    ድል፡ለተገፋው፡ለአማራህዝብ፡ድል፡ለጀግናው፡ለአማራ፡ህዝብ

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 20 годин тому

    ኮርኔል ጋዜጠኛው ወታደራዊ ሳይንስ ስለማይገባው ትንሽ ለመረዳት ይከብደዋል። ለማንኛውም አማፂ ሁሉ ህብረተሰብ መሃል ስለተደበቀ የህዝብ ድጋፍ አለው ብሎ ማሰቡ ጋዜጠኛው ራሱ ምርመራ ያስፈልገዋል። መከላከያ ለእያንዳንዱ ቤት ወታደር ባላቆመበት ሁኔታ ታጣቂ ቤቴ መጥቶ እንደምን አባርራለሁኝ?

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 20 годин тому

    የገዛ ህዘቡን የትኛው ሀገር በአውሮፕላን ገደለ የየትኛ ሀገር ወታደር ነው ህፃናትና መለኩሴዎችን የደፈረ ዲቃለው ከሎኔል ንገረን

  • @AberaOtiso
    @AberaOtiso 5 днів тому +3

    ጀግና ፋኖ ትግል ማንኛው አይችሉም።

  • @EbrahimSiraj-l5n
    @EbrahimSiraj-l5n 13 годин тому

    ህዝብ እየገደልክ ነዉደ ህዝብ ጠባቂ ነን የምትለዉ ተሳስተሃል

  • @husamahusama152
    @husamahusama152 День тому

    ድል ለተገፋው ህዝብ

  • @girmanegash3760
    @girmanegash3760 День тому

    በጣም ጥሩ በሰላማዊ አልፈታም ካለስ በልልኝ???

  • @mekael0326
    @mekael0326 День тому

    አይ ስሜነህ እንዳትታሰር።
    ቢገባቸው ከማሰራቸው
    በፊት ህዝቡ የሚያስበው ከዚህ በላይ ነው።
    ግን እንደ ጋዜጠኛ እንደህዝብ ስሜት ሳይሆን እንደ ጋዜጠኛ ቁልጭ አላደረገውም ። የህዝቡን ጥያቄ እንዳለ ቢያቀርበው ኖሮ ከመድረኩ ሳይወጣ ነበረ የሚታሰረው።
    ግን ዳር ዳር ብሏል አሁን ባያስረው ቀን ጠብቆ ያስረዋል።

  • @SintayehuKifle-yo8rp
    @SintayehuKifle-yo8rp День тому

    ፈጣሪ.ይባርክህ.

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u День тому

    መከላከያው የቆመው ለሕዝብ ደሕንነት ሳይሆን ለመንግስት ዙፍን ወንበር ለማስጠበቅ ነው ። ንጹዋን ሕዝብን በድሮን የሚጨፈጭፈው ..?? የሚጨፈጭፈው

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 День тому

    አየ ጎንደር ስንት ከብት ሀገሬን ተጫወተበት

  • @MaruYbera
    @MaruYbera День тому

    ilv መከላከያ እድሜ ለመከላከያ

  • @EbrahimSiraj-l5n
    @EbrahimSiraj-l5n 13 годин тому

    ጋዜጠኛ ስሜነህ ሁሉም ጋዜጠኞች እንዳንተ አመለካከት ቢመለከቱ ሀገር ይሰለጥን ነበር

  • @EsheteMoshrie-m7m
    @EsheteMoshrie-m7m 5 днів тому +4

    ወታደሩ ምን አገባው ለፖለቲካ የህዝብ ነው😊

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 8 годин тому +1

    አንድም ለጠየከው ጥያቄ መልስ አልሰጡም።

  • @sisaywoldeyohannes737
    @sisaywoldeyohannes737 2 дні тому

    የመንግስትና ፓርቲን ግንኙነት ጌትነት አይደለም የሚመልሰው

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 3 дні тому +1

    የሀገር መከላከያ ሰራዊት በደርግ ጊዜ ቀረ።አሁን ያለው ሠራዊት ሆድ አደር የዘረኝነት ክብሪት ነው።

  • @ebrahimdamtew2669
    @ebrahimdamtew2669 13 годин тому

    ሰንደቁ ጦረነት እነደትወና መስሎህ ከሆነ ተሳስተሀል

  • @MaruYbera
    @MaruYbera День тому

    እኛ ዳሐአደለነም አተሣመባችንነዉ ዳሐ

  • @ethiolove9467
    @ethiolove9467 День тому

    ንፁሀንስ በምን እዳው የምጨፈጭፉት የምትደፍሩት አነሰተን ብሎ ደሞ በሀይል አትምጡ አላለም ይጨርሳችሁ ፈጣሪ

  • @yesewzertamir4961
    @yesewzertamir4961 2 дні тому

    ገዳይ ሲያረፋፍድ
    ሟች ይገሠግሳል የሚለውን ፊልም እንደገና ብትሠራልን?

  • @tewoldekahsai8056
    @tewoldekahsai8056 9 годин тому

    Ethiopia 🇪🇹 =Yugoslavia

  • @DejeneWerku-q8h
    @DejeneWerku-q8h 4 дні тому +3

    አይ ኮሎኔል ለወጣህበት ማህበረሰብ ብታገለግል ይሻልህ ነበር ማፈሪያ

  • @Hayleye-y7y
    @Hayleye-y7y День тому

    ስሜነህ ትችላለህ ጀግና

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 3 дні тому +1

    ሱዳን የአማራን መሬት ወስዶ ምን አደረጋችሁ😊

  • @Zinet1234-jb9iq
    @Zinet1234-jb9iq 3 дні тому

    እውነትመናገር ወጀል በሆነበትሀገር ጠያቂውን ጋዜጠኛ አለማዲነቅ አይቻልም

  • @ስአዳይማምሙሀመድወሎየዋ

    የትኛውን ህዝብ ነው የጠበቃችሁትአይወታደርንፁሀንእየገደላችሁህዝብእንጠብቃለንትላለህደሞ

  • @Yirgedu-k6e
    @Yirgedu-k6e День тому

    ስሜ ተባረክ

  • @yinagerAyalew
    @yinagerAyalew 3 дні тому +1

    እሽ በሰሜን ሱዳን ና በደቡብ ሱዳን ድንበር አስከብራችኋል?

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv День тому

    ጀግና ጋዘጠኛ ነህ👌👌👌💪💪💪💚💛❤

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 День тому

    ድል ለፋኖ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 4 дні тому +2

    ኢሕድን ብአድን ብልፅግና ለሆዱ ያደረ የገረድ ስብስብ የአምሐራን ታሪክ እያበላሸ ነው!!

  • @sisaywoldeyohannes737
    @sisaywoldeyohannes737 2 дні тому

    ስሜነህ፥ፋነነች፥ዛሬ በጣም፥ቅማለች፥አሁን ሀገር በዚህ ውጥረት ውስጥ ሆና ይቃማል!?

  • @ادريسالرحمان
    @ادريسالرحمان 4 дні тому +1

    መከላከያ የመገሠት ወበር ጠባቂጅ የሕዝብ ጠባቂ አይደለም ባሑን ታየም

  • @FAFENET
    @FAFENET 4 дні тому +2

    አርፎ ይደንስ የምን ወታደራዊ ነው?😢 ሲገባው እኮ ነው ማውራት የሚችለው 😡

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 День тому

    የኔ ገገበት እልቅ አንተ ያገሬ ልጅ ወሎዬ ነህ😆
    ወንድሞችህን አትግደል አለቃህ የትኛውን ህገ መንግስት አክብሮ ያውቃል አንተ ይሄን ደብተር ይዘህ የመጣኸው🤔😆🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @GhgdGgf
    @GhgdGgf 12 годин тому

    ❤❤❤

  • @YikeberFitene
    @YikeberFitene День тому

    የተከበሩ ኮ/ል ጌትነት ትዛዝ /ተልዕኮ የመቀበል ግዴታ እውነት ነው ወታደራዊ ህግ መሆኑን በግሌ አምናለሁ ትክክልም ነው ነገር ግን አሁን እየተካሄደ ያለው የአዛዥነት እና የታዛዥነት ሂደት እውነት የህዝብን ክብር የሚስጢብቅ ነው ን ?

  • @abrahamalemu1687
    @abrahamalemu1687 2 дні тому

    ስሜነሕ ውሻ ለምን ትጠይቃለሕ????ውሾችን አትጠይቅ መከላከያን ጃስ ማለት ብቻ ነው!!!!!

  • @MohammedHussen-x3k
    @MohammedHussen-x3k 3 дні тому

    ፍኖአብይንከጁታው አዳነውእንጂ መከላካይእማ በተግባር ታይቷል አሁንም የድሀንልጂ ከፌትአርጋችሁ አዋጉ ፋኖያሸንፋል ጊትነት ሃላእንተያይየልን

  • @mohameddiba2116
    @mohameddiba2116 17 годин тому

    ስሜኔህ ምነው የት ነበር ክ የክልል መንግሥት ከእቅሙ በላይ የሆኔ አካል ሲኣጋጥም መከላከያ ይገባል ። የክልል መንግሥት ን አፍርሶ በየአከባቢው ታክስ ስሰበስብ ቁጥ ብሎ መመልከት ነበረበት ???

  • @berhanegirma354
    @berhanegirma354 15 годин тому

    Semenehe arife gazetega new gene demo endayaserute 😢

  • @mesfenyehune1734
    @mesfenyehune1734 5 днів тому +1

    የአማራ ህዝብ። በሰላማውይ ሰልፍ አትግደሉን ብሎ ጠይቋል መንግስትን ከህዋት አድኖል

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria3073 4 дні тому +2

    ሲጀመር ሱሪ ከታጠቀው ፋኖ መች ተመጣጠናችሁ 😂😂

  • @AlemuMelse-kx6ij
    @AlemuMelse-kx6ij 4 дні тому +3

    ጋዜጠኛ ማለት እንድህነው ይመችህ

  • @HdbNdn-z9b
    @HdbNdn-z9b День тому

    እና. ትላንት በሰላማዊ ሰልፍ ሲያለቅስ. የኖረን. አማራ. ዛሬላይ. በሴፍ. ሲያስለቅስህ. ቡዙ ትቀባጥራለህ

  • @dawitmesfin6768
    @dawitmesfin6768 3 дні тому +1

    ስሜነህ ከባድ ሚዛን ትለያለህ

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra День тому

    ህገ መንግስት እና የመከላከያ መርያ እና ደብ ሜያሰገድደውን አ
    ትዘንጋው

  • @Blangi
    @Blangi День тому

    እረ በህዝብ የተምረጠ መንግስት የለም! በስርቆትና በማጭበርበር ነው ውንበዴው መንግስት ነኝ ያለ!

  • @alamhubatu-bl5bg
    @alamhubatu-bl5bg 3 дні тому

    ንገራቸዉ መቼም አይገባቸዉ ሀቁን ተናግር መሞት

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 4 дні тому +4

    ቀሽም የሆነው ኮሎኔል

  • @MekdesMihretu-u4u
    @MekdesMihretu-u4u День тому

    እኔ የማይገባኝ ይሄን የመሰለ ህዝባዊ እና እውነትነት ያለው ጥያቄ ስትጠይቅ እነዚህ ሰዎች ዝም የሚሉህ ለምንድነው? ሀሳብ የሚአስደነብራቸው የጅብ መንጋዎች እንዲህ ልካቸውን ስትነግራቸው እንዴት አይነሱብህም?

  • @አሊያ
    @አሊያ 3 дні тому

    ጠያቂው❤