Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወጣቱ ይገባል ይገባል በርታ ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ይደግፍህ !!!!!
አለኧኝ ብመርቅህ ብመርቅህ አንጀቴ አልደርስ አለኝ። እንደው መንግስቱን ያድልህ። ተባረክ።
ወንድምየ አንተዝም ብለህ ንገረን እነዚህን ፖለቲከኞች ሰምተህ ቦታአትስጣቸው ድኛ ያሳስበን ትውልዱን እንዳትእናድን እኛስ እእንታለልም ለልጆቻችንግን ቀድመን መንገርና ማንቃት ይኖርብናል እግዚአብሔርአብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
GBU
እግዚኦ ማሃርና ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በላቸው የሚያረጉትን አያውቁምና።
አልዬ ወሳኝ !በርታልን
ፈጣሪ አስቻይ አንተና አንተ ብቻ ና ብቻ ነህ አቤቱ መድናለም ክርስቶስ ወደዚህ አለም የመጣህው እኛን ለማዳን የከፈልክልን ዋጋ ይህን አሳባቸው መፈተን ስውር ስራቸው አንተ አፍርስባቸው ይንን እንድንነቃ መልካም በእውቀት የበለፀጉ የሚያፈርስባቸውን ልጆችህን አብዛልን አቤቱ ማረን በደምህ ሸፍነን ይቅር በለን ጥበቃህ እኛንም ልጆቻችንን የልጅ ልጆቻችንን እረ እኛንም ጠብቀን እንዳንጠፋ ወንድማችን ያገልግሎት ዘመኑን ባርክልን እንቅፋቱን አንተ አንሳለት ተባረክ
ሀጥያትን እዛው እየሰሩ ሀጥያትን ለማለማመድ ነው አላማቸው
ሰላም ተወዳጁ ወንድማችን እና ባለቤትህ❤❤❤ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ የደረስንበት ግዜ በጣም ከባድ ነው። እኔ አሁንስ ቃላትም አጠረኝ በዚህ ደረጃ ድፍረት... የእግዚአብሔርን ምህረትና ቸርነት እንደ ቀልድ ቆጠሩት😢 አደራህን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጻሜያችንን ያሳምርልን ከተመረጡት ጋር ይደምረን* ወገኖቼ ይሄን AI እኔ አላምንበትም ግን ምን እንደሆነ ልዬው ብላችሁ እዚያ አካባቢ ብትገቡ፡ በፈቃዳችሁ በአጋንንት ተለክፋችሁ እንደምትወጡ እወቁ!ወንድማችን በርቱልን እመብርሀን የድካማችሁን ዋጋ ትክፈላችሁ!
Gbu
በርታልን
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
♥️♥️♥️♥️ 12:53
ምርጥ ሰዓት ጀመርክ ለካና
🙏🙏
🙏 🙏
❤️❤️❤️❤️ 13:29
ሊሳደብም አፍ ተሰጠው
ብታሳጥረው ጥሩ ነበር ። ለመረጃ የፊዚክስ ክላስ ይመስል 1:30 ማን ያፈጣል? ከ20 ደቂቃ በላይ አይፈጂም ግን ታንዛዛዋለህ😊ሶሪ የተሰማኝን ነው
ካልተመቸህ እያሳለፍክ ማየት ነዋ እኛ ማብራሪያውን እንፈልጋለን !ሊቁ😏
አለማፈርህ ያስገደደህ አለ ? ንካው እኛ አምሰአት ቢያረገውም ደስ ይለናል ስድብ ቢሆን አስርሰአት ትወዘፍ ነበር ከንቱ ነገር ነህ::
@ephraimtsegaye8504 አንተ እውነትም ገና ብዙ ማዬት ይጠበቅብለሃል። ማሽሟጠጡን ምን አመጣው? ምን ያመላግንሃል አሳዳጊ የበጀለህ
@binyamabraham2769 አዎ አንተ ተዘፍዘፍ በት ገና ሊጥ ነህና እስክትበስል
@@Bacitize ብዙ ማየት ስለሚጠበቅብኝ እኮ ማብራሪያውን የፈለኩት አሳዳጊ ያጸደቀህ ሊቁ 🙄
ወጣቱ ይገባል ይገባል በርታ ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ይደግፍህ !!!!!
አለኧኝ ብመርቅህ ብመርቅህ አንጀቴ አልደርስ አለኝ። እንደው መንግስቱን ያድልህ። ተባረክ።
ወንድምየ አንተዝም ብለህ ንገረን እነዚህን ፖለቲከኞች ሰምተህ ቦታአትስጣቸው ድኛ ያሳስበን ትውልዱን እንዳትእናድን እኛስ እእንታለልም ለልጆቻችንግን ቀድመን መንገርና ማንቃት ይኖርብናል እግዚአብሔርአብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
GBU
እግዚኦ ማሃርና ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በላቸው የሚያረጉትን አያውቁምና።
አልዬ ወሳኝ !በርታልን
ፈጣሪ አስቻይ አንተና አንተ ብቻ ና ብቻ ነህ አቤቱ መድናለም ክርስቶስ ወደዚህ አለም የመጣህው እኛን ለማዳን የከፈልክልን ዋጋ ይህን አሳባቸው መፈተን ስውር ስራቸው አንተ አፍርስባቸው ይንን እንድንነቃ መልካም በእውቀት የበለፀጉ የሚያፈርስባቸውን ልጆችህን አብዛልን አቤቱ ማረን በደምህ ሸፍነን ይቅር በለን ጥበቃህ እኛንም ልጆቻችንን የልጅ ልጆቻችንን እረ እኛንም ጠብቀን እንዳንጠፋ ወንድማችን ያገልግሎት ዘመኑን ባርክልን እንቅፋቱን አንተ አንሳለት ተባረክ
ሀጥያትን እዛው እየሰሩ ሀጥያትን ለማለማመድ ነው አላማቸው
ሰላም ተወዳጁ ወንድማችን እና ባለቤትህ
❤❤❤ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ የደረስንበት ግዜ በጣም ከባድ ነው። እኔ አሁንስ ቃላትም አጠረኝ በዚህ ደረጃ ድፍረት... የእግዚአብሔርን ምህረትና ቸርነት እንደ ቀልድ ቆጠሩት😢
አደራህን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጻሜያችንን ያሳምርልን ከተመረጡት ጋር ይደምረን
* ወገኖቼ ይሄን AI እኔ አላምንበትም ግን ምን እንደሆነ ልዬው ብላችሁ እዚያ አካባቢ ብትገቡ፡ በፈቃዳችሁ በአጋንንት ተለክፋችሁ እንደምትወጡ እወቁ!
ወንድማችን በርቱልን እመብርሀን የድካማችሁን ዋጋ ትክፈላችሁ!
Gbu
በርታልን
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
♥️♥️♥️♥️ 12:53
ምርጥ ሰዓት ጀመርክ ለካና
🙏🙏
🙏 🙏
❤️❤️❤️❤️ 13:29
ሊሳደብም አፍ ተሰጠው
ብታሳጥረው ጥሩ ነበር ። ለመረጃ የፊዚክስ ክላስ ይመስል 1:30 ማን ያፈጣል? ከ20 ደቂቃ በላይ አይፈጂም ግን ታንዛዛዋለህ😊
ሶሪ የተሰማኝን ነው