"እንደ ጦር ተምዘግዘጎ በልቤ ሲሰካ ነቃሁ! " ነቢይት ኢትዮጵያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • "እንደ ጦር ተምዘግዘጎ በልቤ ሲሰካ ነቃሁ! " ነቢይት ኢትዮጵያ

КОМЕНТАРІ • 19

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Рік тому

    እውነትም እኮ የሚወደን ሰው የለም:: የሚለው ብሂል የብዙ ሰው ታሪክ እውነታ ነው። ችግራቸውን እያገንን አንርቃቸዋለን ;እናማቸዋለን ;ችግሩ ምን እነደሆነ ለመረዳት የሚፈልጉ ሰወች ብዙ ግዜ የሉም::ብቻ ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ #🙏🙏🙏

  • @samuelfantahun2758
    @samuelfantahun2758 Рік тому

    እታለምዬ ተባረኪልኝ

  • @mitselal
    @mitselal Рік тому

    እተሰለምዪ ተባረኪ

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 Рік тому

    Bless you

  • @JESUS-zz1cl
    @JESUS-zz1cl Рік тому

    ክፍል 3 ፈልጋለሁ

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Рік тому

      እሺ ከሶሰት ቀናት በዃላ ይወጣል ተባረኩ

  • @gracekensington4971
    @gracekensington4971 Рік тому +1

    እታለም ቆንጆ እንዴት አምሮብሻል💐ሰይጣን የወደፊቱን ያውቃል ወይ?ለሚለው ጥያቄሽ እንደኔ አመለካከት ሁልጊዜም ባይሆን አንዳንዴ ያውቃል ባይ ነኝ ለዝህም ማስረጃየ አንዳንድ ከአጋንንት እስራት የተፈቱ ሰወች ሲመሰክሩ አንተ የኔ አይደለህም ትከዳኛለሕ እያለ የሚሄድበት ጠንቁይ አስቀድሞ የሰውየውን መዳን ይናገራል ተባረኪልኝ።

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Рік тому

      አመሰግናለሁ አዎ በዚህ ኢንተርቪው እንደሚሰማው ማሐት ነው ልክነዎት ሁሉን አያውቅም ቢያውቅ ነቢይ አበባ ደምሴን ካዳሚውን አያሰተናግድም ነበር ጌታ ይባርክዎት

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398  Рік тому

    ሰይጣን የወደፊታችንን ያውቃል ማለት ነው? እባካችሁ ተወያዩበት

    • @dashetesfaye7054
      @dashetesfaye7054 Рік тому +1

      ሰይጣን የወደቀ መልአክ ነው እንጂ እግዚአብሄር አይደለም ስለዚህ የወደፊቱን ሊያውቅ አይችልም: ግን እግዚአብሄር አንድን ሰው የኔ ነህ ሲል ሲጎበኝ: ሲናገር ሲቀባ አይቶ መገመት ይችላል: ብዬ አስባለሁ: ምክኒያቱም መፀሀፍ ቅዱስ ላይ ከእግዚአብሄር ውጪ የወደፊቱን የሚያውቅ አለ አይልም::

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Рік тому

      ትክክል ነው አመሰግናለሁ

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 Рік тому

    Etalmye zare degmo fewa belshal konjo hulum fewa beyelge

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Рік тому +1

      እሺ የኔ ሞክሼ ከእንግዲህማ የበለጠ ፏ እላለሁ ጌታ እንዴት እንደሚንከባከበኝ አሳይለታለሁ ሰሙ ይባረክ

  • @roza7158
    @roza7158 Рік тому

    😂😂😂😂😂😢😢