Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለምን እንደሆነ ግራ እስገባኝ ሆድ እስኪብሰኝ ደጋግሜ የምሰምሰማው የሸገር ልጅ ትውልዴም እድገቴም 💚💛❤️😍😍😍አማራ ውስጤ ነው good job yene wereke
እኔም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አማራእድህነው
የአብርሃሙ ስላሴ ይህን ድምፅ ለመዝሙር ያርግልሽ እህታችን👍
ሰው በገባው መልኩ ህይወቱን ይመራ ዘንድ ነፃነት አለው። ሰው አታሸማቁ
የግድ መዝሙር ብቻ ለምን? በዚህ መልኩ እየዘፈነች ብታዝናናን ምን ችግር አለው?,እስቲ ከዘፈኑ በፊት በርካታ ሰይጣናዊ ተግባሮችን ትተን ቅን እንሁን!!
@@HumorMeStoriesሰው ወደ ጥፋት ሲሄድ መምከር ተገቢ ነው
ያንቺንም ጆሮ 😂
Sent aynet dedeb ale. Mind your fucking business. Kaltemecheh don't come here
አንበሳዋ ዋው ምርጥ ድምፅ ነው በርች እህታችንድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ
ua-cam.com/users/shortsmjupk1Knitk?si=wUHP-budjaaUovit
ስታምሪ ውበትሽ ስርስዕትሽ ጉድ ነው እውነተኛ ኢትዮጵያውያዊ አማራ 💕💕💕
ጅ
😢😮😅@@YeshiMolla-kp3hi
የኔወር አፈር የፈጨሁበትን አገሪን ያደግሁበት ውሀ የተራጨንበትን ውትርን አገሪ የአባስራት ገዳም ተራራውን አሳመሽኝ እህታለም ልቤን እረበሽኝ እህታለም ❤❤❤😭😭
thanks so much
የልጅቷ ታለንት እንዳለሆኖ አንተ የምታቁናብረው እጅግ በጠለቀ ስሜት ነው ለዚህም አክባሪህና አድናቂህ ነኝ
ባዳምጠው የማልጠግበው ሙዚቃ የምር የሶዶ ክስታኔ ጉራጌ ልጅ ነኝ አማራዎች ውስጤ ናችው
የኔማር ስታምሪ ይህን ድምፅ ለመዝሙር ያርግልሽ የኔውድ
የእኔ ውድ የአብማይቱ ማርያም የግምጃቤቷ ኪዳነ ምህረት የዋሻው ቅዱስ ሚካኤልየእንድማጣው ባለ እግዚአብሔር የቅዱስ ማርቆስ የቅዱስ ገብርኤልየፈረስቤቱ መድሐኒያለምየአባሰራቱ ገዳምየተክለሃይማኖት ገዳም ባለሽበት ይጠብቁሽ በቀጣይ ርቡ በጠቀስኩልሽ ደብር መዝሙር እንጠብቃለን ማርቆስ ያፈራሽ ድምጻዊት
❤❤❤ egzyabher megnteshen yasekalat
አፌ ቁርጥ ይበልልህ ከአብመዋ ልጅ ነኝ።
ቃላት የለኝም በቃ ፍዝዝዝ ብዬ እንዳየሁሽ አለቀ። 7 ጊዜ በግምት ደጋግሜ ሰማሁሽ ዋውው!
ኧረ 30ጊዜ ይሆናል በሁሉም ሚድያ እውይ ልብ የሚሠነጥቅ
ena Aser Geza Samhaw Alwe
በጣም የሚገርም ድምፅ ነው በርችልን የአማራን በሀል በዚህ በሚምረዉ ድምፅሽ አስተዋዉቂልን 👌👌👌💯💯💯✅✅✅💚💛❤️🥰🥰
የሚመስጥ ቆንጆ ድምፅ አለሽ!ወደፊት በሙዚቃው ዓለም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖርሻል።
ይህንን ድምፅ መዝሙር ዘሜሪበት የኦርቶዶክስ መዝሙር በጣም ደስይል ነበረ ⛪⛪⛪⛪⛪⛪
አንች ለምን ዘፈን ታዳምጫለሺ
@@jiaromera-ff1fjman terash anchi ergixegna negn orthodox ayideleshim qorqonda
የምን? የቤንጤ ቆስጣጤ?😂😂
Gojjame❤
ለኔ የዘፈን ሺ ነው የመሰለኚ ውጭሀገር ሁኜ ጎጃም ወንበርማ ብሬ አካባቢ ያሉ ልጆቼ ሚሰቴ (ውቢቱ) እናቴ አባቴ ወርያቸው የለኝም እድሜ ለብልፅግና 8 ወር ሞላኝ አሁንማ ተሰፋቆረ ጥኩ ፀልዩ ልኝ በኔ የደረሰ በማንም አይድረሰ።
ወንበርማ እኔም ይናፍቀኛል ወንበርማ ነሽ /ነህ
የዳንግላዋ ጎጃሜ ያገሬ ልጅ መድሀኒት የሚገርም ስራ ነው እህታችን❤❤❤
መዝሙር ቢሆን ድምፃ ዋውውውው እግዚአብሔር ወደ እግዚአብሔር መዝሙር ይቀይር እህቴ ዘፈን በሽታ ነው❤❤❤😊😊😊
So why u listened here? 😂"
ቱሻ
ነፍሱን ይማረውና ተስፋዬ ወርቅነህ ማርቆስን እና ጎጃም በደንብ እኮ ነው ያስጎበኘን!ያንችም ድምፅ የአባቴነህም ቅንብር በጣም ያምራል በርቱ
አወ ነፍሱን ይማር
ቆንጆ ድምፅ ጎበዝ በርቼ አቀናባሪውም ጎበዝ ነህ ልጆችን ታበረታለህ በዚሁ ቀጥል
አቤት የኔ ቆንጆ ስታምሪ አይ ድምፅ ውቢቷ ጎጄሜ በርችልኝ
እንዴ በጣም የሚያምር ድምፅ ፣ ለመዝሙር ያድርግልሽ እህታቺን።
ያንቺንም ጆሮ
ክክክክ@@destalencho9106
ድብን እያረጋችሁ እየሰማችሁ ማካሪ መሆን አይደብርም? ቲሽ
መዝሙር ብቻ ብትሰሚ እዚህ ውስጥ ምንም አትሰሪም ማንም ዘፈን በፈጣሪ ዘንድ ሀጢአት እንደሆነ እናውቃለን ግን በግዜው ወደእርሱ ይምራት እንጂ መካሪ አያስፈልግም መዝሙር ብቻ ከሆንሽ ዘፈን ላይ አለመግባት
መጀመሪያ ያሉትን ዘማሪዎችን አክብሩ
❤❤❤❤❤ ምርጧ የወንዜ ልጅ ዘመን ያላበላሸሽ ORGINAL ጎጃሜ ኑሪልኝ
የልጅቱ ድምፅ 100% perfect ቃል የለኝም ለማመስገን የሙዚቃ መሳሪያው ትንሽ ይረብሻል በድንብ አልተዘጋጀበትም የልጁን የቀደመ ብቃት ለሚያቅ ስለሁሉም ክበሩልን ከልብ እናመስግናለን 🙏🙏🙏
ቆንጆ አቀራረብ ጓዜን ጨርቄን ሳንል ጎጃም አድርሰሽ ስለመለስሽን በጣም እናመሰግናለኅ ።
እኔስ ብትይ😥
በጣሞ ደስይላል አቀናባሪውን ማመሥገን እፈልጋለሁ ከቻልክ ሙሉ አልበም እንድሰራ አግዝልን
የሚስረቀረቅ ውብ ድምፅ ሶሪትዬ በራሰሽዘፈን ለመገናኛት ያብቃን♥♥♥
የኔ ቆንጆ እህት ሰላም ለአንቺ ይሁን በጣም ድምጽሽ ያምራል ደስ ሲል በእውነት በቅርብ ጥሩ ሙዚቃ እንደምንሰማ ተስፋ እናረጋለን የኔ መልካም እህት በጣም ጎበዝ ነሽ ያማረ እና የተዋበ ድምጽ አለሽ
በጣም ደስ ይሚል ድምፀ ነዉ ያለሽ በርች እህታችን❤❤❤❤
የኔ ጀግና አቤት ድምፅ በርች ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💚💛♥️
ሰፈራችንን በዚህ በሚያምር ድምፅሽ ስላስታወስሽን እናመሰግናለንበትልቁ እንጠብቅሻለን ❤
እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ተዘፈን አልፈው ዘማሬ ሁነሽ ፈጣሬሽን ለማመሥገን ያብቅሽ
የኔ ቆንጆ ድምጽሽ እንዴት ያምራልአቀናባሪውም ዋዉ ነክ በርታ
በርች የኔቆንጆ መዳኒት የታሪክ ወርቅ ነህ ቆንጆ
እኔ ደም በጣም ነው የኩራሁብሽ የምውደውን ዘፍን ስለ ዘፍንሽ እሸ
የምር ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲሥት ስወድሽ!!!!
ይህ መረዋው ድምፅሽ ብዙ ትዝታን ይቀሰቅሳል ቀጥይበት አማራ በሁሉም እግዚአብሔር ያደለው ህዝብ ነው ድል ላማራ ድል ለፋኖ
የሴት ጀግና በራሷ ውበት የምትተማመን 🚙✅✅ ሸልሚለሁ ❤❤
ዋው ደጋግሜ በመስማት የአገሬ ናፍቆት እያወጣሁበት ነው አመስግናለው እህቴ
እንዴት እንደምወድሽ አተይቂኝ አቤት ድምፅ ውፍፍፍፍ ባያልቅ ❤❤❤❤❤
አህቴ የኔ ውድ በጣም ነው ድምፅሽን የወደድኩት❤❤❤❤
እንደኔ በጣም የመሰጠው አለ እንዴ አስር ጊዜ ነው ማዳምጣት ውይ የኔ ፍቅር ስወዳት።
ውይ አንተ ልጅ የባሰ አሳመርካት በጣም ቆንጆ !❤
የለለድምፅ ቆጆ ጎጀ አማራዬ💚💛❤
ይህ ዘፈን ሰሰማው ጎጃሜ ፍቅርኛዬ በአዲሰ ያገርሽብኛል 😢 የማን ሆነክ ይሆናል💔
🤣🤣🤣
😂😂😂
አይይይአክባርየለሽም😅
አለሁ እየጠበኩሽ ነው😊
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዋው በጣም ይገርማል ድምጽ ሽ ውድ
ዋዉ ድምፅ በርችልን እህቶችን አይ አማራ ሁሉን አሟልቶ የሰጠው
መቼም የማረሳው ዘፋኝ ተሰፋዬ ወርቅዬ
ጥርት ያለ ድምጽ የሚነጥር ዜማ❤🎉
ድምፅሽ በጣም ያምራል!!!
ለምን ይሆን ሆድ እየባሰኝ ደጋግሚ እማዳምጠው ዋው ድምፅ❤
ዋው ምርጥ ድምፅ ነው በርች እህታችን
በነካ እጅሽ የጎደር ዝፈኝ ድምፅሽ አደኛ ነዉ
ዋው ኑሪልን ምርጥ የይቱቤ ልጅ ነሽ በርችልኝ
አደኛ ይመችሽ ውበት ከድምፅ ጋ❤❤❤❤🎉
ዉብ የአገር ልጅ ጥሩ ድምፅ አለሽ አለባበስሽም ያምራል ነገር ግን ለመዝሙር ብታደርጊዉ የበኩሌን እነግርሻለሁ
ማነው እደኔ ይሄን ዘፈን የሚወድ
ተስፋዬ ወርቅነ ሰታወስሽኝ Amazing music
ፈጣሪ ባለሽበት ሁሉ ይጠብቅሽ
የሚገርም ድምፅ ነው በርች ምርጥ የአማራ ልጅ👍
ለዛ ያለው ባህላዊ ሙዚቃ እረ ደኔ ደኔ ፡ ደኔ እረ ደኔ ደኔ ፡እረ ደኔ ደኔ ፡እረ ደኔ ደኔ በርች፡፡
ደቂቃ ይጨመርበት በጣም ያምራል ሙሉውን ላኩት
ብቻ አድሜይሥጠን ማማየ በርችልን
እውይ የኔ ማር እነ እንትና ጆሯችን ላይ ቀልደውበታል እስኪ በሲንግል ብቅ በይ ወርቅዋ አቦ አማራ እንደ ምድር አሽዋ ያብዛን ❤❤🎉
I cannot stop listening to girl voice and the good composer ❤well done
አንደኛ !!
በዚህ አንደበት ለመዘር ያብቃሽ ድንግል ማርያም ለዝማሬ ታብቃሽ
የኔዉድ በጣም ያምራል ድምፅሽ❤❤❤❤❤❤
እድሜና ጤና ይስጥሽ።።።። wawoooo
አቤት ደምፅ ደሰ ደሰትያለሺ❤❤❤❤❤❤
በርቺልን ጅግኒት ድምፀ መረዋ
አውነት ነው ይህ ድምፅ ለመዝሙር ያድርው
የኔ ጃግና ትውዳጅ ኑሪልኝ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰
This is very nice work.
ድንቅ ተሰጥኦ ❤❤❤ አማራየ ድል ለወገኔ ይሁን
ይመችሽ ሺ አመት ቆይልን
You should have your own music , What a Beautiful voice ❤❤❤
Merti ❤ gojmeyaaa men laderigshe yena leyhaw ehitya
❤From Eritrea big love❤
ኡፍፍ ኩልልል ጥርትያለድምፅ❤❤❤❤❤
የሚያምር ድምፅ ነው እህቴ
ዋዉ ፅድት ያለድምፅ
Bertuln ena pray all Ethiopians for our countryfor peace.
እጅግ በጣም ደስ የሚል ድምፅ!!
AMAZING VOICE and a SOOTHING Amharic Song By BEAUTIFUL ETHIOPIAN Singer, Medehanit Tamrat!! How So LOVELY 😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!! And, CHEERS To The Producer, as Well; GREAT Job😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!!
በጣም ያምራል በጣም ወድጀዋለው በተለይ ለዛው
እውነት የመዝሙር ነው ዲምፅሺ ውደ
ፍጣራ የጠብቅ ሹ ደምጢ ሽ አማራ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
ዉድድ ነው ያደረኩሽ
አቤት እንዴት እንደወደኩሽ ድምፅሽ ስርአትሽ ብሰማሽ ብሰማሽ ልጠግብሽ አልቻልኩም በርቺ እህት
መዲና እንኳን ለዚህ አደረሰሽ አንዲያውም ዘግይተሻል
መዲ አንደና ነሽ ወደ ፊት ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ፡፡
ይህን ድምፅ ለመዝሙር በሆነ አልኩኝ❤❤❤❤❤
በእመብርሐን በዚህ ዴምፅ ዘምሪበት መታደል ልዮ ተስጦ
ደስየሚል ድምፅ ባልበም እጠብቃለን
Wina, my my brother, I wish you all the best. Your dreams come true. One day I know you can do it. Just have faith❤❤❤❤
Wow Wow Wow What a beautiful Voice and Song. ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
ጎጃም 😢😢ማነዉ እዴነሥደት የመረረዉ ሀገሩየናፈቀዉ😢😢😢
wow Gojam briliant sound
በጣምነው የምወድሽ እህቴ ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ጎጃሜ ኑሪልኝ
ዋው እሚገርም ድምፅ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪
ለምን እንደሆነ ግራ እስገባኝ ሆድ እስኪብሰኝ ደጋግሜ የምሰምሰማው የሸገር ልጅ ትውልዴም እድገቴም 💚💛❤️😍😍😍አማራ ውስጤ ነው good job yene wereke
እኔም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አማራእድህነው
የአብርሃሙ ስላሴ ይህን ድምፅ ለመዝሙር ያርግልሽ እህታችን👍
ሰው በገባው መልኩ ህይወቱን ይመራ ዘንድ ነፃነት አለው። ሰው አታሸማቁ
የግድ መዝሙር ብቻ ለምን? በዚህ መልኩ እየዘፈነች ብታዝናናን ምን ችግር አለው?,እስቲ ከዘፈኑ በፊት በርካታ ሰይጣናዊ ተግባሮችን ትተን ቅን እንሁን!!
@@HumorMeStoriesሰው ወደ ጥፋት ሲሄድ መምከር ተገቢ ነው
ያንቺንም ጆሮ 😂
Sent aynet dedeb ale. Mind your fucking business. Kaltemecheh don't come here
አንበሳዋ ዋው ምርጥ ድምፅ ነው በርች እህታችን
ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ
ua-cam.com/users/shortsmjupk1Knitk?si=wUHP-budjaaUovit
ስታምሪ ውበትሽ ስርስዕትሽ ጉድ ነው እውነተኛ ኢትዮጵያውያዊ አማራ 💕💕💕
ጅ
ጅ
ua-cam.com/users/shortsmjupk1Knitk?si=wUHP-budjaaUovit
😢😮😅@@YeshiMolla-kp3hi
የኔወር አፈር የፈጨሁበትን አገሪን ያደግሁበት ውሀ የተራጨንበትን ውትርን አገሪ የአባስራት ገዳም ተራራውን አሳመሽኝ እህታለም ልቤን እረበሽኝ እህታለም ❤❤❤😭😭
thanks so much
የልጅቷ ታለንት እንዳለሆኖ አንተ የምታቁናብረው እጅግ በጠለቀ ስሜት ነው ለዚህም አክባሪህና አድናቂህ ነኝ
ባዳምጠው የማልጠግበው ሙዚቃ የምር የሶዶ ክስታኔ ጉራጌ ልጅ ነኝ አማራዎች ውስጤ ናችው
የኔማር ስታምሪ ይህን ድምፅ ለመዝሙር ያርግልሽ የኔውድ
የእኔ ውድ የአብማይቱ ማርያም
የግምጃቤቷ ኪዳነ ምህረት
የዋሻው ቅዱስ ሚካኤል
የእንድማጣው ባለ እግዚአብሔር
የቅዱስ ማርቆስ
የቅዱስ ገብርኤል
የፈረስቤቱ መድሐኒያለም
የአባሰራቱ ገዳም
የተክለሃይማኖት ገዳም
ባለሽበት ይጠብቁሽ
በቀጣይ ርቡ በጠቀስኩልሽ ደብር መዝሙር እንጠብቃለን ማርቆስ ያፈራሽ ድምጻዊት
❤❤❤ egzyabher megnteshen yasekalat
አፌ ቁርጥ ይበልልህ ከአብመዋ ልጅ ነኝ።
ቃላት የለኝም በቃ ፍዝዝዝ ብዬ እንዳየሁሽ አለቀ። 7 ጊዜ በግምት ደጋግሜ ሰማሁሽ ዋውው!
ኧረ 30ጊዜ ይሆናል በሁሉም ሚድያ እውይ ልብ የሚሠነጥቅ
ena Aser Geza Samhaw Alwe
በጣም የሚገርም ድምፅ ነው በርችልን የአማራን በሀል በዚህ በሚምረዉ ድምፅሽ አስተዋዉቂልን 👌👌👌💯💯💯✅✅✅💚💛❤️🥰🥰
የሚመስጥ ቆንጆ ድምፅ አለሽ!
ወደፊት በሙዚቃው ዓለም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖርሻል።
ይህንን ድምፅ መዝሙር ዘሜሪበት የኦርቶዶክስ መዝሙር በጣም ደስይል ነበረ ⛪⛪⛪⛪⛪⛪
አንች ለምን ዘፈን ታዳምጫለሺ
@@jiaromera-ff1fjman terash anchi ergixegna negn orthodox ayideleshim qorqonda
የምን? የቤንጤ ቆስጣጤ?😂😂
Gojjame❤
ለኔ የዘፈን ሺ ነው የመሰለኚ ውጭሀገር ሁኜ ጎጃም ወንበርማ ብሬ አካባቢ ያሉ ልጆቼ ሚሰቴ (ውቢቱ) እናቴ አባቴ ወርያቸው የለኝም እድሜ ለብልፅግና 8 ወር ሞላኝ አሁንማ ተሰፋቆረ ጥኩ ፀልዩ ልኝ በኔ የደረሰ በማንም አይድረሰ።
ወንበርማ እኔም ይናፍቀኛል ወንበርማ ነሽ /ነህ
የዳንግላዋ ጎጃሜ ያገሬ ልጅ መድሀኒት የሚገርም ስራ ነው እህታችን❤❤❤
thanks so much
መዝሙር ቢሆን ድምፃ ዋውውውው እግዚአብሔር ወደ እግዚአብሔር መዝሙር ይቀይር እህቴ ዘፈን በሽታ ነው❤❤❤😊😊😊
So why u listened here? 😂"
ቱሻ
ነፍሱን ይማረውና ተስፋዬ ወርቅነህ ማርቆስን እና ጎጃም በደንብ እኮ ነው ያስጎበኘን!
ያንችም ድምፅ የአባቴነህም ቅንብር በጣም ያምራል በርቱ
አወ ነፍሱን ይማር
ቆንጆ ድምፅ ጎበዝ በርቼ አቀናባሪውም ጎበዝ ነህ ልጆችን ታበረታለህ በዚሁ ቀጥል
አቤት የኔ ቆንጆ ስታምሪ አይ ድምፅ ውቢቷ ጎጄሜ በርችልኝ
እንዴ በጣም የሚያምር ድምፅ ፣ ለመዝሙር ያድርግልሽ እህታቺን።
ያንቺንም ጆሮ
ክክክክ@@destalencho9106
ድብን እያረጋችሁ እየሰማችሁ ማካሪ መሆን አይደብርም? ቲሽ
መዝሙር ብቻ ብትሰሚ እዚህ ውስጥ ምንም አትሰሪም ማንም ዘፈን በፈጣሪ ዘንድ ሀጢአት እንደሆነ እናውቃለን ግን በግዜው ወደእርሱ ይምራት እንጂ መካሪ አያስፈልግም መዝሙር ብቻ ከሆንሽ ዘፈን ላይ አለመግባት
መጀመሪያ ያሉትን ዘማሪዎችን አክብሩ
❤❤❤❤❤ ምርጧ የወንዜ ልጅ ዘመን ያላበላሸሽ ORGINAL ጎጃሜ ኑሪልኝ
የልጅቱ ድምፅ 100% perfect ቃል የለኝም ለማመስገን የሙዚቃ መሳሪያው ትንሽ ይረብሻል በድንብ አልተዘጋጀበትም የልጁን የቀደመ ብቃት ለሚያቅ ስለሁሉም ክበሩልን ከልብ እናመስግናለን 🙏🙏🙏
ቆንጆ አቀራረብ ጓዜን ጨርቄን ሳንል ጎጃም አድርሰሽ ስለመለስሽን በጣም እናመሰግናለኅ ።
እኔስ ብትይ😥
በጣሞ ደስይላል አቀናባሪውን ማመሥገን እፈልጋለሁ ከቻልክ ሙሉ አልበም እንድሰራ አግዝልን
የሚስረቀረቅ ውብ ድምፅ ሶሪትዬ በራሰሽዘፈን ለመገናኛት ያብቃን♥♥♥
የኔ ቆንጆ እህት ሰላም ለአንቺ ይሁን በጣም ድምጽሽ ያምራል ደስ ሲል በእውነት በቅርብ ጥሩ ሙዚቃ እንደምንሰማ ተስፋ እናረጋለን የኔ መልካም እህት በጣም ጎበዝ ነሽ ያማረ እና የተዋበ ድምጽ አለሽ
በጣም ደስ ይሚል ድምፀ ነዉ ያለሽ በርች እህታችን❤❤❤❤
የኔ ጀግና አቤት ድምፅ በርች ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💚💛♥️
ሰፈራችንን በዚህ በሚያምር ድምፅሽ ስላስታወስሽን እናመሰግናለን
በትልቁ እንጠብቅሻለን ❤
thanks so much
እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ተዘፈን አልፈው ዘማሬ ሁነሽ ፈጣሬሽን ለማመሥገን ያብቅሽ
የኔ ቆንጆ ድምጽሽ እንዴት ያምራል
አቀናባሪውም ዋዉ ነክ በርታ
በርች የኔቆንጆ መዳኒት የታሪክ ወርቅ ነህ ቆንጆ
እኔ ደም በጣም ነው የኩራሁብሽ የምውደውን ዘፍን ስለ ዘፍንሽ እሸ
የምር ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲሥት ስወድሽ!!!!
ይህ መረዋው ድምፅሽ ብዙ ትዝታን ይቀሰቅሳል ቀጥይበት አማራ በሁሉም እግዚአብሔር ያደለው ህዝብ ነው ድል ላማራ ድል ለፋኖ
የሴት ጀግና በራሷ ውበት የምትተማመን 🚙✅✅ ሸልሚለሁ ❤❤
ዋው ደጋግሜ በመስማት የአገሬ ናፍቆት እያወጣሁበት ነው አመስግናለው እህቴ
እንዴት እንደምወድሽ አተይቂኝ አቤት ድምፅ ውፍፍፍፍ ባያልቅ ❤❤❤❤❤
አህቴ የኔ ውድ በጣም ነው ድምፅሽን የወደድኩት❤❤❤❤
እንደኔ በጣም የመሰጠው አለ እንዴ አስር ጊዜ ነው ማዳምጣት ውይ የኔ ፍቅር ስወዳት።
ውይ አንተ ልጅ የባሰ አሳመርካት በጣም ቆንጆ !❤
የለለድምፅ ቆጆ ጎጀ አማራዬ💚💛❤
ይህ ዘፈን ሰሰማው ጎጃሜ ፍቅርኛዬ በአዲሰ ያገርሽብኛል 😢 የማን ሆነክ ይሆናል💔
🤣🤣🤣
😂😂😂
አይይይአክባርየለሽም😅
አለሁ እየጠበኩሽ ነው😊
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዋው በጣም ይገርማል ድምጽ ሽ ውድ
ዋዉ ድምፅ በርችልን እህቶችን አይ አማራ ሁሉን አሟልቶ የሰጠው
መቼም የማረሳው ዘፋኝ ተሰፋዬ ወርቅዬ
thanks so much
ጥርት ያለ ድምጽ የሚነጥር ዜማ❤🎉
ድምፅሽ በጣም ያምራል!!!
ለምን ይሆን ሆድ እየባሰኝ ደጋግሚ እማዳምጠው ዋው ድምፅ❤
ዋው ምርጥ ድምፅ ነው በርች እህታችን
በነካ እጅሽ የጎደር ዝፈኝ ድምፅሽ አደኛ ነዉ
ዋው ኑሪልን ምርጥ የይቱቤ ልጅ ነሽ በርችልኝ
አደኛ ይመችሽ ውበት ከድምፅ ጋ❤❤❤❤🎉
ዉብ የአገር ልጅ ጥሩ ድምፅ አለሽ አለባበስሽም ያምራል ነገር ግን ለመዝሙር ብታደርጊዉ የበኩሌን እነግርሻለሁ
ማነው እደኔ ይሄን ዘፈን የሚወድ
ተስፋዬ ወርቅነ ሰታወስሽኝ Amazing music
ፈጣሪ ባለሽበት ሁሉ ይጠብቅሽ
የሚገርም ድምፅ ነው በርች ምርጥ የአማራ ልጅ👍
ለዛ ያለው ባህላዊ ሙዚቃ እረ ደኔ ደኔ ፡ ደኔ እረ ደኔ ደኔ ፡እረ ደኔ ደኔ ፡እረ ደኔ ደኔ በርች፡፡
ደቂቃ ይጨመርበት በጣም ያምራል ሙሉውን ላኩት
ብቻ አድሜይሥጠን ማማየ በርችልን
እውይ የኔ ማር እነ እንትና ጆሯችን ላይ ቀልደውበታል እስኪ በሲንግል ብቅ በይ ወርቅዋ አቦ አማራ እንደ ምድር አሽዋ ያብዛን ❤❤🎉
I cannot stop listening to girl voice and the good composer ❤well done
አንደኛ !!
በዚህ አንደበት ለመዘር ያብቃሽ ድንግል ማርያም ለዝማሬ ታብቃሽ
የኔዉድ በጣም ያምራል ድምፅሽ❤❤❤❤❤❤
እድሜና ጤና ይስጥሽ።።።። wawoooo
አቤት ደምፅ ደሰ ደሰትያለሺ❤❤❤❤❤❤
በርቺልን ጅግኒት ድምፀ መረዋ
አውነት ነው ይህ ድምፅ ለመዝሙር ያድርው
የኔ ጃግና ትውዳጅ ኑሪልኝ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰
This is very nice work.
ድንቅ ተሰጥኦ ❤❤❤ አማራየ ድል ለወገኔ ይሁን
ይመችሽ ሺ አመት ቆይልን
You should have your own music , What a Beautiful voice ❤❤❤
Merti ❤ gojmeyaaa men laderigshe yena leyhaw ehitya
❤From Eritrea big love❤
ኡፍፍ ኩልልል ጥርትያለድምፅ❤❤❤❤❤
የሚያምር ድምፅ ነው እህቴ
ዋዉ ፅድት ያለድምፅ
Bertuln ena pray all Ethiopians for our country
for peace.
እጅግ በጣም ደስ የሚል ድምፅ!!
AMAZING VOICE and a SOOTHING Amharic Song By BEAUTIFUL ETHIOPIAN Singer, Medehanit Tamrat!! How So LOVELY 😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!!
And, CHEERS To The Producer, as Well; GREAT Job😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!!