ልጄ ከለላዬ የት ነሽ? እኔ አለሁ አልሞትኩም! Ethiopia | EthioInfo.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

КОМЕНТАРІ • 75

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 роки тому +6

    የሄርሜላ እናት እድለኛ ነሽ ጎበዝ አስተዋይ ልጅ አለችሽ መገናኘታችሁ አይቀርም አታልቅሺ በጣም ጠንካራ ነሽ ደብተሯን ሳይ አልቻልኩም ማየት በጣም ነው የማደንቅሽ ጎበዝ እናት አመስጋኝ ነሽ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ በርቺ ቆንጂዪ ልጆች አሉሽ ተመስጌን መልካም ጊዜ ይሁንልሽ ቀሪው ህይወትሽ

  • @getealamdew1632
    @getealamdew1632 2 роки тому +6

    የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ እንባሸን ያብስ ከልጆሸ ጋር ያገናኝሸ አይዞሸ ለሁሉም ቀን አለው እግዚአብሔር ይርዳሸ 🙏🙏💯

  • @mimiasefa4452
    @mimiasefa4452 2 роки тому +5

    😭😭😭😭😭😭😭😭 ኡፋ እመብርሃን የውስጥሽን ሀዘን ትይልሽ አይ ሰው መሆን ፈተናው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር እንባሽን ይጥረግልሽ 😭

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 роки тому +9

    የእኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ከልጅሽ ያገናኝሽ🙏 ስንት ነገር ነው ሰው የቻለው😢😍🙏 ውዶቼ ኑ ቤቴን ላሳያቹ ፎቶዬን ተጭነው ይከተሉኝ😘🙏

  • @Naniya254
    @Naniya254 2 роки тому +3

    ልጆቿ ደግሞ ማማራቸው በጌታ ፈጣሪ ይረዳሻል ታገኛቸዋለሽ በተለይ ትልቋ የማስታወስ ችሎታ ካላት ቀላል ነው

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 роки тому +6

    ፍሎሬንስ እኛም ወደድናት። እጅግ ጥሩ ሰዉ ነች። ኢትዮጵያ ጭምር ዉለታዋን ትክፈል። በእዉነት ለመግለጽ እስኪደንቀኝ ድረስ።

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +4

    አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ከልጆችሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉን ያደርጋል እግዚአብሔር አምላክ

  • @egeziabhireregnanewethiopi2027
    @egeziabhireregnanewethiopi2027 2 роки тому +7

    ፀልይ አይዞሽ አንድ ቀን ተገናኛላቸሁ እግዚአብሔር ይረዳሻል

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 роки тому +2

    አይዞሽ። ሁሉም ለመልካም እንደሆነ ማን ያቃል❤? አንች ደግሞ ሰዉ ከሚጠቢቀዉ በላይ አስተዋይ ነሽ። በሰአቱ በግልጽ አሰራስሽን ማስተዋወቅሽ በጊዜ በቂ ግንዛቤ እንዲኖርሽ አድርጎሻል። ደስ ይበልሽ።❤

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 2 роки тому +2

    እህቴ ጎበዝ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጆችሽንም ታገኛቸዋለሽ እመቤቴ ትርዳሽ

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 2 роки тому +10

    This how a real mother that is suffering from missing her children looks like, genuine cause for giving up her children for adoption not all those lazy irresponsible mothers who sell them for a coin. I honestly wish that you get to meet both of your daughters some day.

  • @woitay2011
    @woitay2011 2 роки тому +3

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰሽ ፈጣሪ የልጆችሽንም ጉዳይ ለእሱ ስጭዉ ይሳካል።።

  • @semiraabajebel7573
    @semiraabajebel7573 2 роки тому +3

    አላህ ከልጆችሽ ያገናኝሽ አይዞሽ አላህ ይርዳሽ አብሽር እህቴ አብሽር

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 роки тому +2

    ተታልቅሽ። በርቾ። ልጆችሽን ስታገኝ ሀዘንተኛ ሆነሽ እንዳያገኙሽ እባክሽ እባክሽ።

  • @bmm72
    @bmm72 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ የኔ እናት በሠላም ጠብቆ ያገናኝሽ

  • @mekdeswoldeyes940
    @mekdeswoldeyes940 2 роки тому +2

    አይዞሽ ስንዱ ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @nefisa70
    @nefisa70 2 роки тому +1

    አላህ ያገናኛኛቹህ የደሥታ ያብቃሽ ያረብ የተቸገረ ሁሉ ነፃ አውጣው

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 роки тому +2

    ጎበዝ ጠንካራ ነሽ💐 አደንቅሻለሁ።

  • @binchb5694
    @binchb5694 Рік тому

    ልደታ ማርያም እንባሽ ታብስልሽ ለይነስጋ ያብቃሽ ፈጣሪ

  • @nefisa70
    @nefisa70 2 роки тому +2

    14አመት ደብተር አሥቀምጣለች ዋው

  • @derejeregassa
    @derejeregassa 2 роки тому +6

    Heart-breaking history. May God help her get her children!!

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 роки тому +3

    እየሱስ ክርስቶስ ስለእኛ ደሙን ባያፈስልን ኖሮ ምን አይነት ህይወት ሊኖረን ይሆን ነበር ማለት ነዉ???

  • @alem1228
    @alem1228 2 роки тому +1

    አይዞሽ የኔ እህት አንዲት ጥሩ እናት ለልጆቹአ ደህንነት ማድረግ ያለባትን ነው ያደረግሽው:ልጆችሽንም ታገኛለሽ አይዞሽ😭😭😭

  • @asfawsalehu3141
    @asfawsalehu3141 Рік тому

    አይዞሽ አታልቅሽ ልጅሽ በቅርብ ታገኛታለሽ በቅርብ ተገናኝታችህ ደስታሽን ለመስማት ያብቃን

  • @user-lx9qs2eh3r
    @user-lx9qs2eh3r 2 роки тому +1

    ልጆቹ ሲያምሩ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 роки тому +2

    መልካም የተስፋ ቃል ሰጠሀት።

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 роки тому +2

    እህቴ አይዞሽ እመቤቴ ከነልጇ መዳኒያለም ከነናቱ ከልጆችሽጋ ያገናኙሽ ጠካራሁኝ አይዞሽ ሆድሽ አይባባ አይ ወላድ የናት መከራ ብዙ ነው የወለደ ያቀዋል የልጅን ነገር

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 2 роки тому

    አይዞሸ ያገኝልሻል ኤልያሥ መሰመ ተባረኩ

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 2 роки тому

    የ መዲና አናት ኣለች የምትገርም ጎበዝ ሴት።ኣይዞሽ የኔ አህት አግዚኣብሄር ኣለልሽ

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 2 роки тому

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ ተስፋ አለኝ እንደምትገናኙ 21 አመት ትልቅ ልጅ ነሽ ፈረንሳ ያላችሁ በመቤቴ ተባበርዋት🙏🏽

  • @tktk2709
    @tktk2709 2 роки тому +1

    Yene konjo destashen yeseman.i like this journalist 👍

  • @yalem2598
    @yalem2598 2 роки тому

    የኔ እናት አይዞሽ ትገናኛለሽ ፈጣሪ አለ ዋናው በህይወት መኖራቸው ነው

  • @almazabreham2776
    @almazabreham2776 2 роки тому

    አይዞሽ እግዚአብሄር ያገናኝሽ እናት ፀበል ሂጂ ሀይማኖትሽም ባይሆን እምነቱ አንድ አምላክ ነው ፀበል ብትሄጂ ትድኛለሽ

  • @ayshaaysha2554
    @ayshaaysha2554 2 роки тому +1

    Ayzosh😢😢😢

  • @user-fz3mn2fl6n
    @user-fz3mn2fl6n 2 роки тому

    እርግጠኛ ነኝ ትገናኛላችሁ ።

  • @user-ou1wc9xj8p
    @user-ou1wc9xj8p 2 роки тому +4

    ኣንቺስ በበሽታሽ ተገደሽ ነው ለልጅ ተቸግረን ብለው ኣሳልፈው ለፈረንጅ የሚስጡ ግን😔ጸጸቱ ከባድ ነው

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 роки тому

      በጣም ሠርቶ መለወጥ እየቻሉ የሚሠጡ እናቴ አላህ መጨረሻዋ ያሣምርልኝ ሥንት ለፋታ እንዳሣገችን አባታችን ታሞ እንጨት ለቅማ ሽጣ ዝናብና ፀሀይ ተፈራርቆባት ኡፍፍፍ እድሜሽን ያርዝመው እማዬ የኔ ዘመድ ልውሠድ ሢል በጥርሴ አጠልጥያት ነው የምዞረው አይኔ ሒዮቴ እሥካለሁ ድረሥ ትል ነበር

  • @mulughetamesfin8173
    @mulughetamesfin8173 2 роки тому

    Be. Strong. Sister God bless you

  • @emebetbayu6861
    @emebetbayu6861 2 роки тому

    ጌታሆይ ቃላት አጣሁ ምን ልበልህ አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ አይዞሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @anwarmohamed4656
    @anwarmohamed4656 2 роки тому

    መበርታት መጠንከር ፀሎት ማድረግ ።

  • @user-hs7mi4ib5r
    @user-hs7mi4ib5r 2 роки тому

    ኡፍ አላህ ያገናኝሺ ከልጆችሺ ጋር😭😭😭😭

  • @anwarmohamed4656
    @anwarmohamed4656 2 роки тому

    ማንኛውም ሰው ቤተሰቡን መስማትና ማየት አለበት ቤተሰብ ይበልጣል ።

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 2 роки тому

    ayzoshi mama egzabhair talke nw hulum selam yehonal dagim abrashi tehogaleshi

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @kkgeda3728
    @kkgeda3728 2 роки тому

    Egzabihar yrdash 😭

  • @niniolatino6663
    @niniolatino6663 2 роки тому

    Yen konjo ayzon be strong 😢😢😢😢😢

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 роки тому

    😔😔😔😭😭😭😭😭 ላለማልቀስ ታግየ ነበር። ግን አሸነፍሽኝ😔😔😔

  • @sweetfamily5514
    @sweetfamily5514 2 роки тому

    አይዞሽ እግዚኣብሄር መልካም ነው ኣታልቅሺ እንዳትጎጂ በርቺ
    ውዶች ፍቶዬን ነቅታችው ደምሩኝ

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 роки тому

    Ayzosh Egziabeher lzih Ybkash Ahnem Keljesh Ygenagshal

  • @maryamabdullah5795
    @maryamabdullah5795 2 роки тому

    Oh my dear

  • @maryamabdullah5795
    @maryamabdullah5795 2 роки тому +1

    😭😭😭

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj 2 роки тому +4

    ውዶቼ መሲ ነኝ አዲስ ቻናል ከፍቻለሁ
    ከጎኔ ሆናቹ አበረታቱኝ

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 2 роки тому

    Ayzosh Ehte adrasha sLalesh taggenachwalesh atalkshi

  • @mkalabe7741
    @mkalabe7741 2 роки тому

    Ayzoshe berche e/r dege amlake new lejocheshen tagnaleshe e/r cherso yemareshe berche 🙏🙏🙏👏✝️💚💛❤

  • @user-mj2rc3zy6p
    @user-mj2rc3zy6p 2 роки тому +1

    Betam yemegermign ethiopana ertria ketarku gemero enatochachn sentun hemem ena sekaye yezewut endenoru terdechalhu ahunem mariam tederselachuh

  • @israelasfau1919
    @israelasfau1919 2 роки тому

    በጣሞ የሞትገርሜ። ጨው። ሲት። እግዚአብሒር እንባሽን ያብስልሽ አንደበተ እርቱ

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 2 роки тому

    ❤AIZWEHE 🙏🏻 FETARE KANEHE GAE IUENE ☝️ 👏🏻DESETAHENE LEMESEMATE ❤MEIWETE NEWE🕊💚💛❤🕊🤗

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 роки тому

    Ayzosh lbgo new.Jegna nesh gobez

  • @hannatesfuy8614
    @hannatesfuy8614 2 роки тому

    😭😭😭😭😭

  • @gebreyesuselsa6998
    @gebreyesuselsa6998 2 роки тому

    😭😭😭😭🙏

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 2 роки тому

    Eg/her yiradashalle

  • @halimehalime9141
    @halimehalime9141 2 роки тому

    😭😭😭😭ህምምሽህምሜንው😭😭😭😭

  • @mikibehayluui9156
    @mikibehayluui9156 2 роки тому +1

    አየዙሽ

  • @neimasani5818
    @neimasani5818 2 роки тому

    Ay eski ensemawena enalqes

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 2 роки тому

    Madina badanbe sitadige ka Herimela gare yiganangalu aticanake enkohaan Herimelan agaengashaat ahunimme mexenkake yelabish ya Herimelan asadagen badanbe yazeyaat

  • @mamadardan6119
    @mamadardan6119 Рік тому

    4162

  • @likimuwamekonnen4291
    @likimuwamekonnen4291 2 роки тому

    Egr yrdash gobez enat nesh

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 2 роки тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @niemaansuar2561
    @niemaansuar2561 2 роки тому

    😪😪😪😪😪😪ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @Naniya254
    @Naniya254 2 роки тому +5

    ልጆቿ ደግሞ ማማራቸው በጌታ ፈጣሪ ይረዳሻል ታገኛቸዋለሽ በተለይ ትልቋ የማስታወስ ችሎታ ካላት ቀላል ነው