In the big state NY city, u spent 1800$$ for a full condo with a swimming pool and Jacuzzi including a parking lot. 1200$$ is excessively expensive🔥🔥🔥. The cost don’t even deserve for 110 kare meter mini house
When I was in Addis for 2month i was paying $1000 dollar more per month and no freedom at all its good to know this rental apartment information thank you good job ❤️
In all fairness, this sounds very much preferable than staying at the hotels aside the amenities available there. I spent 52,000 birr for 14 days I stayed at one of the well ranked hotels in the city recently. Definitely, will consider the apartment option in my upcoming trip to Addis soon. Thank you for dedicating your time to share such options.
The second apartment can not be a guest house because a guest doesn't have time to furnish the house.The price is ok for those who is a gust.Dear friend when you have time please show us fully furnished guest houses which is located the center of the city.I appreciate your hard work.
@Nuro Besheger Let me breakdown to ting for you 1 , I really like your vlog really do keep the good work 2 , I just couldn’t understand the struggle the people they put themselves through to be able to drop a few English phrases in their conversations why ? That includes you . Some of the phrases which make my day are ,1) “የዋጋ ቅናሽ እና ዲስካውንት እናረጋለን” ከአካራይዋ 2 ) በደንብ በቆዩ ቁጥር ዲስካውንቱ እየጨመረ ይሔዳል ማለት ነው? “ ኑሮ በሸገር። What kind of language is that can somebody help me ????
Wey nuro! Someone needs to control the rent prices in Addis Ababa. Betam yasazenal. And, it is not fair to put prices in USD - when you have your own currency.
You right she is very modesty and polite person! I was born and raised in Addis Ababa now I live in USA . That’s the reason why l watch her videos ❤️I believe that modest women are the most attractive women’s because they’re the most natural looking.l found Saron as modesty women on all her videos! Stay natural Saron ❤️
sile betoch yemisera youtuber betam des yilegnal beteley be ethiopi ...kezih befit yeserashiw betam arif naw ye gift real estate ..Ena ebakish egna diaspora yemitekim bitazegej des yilegnal ...
Luxury Sucker Master bedroom Well furnished Normal bedroom Size Open kitchen Guesthouse Customer View Clean , Wow , wow people are becoming so cleaver in English in Addis well done 👍🏾
@@gomegu3557 really ? And you think you know better ? Good for you if that can make you feel better about yourself , am good don’t need to google anything there are a bunch of Ethiopian vlogers whom I can learn English language from.
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የአፓርትመንት ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎ ሜሮን ገስት ሃውስ 0991317094 / 0911715525 (ቀበና ቤለር ሜዳ ጎን)
☎ ታየ ሙለታ ህንፃ 0976210621 (ካዛንችስ ፈንድቃ ጀርባ)
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
ሌላም ፈርኒሽ የሆኑ ገስት ሀውስና ቅናሽ ያላቸው ሆቴሎች ብሰሪልን በጣም ደስ ይለናል ቅናሽ የሆኑትን ገስት ሀውስና ሆቴል ለ1 ና ለ2 ወር PLEASE ስሪልን
Ahun ahun emitakerbiyachew negerochi hulum keftegna nachaw nuro eyechemere bihonm kemitakerbiyachew zikitegna wagawochi belay yemikensu aluna enesun bitasayn des ylenal beterefe sewu sheger lay kezi emikenis neger yelem bilo endiyasb ena negerochin endifera yadergewal hasab new
Without washing machine😢 how🙄
@@famisha8283 በቅርብ እንሰራለን
@@NurobeSheger Thank you sister entebkalen ye ahunu betam tewedede
In the big state NY city, u spent 1800$$ for a full condo with a swimming pool and Jacuzzi including a parking lot. 1200$$ is excessively expensive🔥🔥🔥. The cost don’t even deserve for 110 kare meter mini house
😂😂
Well said 👏🙏
On top of that you are expected to cover your own amenities.!! unbelievable!!
Yes , I agree with you even in Europe we don’t pay like this 😮 what is going on in Addis !!!
ጥሩ ነው ግን ጥቃቅን ነገሮችን ለምሳሌ ሻወር ጋ ሲሚንቶ ለጥፋችው ሳትቀቡት የተንጋደደ ሶኬት ሌሎችንም አስተካክላችው ብታስተዋዉቁት::
🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይዞሽ ገለቴ ላግጀሪ ስትሉ ሰማሁ ልበል
🤣🤣🤣✅
እንዴ በጣም ዉድ ነው ምንድነው ለሰዉ ማሰብ የለም ሁሉም በቃ በጭር መክበር ነው የሚፈልጉት ለማንኛዉም ሳሮንዬ እናመሰግናለን ለኢንፎርሜሽን🙏
ኧረ ሀገሬ በጣም ነዉ ምትቀልዱት ዋጋ ላይ 😂😂😂😂
70,000 Birr 😂😂 20 ና 30 አንሶት ነዉ 😂😂 1200 dollars ያልከዉስ ለኢትዬ አፓርትመንት 😅😅 እዚ እኮ 1000 ያልሞላ dollar ነዉ 😂😂 what's going on my people 😂😂 oh no 😮
እውነት ነው ለዚህ ለደከመ ቤት በቂው ነው
And the fact they think this is luxury. It’s hilarious. It’s shouldn’t have cost more than 25,000
@@genettesgaye8782 exactly! Poorly made and cheap furniture
መልካም ነው ግን ዋጋው ግራ አጋባኝ አ.አ ነው ወይስ New York City 🌆 Bir Dollar 💲 🤔🤔ብቻ ለኛ ለንዋሪዎች ሰርተን ለምናመጣው ተወደደ ማስተዋወቃችሁ ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥሉ 👍🏽
I know 😅
የሌለ እኮ ነው ኪሪይ አሜሪካ ውስጥ ቤት አስመሰለው ቂቂቂ ይቀልዳሉ እኔ በወር ላከራይ 80000 ብር መክፈል ከቻልኩ አንደኛውን ቤቱን ገዛለው ቂቂቂ እሞታለው 😂 3-4 አመት ክፍያ ምን የመሰለ ቤት ይገዛልሀል
በጣም ይገርማል ብር ዘረፋ ይመስላል !!
What? Where in New York City are you talking about? In NYC you'll be lucky to find a shit hole 15sqm apartment for $2000 dollars. Cut this crap
ይገርማል እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ እኔ ተማሪ በነበርኩበት ግዜ TMS high Schoo ስማር 6 killo 22 years ago Bole አካባቢ 99 ,000 birr ነበር አጥር ግቢ ያለው ቤት
😂😂😂😂😂
እንደው ምድሪታን እግዚአብሔር ያስ ባት በጣም ውድ ነው አቤት ህዝቡ ኑሮው ሊደፋው ነው
በጣም ይገርማል ስለ ክራይ ሳስበው የነበረ ደስ ይላል ግን ዋጋው ውይይ አይቀመስም
በጣም ደስ ይላል ለእረፍት ስንመጣ እንከራያለን መረጃው ጥሩ ነው እናመሰግናለን 🎉
የኖሮ ልዬነት ደሃ ቤቶ ይፈርሳል ባለግዜወች አንድ ቤት 80000ሺ ብር እያከራዬ የደሃ ቤት ያስፈርሳሎ
Manew bale geze balabetochu eko Amhara, Tigre, Gurage, Oromo, Silte etc.
Nachew tada hulum bale geze newu malet newu bante logic ene ante behon be mechelewu meten lefeche endenesu ena kenesu belay lemehon eteralehu. Mekeneyatum enesum endene sewu Nachew ena.
@@asefnak4764 ሂዲ ጅል የሆንክ ነገር።
ባለጊዜ አራጆቹ ፍጥጥ ብለው በዘረኝነት አገሪቷ ላይ እየፈነጩ አትስሙ አትዩ ነው?
ደነዝ
እና የሆነ ሰዉ ቤት ፈረሰ እና ሀብታም መኖር አይችልም ? እዚህ ሀገር ግን ለደሀ ብቻ የተፈቀደ እሳመሰላችሁት ነዉ ....የማንም ቤት በመፍረሱ ያሳዝናል....ግን አንድ ሰዉ አንተ ተጋድመህ እሱ ሳይተኛ ያገኘዉን ሀብት እንዳንተ አንተን መስሎ መኖር ግዴታ አይደለም እሽ ደሀዉ
@@dondada3220 Sedebuma yenante newu
@@ben.05 zeme atelachewum yekebetateralu benesu selete hulum serko newu yametaw
በጣም ጎበዝ ነሽ ሳሪዬ በጣም ብዙ ጠቃሚ እና ተፈላጊ ነገር ነውምታሳስተላልፍልን ግን እባክሽ የሙስልሚ ሴት አልባሳት እንፈልጋለን ብታሳይን በፈጠረሽ ፀዴ እና ፋሽን የሆኑ የሙስሊም አልባሳት ሱቅ ዋጋ ንገሪን
When I was in Addis for 2month i was paying $1000 dollar more per month and no freedom at all its good to know this rental apartment information thank you good job ❤️
1500 ዶላር በጣም ዉድ ነዉ ከአሜሪካ እና አዉሮፓ በለጠ ምነዉ እኔ ያለሁት ዉጭ ነዉ ግን ኪራዩ 1300ዶላር ነዉ ምከፍል
የሚገርም እኮ ነው?
እና 130 shiber new eko eyekefelk yalehuw wondem
በጣም ይገርማል እሱም በዶላር 🤔
1500$ for 6 month 😮, if we add some money , We can even by a condominium and rent it .
እኮ ኧረ ውጭ ተመጣጣኝ ነው የኔ $1200 ነው እና ብታይ በጣም ገራሚ በእውነት በተለይ አዲስ አበባ ደሀው ያሳዝነኛል
In all fairness, this sounds very much preferable than staying at the hotels aside the amenities available there.
I spent 52,000 birr for 14 days I stayed at one of the well ranked hotels in the city recently.
Definitely, will consider the apartment option in my upcoming trip to Addis soon.
Thank you for dedicating your time to share such options.
the guy was asking for 1200 paid 3-6 month in advnace. I didnt think it was a fair price.
በጣም ስትከራዩ ተጠንቀቁ ሜሮን ገስት ሐውስ ሄጄ ለሁለት ወር ተስማምንተን በውር 80 ሺብር ቀብድ 10 ብር ከፍዬ ጎደኛዬ ሌላ አማራጭ አግኝቶ ሀሳቡን ሲቀይር ለመግባት 25 ቀን ሲቀረው ደውዬ ሀሳባችንን ቀይረናል አልኳት 10 ሺብሩ አይመለስም አለችን ቢያንስ የተወሰነውን መልሱልኝ ብንላቸውም የሌብነት ያህል ነው ንግግሯ እንዲህ እያደረጉ ህዝቡን ያስለቅሱታል ብሩንም አልመለሱልንም እባካችሁ ተጠንቀቁ በይበልጥ ዲያስፖራዎች
ሳሮንዬ በረከታችን ነሽበቃ መልካም መልካም ስራ ድርገሻል አመሰግናለሁ ጥያቄያችንን ሰለመለስሽልን በጣም በጣም አመሰግናለው ፠thank you so muchyou are our blessing we love you
የኢትዬጵያ ገስት ሀውስ ብረሮና መብራቱ ችግር ነው ጄነሬተር አለ ብለው አያበሩትም ሌላው ነገር አሪፍ ነው ጥሩ የስላም ጊዜ አሳልፌበታለው❤❤❤
The second apartment can not be a guest house because a guest doesn't have time to furnish the house.The price is ok for those who is a gust.Dear friend when you have time please show us fully furnished guest houses which is located the center of the city.I appreciate your hard work.
በጣም ጥሩ ነው ፕሮግራሙ በርቺ እህቴ 👍 እኔን የገረመኝ ለነዚህ ቤቶች የሰጡት ዋጋ በጣም ውድ ነው አዲስ ውስጥ የዋጋ ቁጥጥር የለም ማለት ነው?? ሰዉ እንዴት ነው የሚኖረው በዚህ ዋጋ 😮 በጣም ዋጋው ያሳፍራል !! ሰዉ በአንድ ግዜ ሀብታም መሆን ይፈልጋል እግዚአብሔር ምድራችንን ያስብ ሆሆሆ ሆቴሎች ቤት ዋጋ ይገርማል !!!
ሣሮንዬ ቆንጆ የረመዳን ሥራ እየደከመኝ ነው ያየሁት በርቺ ቆንጆ
ሁለተኛው ሰው ግን ጥያቄው የገባው አልመሰለኝም። ገስት ሀውስ ከሆነ የወጥ ቤት እቃወችን ጨምሮ የቤት እቃ በሙሉ ተሟሎቶ ነው የሚከራየው። ያ ካልሆነ ከውጭ ሀገር ለእረፍት የሚመጡ ሰወች የቤት እቃ ጭነው ሊመጡ ነው? ሰውየው ጥያቄው አልገባውም ።
😂 yanem tiyaq yahen neber
ለመሆኑ Luxury የምትሉት ምኑ ነውየቅንጦት የሆነው ቁምሳጥን እንኳን የለለው እየደጋገምሽ የቅንጦት የምትይው ድንቄም Luxury ሲባል ሰምታችሁ ደግሞ የዋጋው መወደድ ሲሉ ሰምታ.........
they don't know what luxury means😂
To be honest በጣም በጣም ውድ OMG….እኔ እቃውን ቀርቶብኝ ቤቱን ብቻ ብከራይ እመርጣለሁ....ሶፋው ቲቪው ቢቀርብኝ...
ሚስኪኑ ሕዝብ የሚበላው የለውም:: እድሜ ለእናንተ ከየት እንደመጣችው ሳይታወቅ በሕዝብ ሐብት ታላግጣላችው::በአንድ ደሃ የደሃ መጨረሻ በሆነች ሐገር ይህ ሁሉ ዘራፊ ከየት ጉድጓድ ውስጥ ወጥቶ ነው ባለቤት ና አከራይ የሆነው!? ይህ ነው የእኔ ጥያቄ:: የሐብቱ ምንጭ መታወቅ አለበት::ካልሆነ የወንበዴ ና ዘራፊ መደብር አዲስ አበባ አደጋ ውስጥ ናት:: በሰው ሐገር ከሰው በታች ሆነን ያመጣነውን ገንዘብ ለማንም ዘራፊ አንበትንም ሞኝ ይበትን::እኔ ወደ ሐገር ቤት ስመጣ ምናልባት ለጉዳይ አዲስ አበባ መምጣት ከፈለኩ ባለ 500 ብር ቤት ውስጥ ነው የማድረው:: ሞኝ አይደለሁም:: ደም ተፍቼ ያመጣሁትን ገንዘብ ለማንም ማጅራት መቺ!? አላበድኩም!::
Where is New York city or Miami I don't understand when you build this apartment did you pay western minimum payments for workers
ሳሮንዬ ፣ ሁለተኛው አስጎብኚ ዘና የሚያደርግ ነው 😂😂 አንዳንዱ
ነገር ምንም አልገባኝም ግን yes yes ፣ ብያለሁ 😂😂
ለረፍት ለሚመጡ ከውጪ ጥሩ ነው ኢትዮጲያ ውስጥ ለሚኖሩት ግን ይከብዳቸዋል
Im concerned about security its much cheaper than hotels but atleast you know ghe security is guaranteed
Hi meron, thanks, but we looking different arias, to see guest houses, and keep up a wonderful job ❤
Correction:
Saron
ስታስተዋውቂ 'ሽንት ቤት' በማለት ፋንታ 'መታጠብያ ቤት' ለማለት ሞክሪ።
😲😳🙄 እግዚኦ
የሴትዋ 80ሺ ሲደንቀኝ ወንዱ 1200$ ለዛውም መብራት እና ውሃ እየከፈልኹኝ ሆ።
Thank you for sharing this alternative.
I like your content. I think this can grow into something big... keep it up!
ethiopia wist be dollar megebeyayet tejemere ende?
በጣም ዉድ ነዉ ዱባይ ይሻላል
ምድነዉ ግን እዲት ነዉ ሰዉ የሚኖርዉ
የሀገሪ ሰዉ አላህ ይሆነችሁ ይሁንን
Thank you dear
ሁለተኛው አፓርትመት እቃው ከኛ ነው ማለት ነው?
ሌላው ደግሞ ልብስ ለማሳጠብ በወር 1000 ሲባል ለአንድ ሰው ነው ወይስ ለስንት ሰው ልብስ ነው?
እውይ ኒዎርክ እረ ኒወርክም እንደዚህ አይሆንም
እረ በፈጠራችሁ በትዝዝን እንኑር እንዴ ብሩ በጣም ውድ ነው ድሀ እማይኖርባት ሀገር 😢 ልታረጉት ነው 😢
ካለሺ ሁሉም አለ ከለለሺ ማፊ😂😂😂😜😜👈🏼
Is the price for sell? Hope you gonna get buyers soon bc it’s fare price.
Thanks Saronye
erhee benatachu negrugee 80 sh be were newe?metlwe algbagem
ሁለተኛው ገስታዋስንኩዋ ምንም አልገባኝም ይለፈን ሙሉ እቃ የለው ምን የለው በዛላይ ውድ
@Nuro Besheger
Let me breakdown to ting for you 1 , I really like your vlog really do keep the good work 2 , I just couldn’t understand the struggle the people they put themselves through to be able to drop a few English phrases in their conversations why ? That includes you . Some of the phrases which make my day are ,1) “የዋጋ ቅናሽ እና ዲስካውንት እናረጋለን” ከአካራይዋ
2 ) በደንብ በቆዩ ቁጥር ዲስካውንቱ እየጨመረ ይሔዳል ማለት ነው? “ ኑሮ በሸገር።
What kind of language is that can somebody help me ????
😂😂😂😂
And you to❌ two✔ ting❌ things✔
@@gomegu3557 oh you forget “h” አይ ጉመጉ እስቲ ይጎምጎሙ oh du er døm skide kan du også prøve lige ret det her sætninger idiot ? ካረሙ አይቀር ይሔንንም ያርሙልኝ እስቲ ጎመጉ
በጣም ውድ ነው ለምን ቤት ኣልገዛም ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂
😅😅😅
rent price how much - - per day - per month - what inclouded )
ተመጣጣኝ ነው ዋጋውን ቤቱ እቃውም በጣም ያምራል ። ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን 😊
@@nigusekoricho6838 ደደብ
@@nigusekoricho6838 ሙስሊም ፆመኛ ነኝ ላንተ መጥፎ ምላሽ አልሰጥህም ግን ስድብ ተሳዳቢን ብቻ ነው የሚጎዳው 😀😊
😮
@@alemnehdinknesh3322 አህያ ይብዳሽ አንቺ ቂንጥራም ቦሃቃ
@@Jungkook-world97 ቂጥሽን አህያ ይብዳው ገልቱ ቂንጥራም በመበዳት የተላሽ
Wey nuro! Someone needs to control the rent prices in Addis Ababa. Betam yasazenal. And, it is not fair to put prices in USD - when you have your own currency.
Ethiopia Higawi birr eyalat be dollar meteyq agabab aydelem yemejemriaw yishalal eske eqaw less price naw.
እባክሽ 22 አካባቢ ጠይቂልኝ 2 መኝታ ቤት
Beautiful Saron as always❤ l love the way you dressed it’s so modesty ❤
እንዴ she is ጨዋ እኮ!
You right she is very modesty and polite person! I was born and raised in Addis Ababa now I live in USA . That’s the reason why l watch her videos ❤️I believe that modest women are the most attractive women’s because they’re the most natural looking.l found Saron as modesty women on all her videos! Stay natural Saron ❤️
Hi i wish ( wright arabic translate )
ቆይ እኔን የገረመኝ እኔ እዚህ ምን ሰራለዉ😢😢😢 የማይመለከተኝን እኝኝኝኝ ብዬ ማየቴ አናደደደኝኝኝኝ🤣🤣🤣🤣
sile betoch yemisera youtuber betam des yilegnal beteley be ethiopi ...kezih befit yeserashiw betam arif naw ye gift real estate ..Ena ebakish egna diaspora yemitekim bitazegej des yilegnal ...
ጌቱ የ አቶ ታዬ ጥበቃ ጎብዝ ነው 😂😂
🤣
abayen yalaye mineche yadenqal lezeh bet 3 bir yibezabetal
This is amazing hoouse
ገንዘቡ ከየት ነው የሚመጣው?
ጥይቄህ ጥሩ ነው!!
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር ሊኮራይ አይደለም በ አኮባቢውም አይልፍም።
ይሄን ቤት የሚከራይ የ ገዘብን ጥቅም የማያውቅ ማሞ ቂሎ ዲያስፖራ ነው።
ምናልባት በስራ ጉዳይ የመጡ ፈረጆች በ መስራያቤት እንጂ ፈረጂም ቢሆን ከ ኪሱ አውጥቶ አይከፍልም!!!
ገንዘብ ከየት ይመጣል ያልከው የ ለለወ ደሃ ዲያስፖራ ለጉራkkkkkkk
70,00 እኔ በዝ ወጋ ቤት ልገዘ እይስብኩ ነው 😂
😂😂😂😂
😳🤣እኔም
@@ኢትዮጵያየእኝናት😁
አሁን ትንሽ ጨመረ እጂ ቤት ያስገዛል ክራዩ
ምግብም ከእነሱ ነው እንዴ😮
Including Food and Laundry?
😅
Wow mikeray sew ale gin bezi waga hoo
Very expensive the richest people living this house.no cheapest in Ethiopian.sergute California.
የሰርግ ኪራይ ሆቴል ዋጋ ጠይቂልን
Luxury
Sucker
Master bedroom
Well furnished
Normal bedroom
Size
Open kitchen
Guesthouse
Customer
View
Clean ,
Wow , wow people are becoming so cleaver in English in Addis well done 👍🏾
🤣🤣🤣🤣🤣
Serk please use google for your spelling cleaver ❌ clever✔
@@gomegu3557 really ? And you think you know better ? Good for you if that can make you feel better about yourself , am good don’t need to google anything there are a bunch of Ethiopian vlogers whom I can learn English language from.
You living under a rock.
80 she le amete newe?
the luxury bedroom has no closet where am I suppose to keep my clothes????? Luxury???
thanks
ወይ ጉድ በላ ግዜዊች 80ሺ እኛ ሃገር መሬት ይገዘል
@14:28 the guy mentioned kitchen sink as bathroom shower lol. Take Muleta change him to some one who is A REAl realtor. This is joke
ሃሃሃ አሜሪካ እየኖርን እዬ የምትሉት ብር አይከፈለንም አይ ሀገሬ ትቀልዳላቹሁ
😅😅😅80 sh ፈጣሪ ሆይ 😢
70.000sh😁😁😁 quxr maxirt xaftobchun no maslnyi
ene yemkeflew 3meghnta yalew kfl 700 eyekefelku ethio 1200 yasafral europa eyetekemetn rkash new yemnkeflew ere dhaw new yemiyaznew
ገስት ሃውስ አይደለምእንዴ? የ6 ወር የሚለው
The price is laughable. It is even more expensive than apartments in Europe. What is happening in the country is saddening.
ምስት ና ምግብ ከናንተ ነዉ ???እሱም ድንግል ካልሆነች አያዋጣም 😅😅😅
😂
70ሺ እንዴ እኔ ፈልጋለዉ ግን ተወደደ😮😮
ወደ ቦሌ የሚከራይ ቤት አላችሁ
ኧረ ቢቀርስ ግን የሚከራይ አለ በአላህ
on the second apartment the guy doesn't seem to know what he is talking about he said the sucker a refrigerator
ehite kemis ድሪአ asayig....teyikilig....wuchi keminigeza
80ሺ ሆሆሆ😁😁😁😁😁
1,200 እና 1,500 ዶላር በአሜሪካ የኑሮ ስታንዳርድ እንኳን በጣም ውድ ነው።
ማነው የሚከራይልህ?
ምናልባት ቀማኛ የኦሮሞ ካድሬ ካልሆነ የዚህን ያህል አቅም ያለው የለም።
በስመአብ 70,000 የኢትዮጵያ ህዝብ ገቢ ስንት ነው ገንዘብ ገንዝብ ነው እግዚኦ
ምነው እሳ እጁ ሰባስቦ ማጅራት ሊመታ ነው የፈለገ ውይስ ፈለጣ $1500 are you kidding me, haile from Chicago.😮😮😮😮😮😮👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿
በጣም ውድ ነው እስኪ በነካ እጅሽ ወደ ቤቴል አለም ባንክ መስመር ስሪልን
ገራሚ ሴት ነሽ በቃ ሃብታም ሃብታም መጫወት ሆነ ስራሽ። ጉሊት ገበያ ሄደሽ ያብዛኛው ደሃ ህዝብ የሚመለከቱ ጉዳዮችን አቅርቢ። ይሄ ፈረንጅ ፈረንጅ መጫወት Nonesense ነው።
Kezh Hulu hotel meyaz yeshalal
😅 80 ሺ ሀሀሀ
$1200 Hmm lemn be dollar? Betam wud new
Ere $1500 bilowal beza lay mebrat keras betam yaskalu bewch enkwan $1100 new le 2 bedroom minkflew
1200 USd per month is too much. should be less than 5000
🤣🤣እሺ የቤቱንስ ዋጋ ተናገራችው ለ ለጥበቃው 🤣🤣60ሽ ይውናል
60ሺ😳
70 ሽህ በጣም ውድ ነው 50 ሽህ ብሆን ትንሽ ይሽላል
እረ ስለስፒከሮች አቅርቡልኝ
ጭራሽ በዶላር 😂😂😂😂 አላለም ? ወይኔ ጉዳችን
ከስልሳ ይቆራርጣቸው አቦ እንዴ የቤት መግዣ ዋጋ ለአንድ ወር