ወይባ ገብቸ የገጠመኝ ጉድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 8

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 4 місяці тому

    አበባዬ ደናነሽልኝ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ጠፍተሻል ❤❤

    • @abebatube7421
      @abebatube7421  4 місяці тому

      መአዚዬ አለሸልኝ❤❤❤❤

  • @nardi8713
    @nardi8713 4 місяці тому

    ሰላምሽ ይብዛ አበባዬ እንኳን ደና መጣሽ የጠፋ ሰው❤❤❤ ዋው የወይባ ጢስ አሪፋ ነው ይባላል ቅቤ ናፋቆናል ላኪልን😂😂

    • @abebatube7421
      @abebatube7421  4 місяці тому

      Nardiye aleshilgni ❤❤❤❤

    • @menbiasalfa.a
      @menbiasalfa.a 4 місяці тому

      @@nardi8713 ናርዲሻዬ 😂😂አወ ትላከው አናታችን ደርቋል

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 4 місяці тому

    ሰላም አበባዬ ሰላምሽ ይባዛ
    እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ልዩ የጠፋ ሰው ❤❤❤❤
    ወይባ ጭስ ጥሩ ነው ሰውነት ያጠራል አላስፈላጊ ነገሮችንም በላብ መልክ ይወጣል
    ዋውውውው ቅቤው ከቀለጠ በሗላ መሳጅ
    በቃ ስመጣ እገባለሁ ወይባ ጭስ እግዚአብሔር ከፈቀደ በሰላም ወደሀገር ከገባሁ የባለፈው አመት አልተሳካም 😅😅
    ልጅቱ እንክብካቤ ትችላለች

    • @abebatube7421
      @abebatube7421  4 місяці тому +1

      መንቢዬ አለሽልኝ ❤❤❤❤

    • @menbiasalfa.a
      @menbiasalfa.a 4 місяці тому

      @@abebatube7421 አለሁልሽ አበባዬ❤❤