🛑አህመድ ወሎ ያልተጠበቀ ነገር አደረገ በቤቱ ጠርቶን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #mamesvideofunny #mameTube #love #music

КОМЕНТАРІ • 306

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube  6 місяців тому +154

    በነገራችን ላይ ምግቡን የሰራችሁ ቅመማችን ናት እናተኮ ባለሙያ ናችሁ❤ላይክ አድርጉ ቅመሞች

    • @habeeba8251
      @habeeba8251 6 місяців тому

      እኮ ፋፊ ሀበሻዊ ናት አይደል😂😂😂😂 ይጣራልን ሁለተኛ ነው ያገባት

    • @RabeaNow
      @RabeaNow 6 місяців тому

      ማሻአላህ ተባርክሮህማን አህመድን ሳላደቅ አላልፍም ምርጥ ጓደኛ ይለያል ❤❤❤❤❤❤እኛ የማዳም ቅመሞችኮ በሞያ አንታማም ያበደነው ማሻአላህ ሆደጭኸ😂😂😂😂😂😂

    • @saadaemer9757
      @saadaemer9757 6 місяців тому +1

      ከኛ ምን ጠፍቶ አብድየ

    • @saadaemer9757
      @saadaemer9757 6 місяців тому

      አብድየ አራዝም እና አብረህ ተደሰት ደስ ይላል ወላህይ

    • @KibjcDgchgj
      @KibjcDgchgj 6 місяців тому

      ​@@habeeba8251እር አይደለችም የልጁ እናት ናት

  • @youtube4525
    @youtube4525 6 місяців тому +43

    አብዱ ደረሳው አንተ እኮ ለኛለመዳም ቅመም ያለህ ክብረ የለያል አላህ ያከብረህ
    ሲቅጠል አህመድ ኢብራሂም ጀዛው አላህ ይክፈልው ያአህመድ ሚስት ባልሙያ ብሎ ዝም ነው ተስለም እደሽ❤❤

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 6 місяців тому +3

      የምር በየሄደበትለኛያለውክብር

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 6 місяців тому +72

    እስካሁን እሚድያ ላይ ያላወጣ አህመድ ወሎብቻ ጀግና ማነው ያህመድወሎ የተመቸው ሚስቱንበመሰተሩ ተሚድያላይክ

    • @toyabmohammed2089
      @toyabmohammed2089 6 місяців тому +3

      እኔ ወላሂ የዘመኑ ጀግና ብየዋለሁ ።

    • @amenanat
      @amenanat 6 місяців тому +2

      ቤላውማ ቢሆን እየሰራች ምግቡን ተገላልጣ ይለቃታን ኧረ ስቱ ጢስ እያሞቁስእየለቀቁ አይደል አላሁም ሙስተአን

    • @ፍቅርነኝለውደዲኩት
      @ፍቅርነኝለውደዲኩት 6 місяців тому +1

      ጀገና ነው በእወነት

    • @ኩንፈየኩን-ለ9ጀ
      @ኩንፈየኩን-ለ9ጀ 6 місяців тому +1

      ጎበዝ

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y 6 місяців тому +37

    አህመድ መሻአላህ ነው በዛላይ ሚስቱን የሚሰትር ባል ስወድ

  • @user-vh9xe1fe2v
    @user-vh9xe1fe2v 6 місяців тому +22

    ያህመድ ወሎ ሚስት ትለያለቺ በጣም ባለሙያ ነሺ ማሻአላህ ተባረካላህ እስከ ባልሺ ልጂሺ እረጂም እዲሜ ይስጥሺ ከዚህም በላይ ሰው የምታስደስቱ አላህ ያድርጋችሁ

    • @zainazaina7032
      @zainazaina7032 6 місяців тому +1

      አህመድ ወሎ ሚስት አለውዴ ወላሂ አላውቅም ነበር ማሻ አላህ

    • @user-vh9xe1fe2v
      @user-vh9xe1fe2v 6 місяців тому

      @@zainazaina7032 አለው

    • @bnitMuhammed
      @bnitMuhammed 6 місяців тому

      @@zainazaina7032ልጅም አለው😊

    • @jemilaworku9737
      @jemilaworku9737 6 місяців тому

      @@zainazaina7032 እረ የኔዉድ ልጅም አለዉ ማሻ አላህ እረጋ ያለ ምርጥ ልጅ አሰተዋይ ነዉ አህመድ

  • @hamdiTube-ep9ul
    @hamdiTube-ep9ul 6 місяців тому +26

    የምግቡ ዝግጅትማ የመዳምቅመም እጅ አለበት ወይ ደሞ ሚስቱ የመዳም ቅመም ነበረች 😳ሙያ አቀራረብ አንደኛ ማሻአላህ ተባረክሏህ ደምሩኝ እነቅመም

    • @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ
      @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ 6 місяців тому +2

      አወ አለበት🎉🎉🎉🎉እኛ ኡኮ ጀግኖች ነን💐💐💐🕊🕊🕊🕊💐

    • @HadiyaUmar
      @HadiyaUmar 6 місяців тому

      አው,ጀግናነን,ነገርኛም,ሆን​@@ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_4645 6 місяців тому +19

    ሀበሻኮ ሲወድህ ከራሡ በላይ ነዉ ከጠላህም በዛዉ ልክ ማሻአላህ ፍቅራችሁን ዉደታችሁን እስከ ጀነተል ፊርዶስ ያድርግላችሁ ሲቀጥል ለካ ሀገራችን የሌለ የለም የሚበላ ባይነት የሚለበስ ባይነት አይይይ ሠላም ብቻ ጠፋ ያረህማን ሠላምምምም አምጣልን

  • @Rahema322
    @Rahema322 6 місяців тому +38

    ማሻ አላህ አህመድ ይለያል ትልቅ ወንድሙ የማሜ ብዬዋለሁ 👍😍_የሰዉ ቤት ስልችት ምርር ያላችሁ የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን ያረብ_

  • @Alh973
    @Alh973 6 місяців тому +3

    ያለው ማማሩ ይባላል አሏህ ሰፊ ሲሳይን ከፍቅር ጋር ለሁሉም ሰው ይስጠው ካለ ሁሉንም ማረግ ደስ ይላል በወጣው ይተካ አሏህ ያስደስትህ ወድም አህመድ

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh 6 місяців тому +8

    አህመድ ጀዛከላህ ከይር አላህ ከይር ጀዛህን ይክፈለው ወድማችን ማሻአላህ ተባረከላህ ውደታ እስከጀነት ውዶ ባለቤቱም እጆችሺን አላህ ይባርካቸው ❤😊

  • @fatumafatuma1758
    @fatumafatuma1758 6 місяців тому +13

    ማሻ አላህ አህመድ ምርጥ ወድም ነክ ከልብ ውደታ እስከጀነት ያድርግላችሁ ወድሞቼ

  • @heyat3635
    @heyat3635 6 місяців тому +4

    አለህዋ ለፍልሰጤንና ለኢትዮጵያ ሠላምህን አውርድ የአላህህህህ እኛም ለሀገራችን አብቅቶን ከቤተሠቦቻችን አጠቃቅመን የመዳም ቅመሞችይ አይዞን

  • @seidtubee
    @seidtubee 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ ወላ ሞያማ አለ እጅሽ ይባረክ እደዚህ እቁ የሆነችሚስት ይዞነው አህሜ የተመቸው አጀብነው😂😂😂

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 6 місяців тому +3

    የአህሜ ንግስት እጂሺ ይባርክ ጀግና ባለ ሙያ አህሜ ምርጥ ስው አላህ ጀዛህን እጥፍ ዲርብ አድርጎ ይክፈልህ

  • @ليلى-غ7ي1ظ
    @ليلى-غ7ي1ظ 6 місяців тому +3

    ማሻአላህህህ❤❤❤ ብላፍያ የመዳም ቅመሞች ድሮም ባለ መያ ናቸው ሲል ማነው ተስፋ የኖረው እደኔ😂😂

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 6 місяців тому +3

    ሚዜውች ምንድነው ሰራችው አትነሱም አታግዙትም ካሜራ መደቀን ብቻ ለሁሉ ነገር
    ዋዉ ነው መልሱ ይህንን ምግብ የሰራ እጅ ይይባረክ ሚሰትክ ካለክ አንደኛ ናት ይቅርታ ታ ሰለማላቅ ነው

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 6 місяців тому +6

    ማሻአላህ ፈገግታችሁ ብቻ በቂ ነው ወንድሞች 🥰🥰

  • @ZeharaMehammed-zq3fc
    @ZeharaMehammed-zq3fc 6 місяців тому +1

    መገን የወሎ ሰው አሉ እኛ ወሎየወች እኮ ለዩ ነን ለፍቅርና ለመስተንግዶ ለሙያ እረምኑ ቅጡ ተወርቶ የማልቅ ሰብእና ያለን

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 6 місяців тому

    ማሻ አላህ በጣም ልዩ ፕሮግራም ነው እኔስ ስገምት የማሜ ሚስት የአህመድ ወሎ እህት ነች መሰለኝ ያህመድ ደስታ ለየት አለብኝ መብሩክ ሀባይብ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 6 місяців тому

    እዉነት ለመናገር እዴማሜ ሰርግ ተከታትየ ያየሁት የለም በጣም ደሰሰ የሚል ክብር ያለዉ ዝግጅት ነዉ ከጂምሩም አብዱየ ለኛ ያለህን ክብር ሳናደቅ አላልፍም እናመሰግናለን አህመድ በጣም ትለያለህ የጓደኛ ልክ ብቻ ሳይሆን ወድም ነት እራሱ ያሰብሀል እድህ ነዉ ወሎነት እድህነዉ ሰዉነት ጉብሰ ቀና ብሎ ሲቀበል ሲያምርበት ትዳራችሁን ያማር ይሁን ያብደንም አገሰግሰ

  • @ሡደይስ
    @ሡደይስ 6 місяців тому +5

    ማሻአላህ አህሜዋ ባወጣሃዉ በኸይር ይተካህ ማሜም አላህ ትዳርህን ያሳምርልህ ግን ዱቢ ወጋሪወቹ አልተመቹኝም ወዳበሏቸዉ

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 6 місяців тому +1

    _ማሻ አላህ አህመድ ምርጥዬ ልጅ ነው የዋህነቱ ያስታውቃል አይለያችሁ ማሻ አላህ ምግቡ ትስለም የዲኪ የአህመድ ሚስት🎉🎉🎉🎉🎉🎉_

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ ተባረክአላህ ብሉአፍያ አህመድ አስተራረግህ ወላሂ ሠዉበልቶ የሚጠግብአይመስልህም አላህይጨምርልህ እኛንም በአገራችን እጀራችን ይስጠን አስቀናኝ ማአዱ እጀራዉ ምራቄመጣ ኩብዝ በእንቁላል እያላመጥኩነዉ

  • @غنجالعجمي
    @غنجالعجمي 6 місяців тому

    ማሻ አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ልጂ ቶፊቅ ለምን የለም ሚድያ ላይ ብቻ ነው ነሽዳ የምጠሉት

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 6 місяців тому +3

    ማሻ አላህ ስታምሩ ወድማማችነት ይህ ነው ማሜዋ መልካም የጋብቻ ዘመን ያርግልህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gw6vs4nb6k
    @user-gw6vs4nb6k 6 місяців тому

    አህመድ ማሻአላህ ደስየሚል በስተግዶ አላህ ያክብርህ እድህ ሽርሽር አስቀናችሁን አረይቱበሮች አልተቻላችሁም ወላሂ ❤❤❤❤❤

  • @kunfeyekunso
    @kunfeyekunso 6 місяців тому

    ማሻአላህ አህመድ ሲያስተናግድ ደስ ይላል

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 6 місяців тому +10

    መሸአለህ ደረሴ ቃጠይ የንተን እንጠብቀለን👍👍

  • @hadiyahadiya9941
    @hadiyahadiya9941 6 місяців тому +5

    አበጀአቦ አህመድ ወላሂ ቃል ያጥራል አላህ ያሰደሳህ ገረሚ ምላሺ

  • @Hawi704
    @Hawi704 6 місяців тому +4

    ማሻ አላህ አህመድ ወሎ የጓደኝነት ጥግ😍❤
    ደግሞ አብድና ሚፍታህ ባንድ ሁኑና መልሱት ባይሆን እኔና የመዳም ቅመሞች በድግሱ እናግዛችኋለን😁

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 6 місяців тому +1

    የአህሜ ባለቤት የኔቅመም። እጅሽ ይባረካ። ማሻአላህ ተባረክ አላህ ❤❤❤❤❤

  • @fatumabintislam9064
    @fatumabintislam9064 6 місяців тому

    Mashaallaah mashaallaah mashaallaah tabaarakalaah rabbiin ijaa hamtuu irraa isiinii haa qabuu ishaallaah

  • @saaa9448
    @saaa9448 6 місяців тому +8

    አህመድ እደዚህ የወፍረው ሚስቱ እደዚህ ባለሙያ ስለሆነች ነው አሁን ገባኝ በህግ አምላክ ለጤናህ ስትል ቀንስ

  • @ዙፊየሀይቅልጅ-ፀ5ኰ
    @ዙፊየሀይቅልጅ-ፀ5ኰ 6 місяців тому +3

    ማሻ አሏህ ያለው ማማሩ ትላለች አያቴ😊😊

  • @user-jj7ds7mn9y
    @user-jj7ds7mn9y 6 місяців тому

    ማሻአላህ ተባርክአላህ አህመድ ወሎኮ ይለያል❤❤❤❤❤❤

  • @oksure440
    @oksure440 6 місяців тому +4

    ወላሂ በሂወቴ የተዴስትኩበትቀን ማሻአላህ 😊

  • @imanendris1492
    @imanendris1492 6 місяців тому +1

    ካለህ ሁሉም ነገር ያምርብካል ማለት የፈለኩት ስሩ ስራ አትምረጡ ከምግቡ ይልቅ ቤቱ ማሻ አላህ ቤት በጣም ስለምወድ ነው ሀባይቦቺየ እና ደግሞ ሚስቱም ማሻ አላህ ባሏን አንድት ሴት ስተወደው እና ስታከብረው በሰው ፊት ዝቅ ብሎ እድታይባት አትፈልግም እናማ ማሻ አላህ ❤❤❤ ብያለኩ ባለቤቱን

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 6 місяців тому

      በጣምካለመስራትአያቅትም እኔምቤትጽዳያለእወዳለሁያምራልቤታቸውየራሣቸውከሆነ🎉🎉

  • @fozifozi9176
    @fozifozi9176 6 місяців тому

    ማሻ አላህ አህመድ ወላ ልዩ ሰው በጣም ነው ያስደሰተን አላህ ዱኒያ አሄያው ያሳምርልተ አላህ ያላሰብከው ሪዝቅ ይክፈትልክ 👍👍

  • @hhgf2228
    @hhgf2228 6 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ጎደኝ እንደዚህ ነወ አላህ እሰተመጨረሻዉ የምትጠቃቀሙ ያርጋችሁ

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 6 місяців тому

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም💚💚💚

  • @fatumatraekegn140
    @fatumatraekegn140 6 місяців тому +1

    አሏህ ይጨምርለት ጎበዝ ማሻ አላህ

  • @aminaabdu3510
    @aminaabdu3510 6 місяців тому +2

    ማሻአሏህ ደስ የሚል ነዉ በተለይ ቲቪ ላይ የከፈታችሁት

  • @zahrazahra9195
    @zahrazahra9195 6 місяців тому

    ውይ በጣም ኑሮ ውድ አደለደ እናንተ ጋ ኢቶጽያ ኖሮ መወደድ ብቻ ሳይሆን መረጋጋት ነው ያጣነው ለማንኛውም ማሻ አላህ

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ ውዴታቹ እስከ ጀነት ያድርግላቹ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 6 місяців тому

    ማሻአላህ ሀረካት ወላሂ አህሜ ጎበዝሰውነህ አላህ ያክብርህ እዳከበርከቸው ❤❤❤ስብስባችሁ ደስሲል ከሺምግልና እስከምላሺ ደረሴ የናተንም ሰርግ አላህያብላን

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 6 місяців тому

    እሮመዳን መሠለኝ እኮ አይለያችሁ ውደታ እስከ ጀነት🎉🎉🎉🎉

  • @ttww9470
    @ttww9470 6 місяців тому +5

    የሺረክ ነሺዳውን አጥፉ የትም ቦታ ብንሆን አላህን እንፉራ

  • @zeritutube
    @zeritutube 6 місяців тому +3

    ከአይን ያዉጣችሁ ምርጥ ወንድም አህመድ ወሎ ባለቤትህ ጀግናት👌👌ግን የት ነወ የምትኖሩት ሁላችሁም ወሎ የምትኖሩ መስሎኝ

  • @ኢትዮኩራቴ
    @ኢትዮኩራቴ 6 місяців тому

    ማሻ አላህ ከልቡ ጓደኛ ማለት ይሄ ነው❤❤❤

  • @Fatima-ws5ql
    @Fatima-ws5ql 6 місяців тому

    Masha Allah Masha Allah Masha Allah

  • @Yalfal2009
    @Yalfal2009 6 місяців тому +12

    በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አገር ገብታችሁ መልካም ትዳር ይወፍቃችሁ

  • @alainvista9661
    @alainvista9661 6 місяців тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ዴስ👍👍👍👍👍👍

  • @toyibatoyiba2856
    @toyibatoyiba2856 6 місяців тому +1

    ማሻአላህ የጓደኛ ጥግ ወደታ እስከጀነት❤❤❤

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 6 місяців тому

    Masha Allah

  • @fandisha288
    @fandisha288 6 місяців тому

    ወአለይኩም ስላም ወራክመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንዲማችን አብድ መሽአላህ ተባረከላህ ብያለሁ ብል አፊያ ቀጣይ የአንተ ስርግ ነው ኢንሽአላህ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 6 місяців тому

    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ አሏህ አገራችነንም ሠላም ያርግልንንንን ያርብ አሚንንን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 6 місяців тому

    ማሻአላ በጣም ደሥ ይላል አላህ ፍቅር እሥከ ጀነት ያርግላችሁ😍😍😍😍😍

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 6 місяців тому +1

    የማዳምቅመሞች ሞያ በሽነው አልሳካልንአለይ በሀገራችን ገብተን አላህየራሳችንንኑሮየምንኖርያርገን የሰው አኗኗር አያርገን

  • @user-jt6yd8ko8y
    @user-jt6yd8ko8y 6 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህበጣም ደስ ይላል ባሁኑ ሰዓት እንደዚህ አይነት ሰው ነው የጠፋው ይህን ራውን አላህ ይጨምርለት እንደዚህ መልካም ሰዎችን የአብዛን❤❤❤❤

  • @Fug-z8b
    @Fug-z8b 6 місяців тому

    መሸአላህ አህመዲ ወሎ መሸአላህ በዱኒያ እሥክ አኬራ ያዝልቅላቺሁ ዋው ዴሥይላል መሸአላህ

  • @ZzZz-im6sy
    @ZzZz-im6sy 6 місяців тому +1

    ወይኔ አህመድ በጣም የዋህ ነህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ

  • @fatumabintislam9064
    @fatumabintislam9064 6 місяців тому

    SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW rahaamaan rabbii isaan irraa haa jiraattu ishaallaah

  • @BertukanKeder
    @BertukanKeder 6 місяців тому

    አሠላሙ አለይኩም ደሤ እረ መቸነው ገራዶ እምትሄደው ያተን ደሞ ያብላን ማሜንም ያማረ ያርግለት ማሻ አላህ አይለያችሁ እሥከጀነት ደሥ ትላላችሁ

  • @HayatEndris-q4y
    @HayatEndris-q4y 6 місяців тому

    ማሻ አላህ አህመድ ትለያለህ አላህ ፊቃራችሁ እስተጀነት ያድረግላችሁ

  • @حليمةعبدالقدير
    @حليمةعبدالقدير 6 місяців тому

    ማሻአላህ እናተ ትበላላችው እኛ የመዳሚ ቅመሞች ሚራቃችንን እንዋጥ

  • @jamalsayed5994
    @jamalsayed5994 6 місяців тому +1

    ኢትዮጵያ ኑሮው እርካሽ ጎበዘ😮😮🥰🥰

  • @yarab4997
    @yarab4997 6 місяців тому +7

    አህመድ ወሎ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካህ ማሻአላህ

  • @halimaali3936
    @halimaali3936 6 місяців тому +1

    ማሻአላህአህሜየማሚትልቅወንዲምብየሀለሁ።

  • @Hadyah-g3d
    @Hadyah-g3d 6 місяців тому

    አህምየ ኸይር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ማሜ እርጋታህ ያሥደምማል

  • @toyibatoyiba2856
    @toyibatoyiba2856 6 місяців тому +5

    ብቻው እየለፋ ለምን አታግዙም የሚዜ ፈዛዛ😅😅😅

  • @mediwolloo2022
    @mediwolloo2022 6 місяців тому

    ብልአፊያ መሻ አላህ

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 6 місяців тому

    ማሻ አላህ እነተጋማ ኑሮ ውድነት የለም እደ ጭራሽ ኑሮ ውድ ነው እያሉ ሲያወሩ የምሰማወ😂

    • @aishaaisha2657
      @aishaaisha2657 6 місяців тому

      እደሚወራዉ አይደለም እህት ኑሮ ቀላል ነዉ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 6 місяців тому

    ማሜ ሥረአት ማሻአሏህ

  • @zsaeid212
    @zsaeid212 6 місяців тому +1

    ዉይ አህመዲ ምረጥ እቶቢያዉይ አላህ ይጨምረልህ ይባረክልህ

  • @iosidhdhdhd7559
    @iosidhdhdhd7559 6 місяців тому

    ማሻአሏህተባርከላህ በጣም ደስይላል ብሉአፊያ

  • @user-cy7nm1wk9m
    @user-cy7nm1wk9m 6 місяців тому

    መሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @TrimHfu
    @TrimHfu 6 місяців тому

    ዋውዋውወላሂማሻአላህ

  • @TtGgh-z3j
    @TtGgh-z3j 6 місяців тому

    ማሻ አላህ አለይኩም

  • @amnhwwduw5258
    @amnhwwduw5258 6 місяців тому

    እኳን ደህና መጣችሁ አብዲ ማሻላህ በለአፊያ አህመድ ወሎ እደዚህ ነው ጓደኝነት አቦ ይመችህ ወድማችን አህመድ 💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @سميرهمحمد-ح2ه
    @سميرهمحمد-ح2ه 6 місяців тому

    ማሻአላህ ቃላት አይገልፀዉም ምርጥ ወድም

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 6 місяців тому +7

    ማሜን መልስ ልጠራዉ ነዉ የመዳም ቅመሞች ተጠርታችኃል ✌

  • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ

    ማሻአላህአላህይጨምርላችሁፍቅራችሁን መልካምጓደኛእድህነው

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p 6 місяців тому

    ወድም ማለት እደዝህ ነው ማሻአላ አህመድ አላህ ይጨምርልህ

  • @Saeda263
    @Saeda263 6 місяців тому +1

    ማሽ አላህ ተባረክ አላህ ግን ለምን ተፍተፍ አትሉም ብቻውን 😂😂❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 6 місяців тому

    ማሽአላህአላህይጨርልልመሀመድስለላህአህውስለም❤

  • @ዜድየቃሉዋእናቴናፍቆቴSሀ

    መሻአላህ በጣምደስይላል ውደታእስከጀነትያርግላችሁ

  • @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
    @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ 6 місяців тому

    ማሻአላህ ብያለው ወላሂ አስጎመጃቹህኝ ሽታው ሁላ ነው የመጣብኝ 😅😅😅

  • @tube3507
    @tube3507 6 місяців тому

    ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን ወሎየው ማሻ አላህ መብሩክ ሙሽሮች ደረሴ ቀጣይ ኢን ሻ አላህ ሚፍታህ ሪዷን ያ ላ

  • @madee9794
    @madee9794 6 місяців тому

    ማሻአላህ

  • @user-pi3wn7zg8m
    @user-pi3wn7zg8m 6 місяців тому

    ማሻላህ❤❤

  • @DnjdTijd-jo1xy
    @DnjdTijd-jo1xy 6 місяців тому

    ማሸአላህ🥰🥰

  • @FOZiYOUTUBEየጃማልጅ
    @FOZiYOUTUBEየጃማልጅ 6 місяців тому +1

    🙄200k እናስገባው አብዲን የኛ አጫዋች ላበላይክ አሳዩኝ አብድን የምወዱ የመዳም ቅመሞች 😎🎉

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x 6 місяців тому

    ማሻ አላህ አህመድ ወሎ አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥህ❤❤❤❤

  • @halikahalika
    @halikahalika 6 місяців тому

    ሰለም ያአብዲ ቤታሰቦች አብዲ ሙዝ ቆራጩና ሚፍታ ታመሰሳሉብኝ ወንድሙናው

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 6 місяців тому

    Mashallah ye Wollo fertoch ❤❤❤❤❤❤ I really love you guys I wish you are always happy ❤❤❤❤❤

  • @user-mh6ut5vk6q
    @user-mh6ut5vk6q 6 місяців тому

    ማሻአላሃ❤❤❤

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx 6 місяців тому

    የመዳም ቅመመ አሟልቶየሚያዛትባል ካገኝች አድአይጠፉትም ደሬሴ ለኛያለህክበረ ማሻአላህ

  • @asi3396
    @asi3396 6 місяців тому

    ጓደኛ ማለት ❤❤እድህ ነዉ ማሻላ የቀራችሁትም አግቡ

  • @iddhidyd5152
    @iddhidyd5152 6 місяців тому

    መሻአላህ ምግዝም አይለያችሁ በጣም ነው ደስስስ የምትሉት ግን ኢቱበሩቹ ሁላችሁም አላችሁ እነደውድና እነጀማል ጋር አተተዋወቁም እደ አብራችሁ አናያችሁም በሰረጉም የሉም እሳ

  • @user-wt5kk6br4s
    @user-wt5kk6br4s 6 місяців тому +1

    አህመድ ወሎ ትለያለህ አላህ ያዋዳችሁ እስከ መጨረሻ❤❤