ለቆንጆ የቆዳ ጥራት በቤት ውስጥ ሚዘጋጅ የካሮት የገላ መታጠቢያ ሳሙና//Homemade Body Wash For Beautiful Skin

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 вер 2023
  • #carrotbodywash#diybodywash#tgwetube#የካሮትገላመታጠቢያሳሙና

КОМЕНТАРІ • 94

  • @suzannemetal3610
    @suzannemetal3610 10 місяців тому +4

    Very good job smart girl thank you wait for more

  • @tekwaeklas2969
    @tekwaeklas2969 8 місяців тому +13

    ምን ያህል ጊዜ ይቆያል

  • @selinatube748
    @selinatube748 Місяць тому +1

    wow thankyou yene wud❤

  • @millionmiliona2986
    @millionmiliona2986 10 місяців тому +1

    Berchi ehita

  • @user-oy3vc2dz8f
    @user-oy3vc2dz8f 6 днів тому +1

    Qjit❤❤❤❤❤ skran. Sistu

  • @user-zk3lj6dd1x
    @user-zk3lj6dd1x 2 місяці тому +2

    ተባረኪ

  • @Malet-jn8ms
    @Malet-jn8ms Місяць тому +1

    Wawww ❤❤

  • @mesretmesret7968
    @mesretmesret7968 12 днів тому +1

    Wow🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 10 місяців тому +1

    Tx my dear

  • @MartaSoloman
    @MartaSoloman 4 місяці тому +1

    ❤❤good

  • @user-cg7is4sl6r
    @user-cg7is4sl6r 13 днів тому

    ለፀጉር መታጠብ እንችላለን ወየ ቲጂየ

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 4 місяці тому +2

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ🎉🎉🎉🎉

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  4 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን ቆንጆ

  • @helentadese3555
    @helentadese3555 4 місяці тому +2

    የምር ተገርሜአለው ተባረኪ❤❤❤

  • @user-jn1fp6ln7d
    @user-jn1fp6ln7d Місяць тому

    በጣምጉበዝነሺምንያህልቀን የቆያል

  • @user-nt9se2zo3f
    @user-nt9se2zo3f 2 місяці тому +2

    good❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jn1fp6ln7d
    @user-jn1fp6ln7d Місяць тому +1

    ባይታሚን ባይኑረወሠ እህቴ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  Місяць тому +1

      ከሌለሽ አለመጨመር ትችያለሽ እህቴ

  • @user-to7vi2bx8f
    @user-to7vi2bx8f 3 місяці тому +1

    Tankiw

  • @Wezamgalraya
    @Wezamgalraya 4 дні тому +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ለብጉር ይሆናል በናትሽ መልሽልኝ 😢

  • @abdihirko
    @abdihirko 3 місяці тому

    Karotina samuna bichawun ayhonim

  • @eritrearussom8385
    @eritrearussom8385 9 місяців тому +1

    🎉🎉❤️

  • @chartowndimo5170
    @chartowndimo5170 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @user-hh8el9vw3h
    @user-hh8el9vw3h 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @naomiamanuel6572
    @naomiamanuel6572 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-sm6wd7uh7l
    @user-sm6wd7uh7l 5 місяців тому +2

    ውውው

  • @MimiAsefa-qg2dk
    @MimiAsefa-qg2dk Місяць тому +1

    Yene mar berchi gobz

  • @hlinahadush4404
    @hlinahadush4404 4 місяці тому

    ምን ያህል ጊዜ ይቆያል????????

  • @rahelsolomon7893
    @rahelsolomon7893 3 місяці тому +1

    Wuchiy maskmt ychlal weym ferj new

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  3 місяці тому

      ውጪ ነዉ ሚቀመጠው

  • @AlAl-jr9xh
    @AlAl-jr9xh 2 місяці тому +1

    🎉🎉❤❤❤በርች ደምሪኚ

  • @user-hl7mg8pg5r
    @user-hl7mg8pg5r 9 місяців тому +2

    le sinti gize matekem inchilalen

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  9 місяців тому +1

      Be manigawm geza gelashen setetatbi beze metateb new befelgshew seat makomi techiyalshe selakomshe mifeterw minm chger yelm

  • @RamadanCabdi
    @RamadanCabdi 3 місяці тому +2

    vitamin E kalchemern ayhonm ende

  • @BezuneshSeifew
    @BezuneshSeifew Місяць тому +1

    ባይታሚን ባናረግስ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  Місяць тому

      ከሌለሽ አለመጨመር ትችያለሽ

  • @user-bm4xk2ht4i
    @user-bm4xk2ht4i Місяць тому +1

    💞💞💞💞💞🤙🤙🤙🤙

  • @user-eu7hg3mi3v
    @user-eu7hg3mi3v 5 місяців тому +1

    ሁለቱ ብቻ መሆን ይችላል ማለቴ ካሮት ሳሞነውብቻ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  5 місяців тому

      አዎ ይቻላል

    • @user-eu7hg3mi3v
      @user-eu7hg3mi3v 5 місяців тому

      @@tgwetube11 አመስግነለሁ የኔውድ በርቼ

  • @user-ko7ye8sx6q
    @user-ko7ye8sx6q 2 місяці тому +1

    እህቴ ግዴታ ነዉ ቨይታሚን ማድረግ ?

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  2 місяці тому

      ከሌለሽ አለመጨመር ትችያለሽ

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 4 місяці тому +1

    ቨ ኢ ከየት ነው የገዛሽው

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  4 місяці тому

      ፋርማሲ ታገኛለሽ ወይም ሱፕርማርኬት

  • @user-tv7sh6rk8x
    @user-tv7sh6rk8x 4 місяці тому +2

    ካሮቱን ብፈጨው ችግር አለው እንደ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  4 місяці тому +1

      ችግር የለውም ከውሃ ጋር መፍጨት ትችያለሽ እህቴ

  • @MedestMedest
    @MedestMedest 3 місяці тому +2

    ባይታሚኑ የት ነው የሚገኘው

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  3 місяці тому

      Supermarket weyem farmasy cremoch meshetu suke lay tagegalshe

  • @HadiaEndris
    @HadiaEndris 3 місяці тому

    ትያቄ መልሽ እህት
    ቪታሚን ኤ ባንጨምርስ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  3 місяці тому

      ይቅርታ ከሌለሽ ችግር የለውም ካለሽ ግን ብትጨምሪ አሪፍ ነዉ

  • @samriaseffasamri8610
    @samriaseffasamri8610 Місяць тому

    ቪታሚን ባይኖረዉስ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  Місяць тому

      ከሌለሽ አለመጨመር ትችያለሽ

  • @HanaMulugeta-xi5db
    @HanaMulugeta-xi5db 2 місяці тому

    ቫይታሚን Eከሌላከምን እናገኛለን

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  2 місяці тому

      ከሌለሽ አለመጨመር ትችያለሽ ቢኖር ግን አሪፍ ነዉ

  • @user-xl7kr2ft2q
    @user-xl7kr2ft2q 7 місяців тому +2

    የእርድ ሳሙና አይሆንም

  • @samriaseffasamri8610
    @samriaseffasamri8610 Місяць тому +1

    ቪታኒም e የት ነዉ የምናገኝው

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 9 місяців тому +2

    ሳሙና እና ካሮት ብቻ አሆንም ወይ ባታምን የለኝም

  • @zenebeech8498
    @zenebeech8498 5 місяців тому +1

    ሳሙናው ና ካሮቱ ብቻ አይሆንም

  • @SemharSemu-dm8im
    @SemharSemu-dm8im 7 місяців тому +1

    Le fit yhonal

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  7 місяців тому

      አዎ ይሆናል ለፊትም

    • @SemharSemu-dm8im
      @SemharSemu-dm8im 7 місяців тому +1

      እሺ ውዴ ኣመሰግናለው ሌላ ደግሞ ቀለል ያለ በካሮት የሚሰራ የፊት እና የገላ ክሬም ካለሽ ገላዬ ከታጠብኩኝ ቡሃላ ያሳክከኛል እና ውጪ ሚገዙ ደግሞ ኣይስማማኝም ፍፁም ከይቅርታ ጋር ላስቸግርሽ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  7 місяців тому

      የኔ ቆንጆ ምንም አይደል ቻናሌ ላይ ገብተሽ እይ አለ የካሮት ክሬም ለፊትም ለገላም ነው የስራውት

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  7 місяців тому

      ua-cam.com/video/Abl-ycJuP_Y/v-deo.html ይህን ተጠቀሚ ገላሽን ከታጠብሽ በዋላ ❤❤❤

    • @SemharSemu-dm8im
      @SemharSemu-dm8im 7 місяців тому +1

      እሺ እናቴ ኣያለው በጣም ኣመሰግናለው ተባረኪ

  • @user-gj1wo2tp3y
    @user-gj1wo2tp3y 3 місяці тому +2

    ቪታሚን ባይንረው ምን ችግር አለው

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  3 місяці тому

      ከሌለሽ ችግር የለውም

    • @FakiaAbdalah-of8ib
      @FakiaAbdalah-of8ib 14 днів тому

      ለፊት ሁሌ መታጠብ ይቻላል እና ዉጪነው ይይስ በፍሪጅ ነው ምናስቀምጠው አትለፊኝ ንገሪኝ​@@tgwetube11

  • @user-fy7nz4pj5n
    @user-fy7nz4pj5n 4 місяці тому +3

    ጥሩ ነው አመሰግናለሁ ግን ለምን ያህል ጊዜ ይቆያል አይበላሽም?

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  4 місяці тому +1

      ሳይበላሽ እስከ 6 ወር ይቆያል

    • @user-fy7nz4pj5n
      @user-fy7nz4pj5n 4 місяці тому

      @@tgwetube11 እሺ ተባረኪ ቲጅዬ ለደረቅ ፊት የሚሆን ሳሙና ወይም ክሬም ንገሪኝ ጠዋት በተለይ በጣም እቸገራለሁ pls ❤❤❤

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/OjW6JFviAtY/v-deo.html ይህን ሳሙና ተጠቀሚ ቆዳሽ ደርቅ ከሆነ ጥዋት ፊትሽን ታጥበሽ የኒቪያ ክሬም ተቀቢ አሪፍ ነዉ ለደርቅ ቆዳ ከኬሚካልም ነፃ ነዉ ኒቪያ ክሬም በቅርቡ የቀን የፊት ክሬም ስራለው

  • @user-yl1cr3rj2r
    @user-yl1cr3rj2r 3 місяці тому

    አይረጋም

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  3 місяці тому

      በዶፍ ሳሙና ካዘጋጀሽ ነው ሚርጋው በሌላ ሳሙና ከሆነ ፍሳሽ ይሆናል እንጂ ጥቅሙ አንድ ነው

  • @user-mn4zo1vn6h
    @user-mn4zo1vn6h 4 місяці тому +1

    ቨ አ ግዴታ ያሲፍልጋል ነው

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  4 місяці тому +1

      አዎ ብትጨምሪ አሪፍ ነዉ ከሌለሽ አለመጨመር ትችያለሽ

    • @user-mn4zo1vn6h
      @user-mn4zo1vn6h 4 місяці тому

      @@tgwetube11 አሺ ውዴ ኣመሰግን ኣለሆ

  • @Fatimamousitafa
    @Fatimamousitafa 9 місяців тому +3

    ለፀጉር አይሆንም

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  9 місяців тому +1

      ይህ ለገላ ነዉ በቅርቡ ለፀጉር እስራለው

    • @Fatimamousitafa
      @Fatimamousitafa 9 місяців тому

      እሺ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 6 місяців тому

      ❤❤🙏👍👍👍👍👍

  • @user-hs1qd2dd4f
    @user-hs1qd2dd4f 2 місяці тому

    ቫይታሚን ባናገኝስ

    • @tgwetube11
      @tgwetube11  2 місяці тому

      ከሌለሽ አልመንድ ኦይል ተጠቀሚ እህት

    • @user-hs1qd2dd4f
      @user-hs1qd2dd4f 2 місяці тому

      አምስግናለሁኝ

  • @user-qq4pv4zf7g
    @user-qq4pv4zf7g Місяць тому

    እሳት ላይ ማድረግ አንችልም?

    • @user-qq4pv4zf7g
      @user-qq4pv4zf7g Місяць тому

      ማለት እራሱን በድስት ማለት ነዉ