Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ላይክ ሽር ስብስክራይብ በማድረግ ቤተስብ ይሁኑ ua-cam.com/video/GskpyshjJVo/v-deo.html
ዛሬ ነዉ የሆንኩት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንዶች ቢበደሉ በአንድ ቀን ነው የሚፈታት ሴቶች ታጋሽ ነን
ሳህ
ኧረ ተይ እንደወንድማ ታጋሽ የለም እኛ ቶሎ አይደልደ ፍች የምጠብቀው
@@የአሳምነውልጅከወሎ መቸም ፍቹ በኛ እጅ አይደለምጂ ቢሆን ለደቂቃም አንቆይ ስንፈታው
በጣም
ትክክል
እህልን አላምጦ ነገርን አዳምጦ ይላሉ ያገራችን ስዎች ኡስታዝን ከመቃወምህ በፊት በደንም አዳምጥ ወንድማችን
ማሬ ደምሪኝ በቀንነት
❤
እርግጠኛ ባልሆንም እሄ ወንድም ባሏ ሳይሆን አይቀርም ግግም ብሎ ይከራከራል ወቸው ጉድ😀😀
ክክክ
ይሆናል😁😁😁
ክክክክ እኔም እያኩ ነበር
ክክክክክ ምንአቃለሁይሄማትልቅቂምአለበት
ባልተብየዉነወሐመሠልአሣምረህአይዝምነበርእሽአልፈታምካልክለዚምበሸሪአመፈታትአለባትበመልተብዠዉ
ሴቶች ሴቶች ይላልሳ ሲጀመር ጥሩ ባል ከሆነላት ምን ፈልጋ ፍታኝ ትላለች ከወንዲ ይልቅ ሴቶች ትዳር ፈላጊ ነች።
ወላሂ እኔ በዚህ ሁኔታ 5 አመት ታግሻለሁ እያጠፋ ሁሌም ይቅርታ ይጠይቀኛል መጨረሻላይ ግን ጥፋቱንም አላምን አለ ፍታም ሲባል እቢ አለ አልሀምዱሊላህ ነኢመተል እስላም በሸሪአ መሰረት ተለያየን አልሀምዱሊላህ
ወዴ እዳው አላህ እደት አድርገው ሽሪአ. ፈታሺ. እኔም አልፈታም. ብሎ እቢ አለኝ. እስኪ. ንገሪኝ. ውዴ. እደት እደተለያየሺ
ወድሜ ሁሴን በርታ ሌሎቻቹ በመሃል አትዘባረቁ ክፍታሞች
እራሱ ነው መሰል እሚከራከረው ሰውየ
ሳይሆን አይቀርም
ነው እንጂ ክክክ
ነው መሰል የምር
እኔራሱመሰለኝ😁😁😁😁😁👌
አኪድ ነዉመሰል በጣም ተከራከረ ክክክ
ቆይ ወድማችን አተው ነህዴ ሠውዬው እረ ተከራከርከው እኮ ተጠራጠርኩኝ ሁሴን ትክክል ነህ በርታልን
ነዉ መሰል አላዳችድርቅአላለም
እሱምቢኖርበትነዉ
ክክክክክክ ውዶቼ ደምሩኝ
ማሻአለህ አለህ ይጫምርልክ አለህ ይጣብቅህ አለህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጣብቃን የረብ
አሚን ያረብ በቀንነት ደምሩኝ
"አነስ ኢብን ማሊክ (ረ.ዐ.) እንዳስተላለፉት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ‹‹አንድ ነገር ሲናገሩ ሶስት ጊዜ መላልሰው ይናገሩታል ሰዎች በሚገባ እንዲገነዘቡት ሰዎች ጋር ሲገናኙም ሶስት ጊዜ ሰላምታ ይሰጡ ነበር፡፡››(ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ትምህርቶችን ሼር አደርጋለሁ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ባራካላሁ ፊኮም
s a w ማሬ ደምሪኝ
ማሻአላ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ ወድም ስትባሉም አስቸጋሬናችሁ ሴትም አሰቸጋሬነን ወድሜን እገድፈዋለሁ ምክናየቱም እኔስለደረሰብኝ
ትክክል ሴትም ያጠፋል ግን እዳው ከሴትና ከወድ ማን ይበደላል ቢባል ሴቶች ናቸው ኒካ በወድ እጂስለሆነ ፍቱ ሲባሉ ገዘብ አጡ ፣በሰላም አብራችሁ ኑራ ሲባሉ ይቀዥቀዧሉ ፣ሂዳ ይስጣችሁ
ትክክልነህ ወድሜ ሁሱ እድህ ድርቅ ያለ ክርክር እራሱ ባሏ ሳይሆን አይቀርም 😂😂😂
ሠውየው ተረጋጋ ሣሥበውባልዪው መሠለኝ የሚከራከረው ወይ ጉድ መታዘዝ አለባት አላለም ሠራተኛህ መሠለችህ እደ ሠውየው ምንሆንክ
Bemeseleji ayweram mare
Ena mefredi kebadi new
ክክክክክክክ ሳ
አብሽር ሁሱ አላህ ይጠብቅህ
አይ ጠበቃ ሳይሆን አይቀራም ውዶቼ ደምሩኝ
ማሻአላህ ማሻአላህ በርታ ኡስታዛችን በደምብ ሳሰሙ ክርክር ነውር ነው ያለ እውቀት አትከራከር ኡስታዛቺን አላህ ይቸምርልህ አላህ ይጠብክህ
ጀዛከላህ ህይር
ይሄ ሰው እውነት ባሏነው አረመኔኸችን አላህ ልቦናይስጣቸው
ኡስታዝን ከመተቸትህ በፊት በደንብ አዳምጥ ወንድማችን
ልባቸው የሞቱ ወዶች ነፍ ናችሁ የሴት እጂ የሚጠብቁ ፣ሚስቱ እሰው ቤት እየለፋች እሱ ከቤት ከሌላ የሚማግጥ ወድ ነፍ ነፈዝ ይሄ ለራሱ ከሚስቱ ጋር ቢሆንም እድህ ነው ይለያል ፣እድህ አይነት ወዶች ናቸው ሴት የሚያሰቃዩ
እኔ ሀጅ ቢመጣ 3 አመታችን ከተጣላን አግብቶ ወልዷል እኔን ግን አልፈታሽም ብሎ አስቀምጦኛል እና ፍች ብፈልግም አልችልም በአላህ ፈቃድ ግን ሀገሬ ስገባ በሸሪአ ፍርድ ቤት እፈታለሁ እና አልችልምዴ
እራሡ ነው በለው ጠበቃ ከየት ያገኘ ደሞ ሁሡ አላህ ይጠብቅህ 😂😂😍😍😍👏
ክክክክክ ሁሱን የሚከራከረው ሰውየ ራሱነው መሠለኝ የልጅቱ ባልክክክ
ሳይሆን አይቀርም ወይም የሱቢጤነው ማለትነው
ሰው ያላየውን አያውራም
ባሏ ነው 100ፐርሰንት ሁሱ ሲያስረዳው ማመን አቅቶታል ግን በዚ አጋጣሚ አላህ ቀልብ ይስጣቹ ወንዶች ኢሄ ነገረግን ብዙ ቦታ ላይ ይከሰታል የሰሩትን ሰርተው ሲያበቁ ውሳኔ ቦታ ስትደርስ በሪሞት እንደ ፈለግሽ አርጊኝ ይልና እቧ ከረዮ ይላል ብቻ አላህ የሁላችንም ቀልብ ይስጠን መጨረሻችንም ያሳምርልን
ሰስት አመት ከባድነው ወዳች በአንድቀን አያሥቀምጥም ሰላለሁ። አለይሂ ወሰለም
ሁሱ አሰላሙአለይኩም ውርህመቱላሂ ወበረካትሁ ጥያቄየ እየደረሰህ አይመስለኝም
እረ እረ ወድሜ እደመልካችን ፀባያችን የተለያየ ነው አተ የገጠመህ ምናልባት አተ እደፈለከው አላገኘህም ስለዚ አትፍረድ እዴ ለባላችን ታማኝ ለቤታችን ታማኝ አለን ወድም ስለዚ ቆጠብ እንበል የለም አንልም አተ ግን ሴቶች ብቻ ትላለህ የግሌ አስተያየት ነው ደሞም ይቅርታ ይደረግልኝ ከነ ወደ ወሎ ያሉ እዳስፈለጋቸው ይቀያይራሉ በተለይ ሳውዲ
ያኡመቱል ኢሥላም አላሕ መልካሙን ትዳር ይስጠንላገቡትም አላሕ መልካም ትዳር ያድርግላቸው
አሚንንንን
ማሻላህ ማሻላህ ወዴሜ አላህ ይጠብቅህ የፈትዋ መልሶችህ በጥሞና እያዳመጥኩ ት ለኔ ተምሬበታለው የኛ ልዩ ጄዛ ካላህ ኸይርን
በርግጥ የስሜት ጉዳይ ሊሆንም ይችላል አብዛህኛው ለትዳር መፍረስ ምክንያት ይሆናል ብዬ አስባለሁ መግባባት መነጋገር ግድ ነው ትዳር ማለት ትልቅ ፕሮጀክት መገባት ማለት ነው ንቁ ዜጎች መሆን አለብን ያኽዋን ያኽዋት
እዴየ እሚገርምነው እያሰቃያት ትኑር ነው እዴ እምትለው እዴ እዳውም ጎበዝ ናት ሶ 3 አመት እረኔ አደቃታለው እኔ የሷን አመለካከት ነው እምስማማው እረ በፈጠረህ እደኔ አመለካከት ከሚባሉት ወዶች እዳትሆን ሳታይ ስለሴየት ታወራለህልክነህ አተ ውሱ
በውሼት ማስታረቅ አለባችሁ አላለም ደስ ሲለው ይቅርታ እያለ ሲደብረው እሷን እያስለቀሰ የሚኖሩ ወንዶች ብቻ ቤት ይቁጠራችሁ ሰውየው ግን ባሏ ነው መሰል ሽንጡን ወጥሮ ተከራከረ እኮ 😂😂😂😂
ክክክክክእኔምጠርጥሬአለሁ
@@مريمسعيد-غ4ط ኧረ ጥርጥር የለውም😂
ባሎነው መሰልክክክክክክ
ዘ
ጰሶ
ከመነገር ይልቅ መደመጥ ይበልጠል
አሠላሙአለይኩም ውድ አህት ወድሞቸ ዱአ አርጉልኝ ልጄ ከተወለደ 1 አመት አለፈው እናም አይነሳም ያጀመአ ዱአ አርጉልኝ እስቲ
ጀዛከላኸይር አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
ከድህ አይነት ጨቅጫቃ ወድ አላህ ይጠብሸን የኔስ ወላሂ ማር ነበር እኔ ልጅ ነበርኩ ገና ብቅ ሲል ይከብደኝነበር
ይሄ ሰው ባሏ ይመስለኛል ወሏሁ አእለም
ባለጉዳዩ ነው እንዴ ተከራከረሳ ወንድማችን ሁሴን ጀዛህን አላህ ይክፈልህ
መጀመሪያደህናአድርገህ የቂያማ ምልክት
እረይህሰውየምንለማለትፈልጎነውጆሮአችውጥትየሆኑሴቶችአሉአላለም፣ብዙአፈቅቤዎዶችነፍናችሁአያውቅምእዴሆሆሆ
ይሄ አስተያየት የሚሰጥ ወንድ እሱው መሰለኝ የተጠየቀበት በጣም ተከራከረ በደረቁ ኤጭ አሁንስ ወንዶችን ሰብስቦ መግረፉ ነበር አቃጠሉንኮ ኡፉፉፉ
ክክክክ እንጀምራቸዉ እደ
በጣም ተከራከረጅ ሆሆሆሆ በቃ እሱ ነው ማለት ነው
ይገርማል አንዳንድ ወንዶች ያለምንም እውቀት የማውራት ሱስ አለባቸው
መፍታት ይችላልኮ ታዳ ማን በገደታ ያዘው ሁሴን ትክክል ነህ
ሰውየው ስሞታ የተላከ መሠለኝ ክክክ ሁሤንኮ አግቢና አፍች አይደለም እረ እሮሮ አለኮ ሰውየው
ባሎነው መስልክክክክክ
@@ፋጡማወሎየዊ አወ በጣም ይመስላል አነጋገሩ
ይሄ ባልየው ነው መሠለኝ ወይም በሴት የተናደደ ይመሥላል ፈትዋውን ሣይሆን የራሡ እሮሮ ያአለበት ይመሥላል
እኔ ባለፈው ተመሳሳይ ጥያቄ ጠይቀው ፈትዋ የተሰጣቸው መልስ ሰምቼዋለሁኝ አፍሪካ ቲቪ መልሱ ተመሳሳይ ነው።
ኡስታዝ እኔ ሳላውቅ የሚወደኝን ባሌን ካልተፋታን ብየ ተፋታን አሁን የጀነትን ሽታ አታገኝም ያለ ምክንያት ፍች የጠየቀች ብለሀል እና እኔ በሰአቱ አላውቅም ምን ማድረግ አለብኝ ሁሱ በአላህ መልስልኝ
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
ባል ተብዬው ነው መሰል ሽንጡን ወጥሮ ተከራከረሳ ካልተመቸሀት ፍች መጠዬቅ መብቷ ነው
አስላምለይክም ዋረምቱለይ። አንደትነው አንድነገር ለጠይቅ አድታ ምስልይም አንች ከፋርብነው ይስድብክት። አይችለም ትብልክኝ አሽ ምንልድርክ ምፍትውንገርኝ
ኡሥታዝ ሀኔታዉ ራሡ ኡሥታዝሀኔታዉራሡሜ ሠለኝ
ይሄ ሠውየ እሡ እራሡ ነው መሠል ግን ኡሥታዙን በደብ ጫ ብለህ አዳምጥ ወዴሜ
እነተም ምንም ለሚስትህ ቦታ ብትሰጣር ኖሮ ምንም አትልም ነበረ ታገሰች ሶስት አመት ሁሉ ከዚህ ወዳ ምን ታድረግ
ይሄ ሰዉየ ግን ራሱ ባልተብየዉ ነዉ እንደ በማይሆን ነገር ላይ ተከራከረ እኮ
ኢሄኔ እራሱ ይሆናል ክክክክክ
ሠዉዬዉ ሁሱን ሊያስተምረዉነዉየገባዉ ጆሮህንጠጋአርገህእህብለዉ ጥያቄአለኝብሎገብቶ መላሽ ክክክክክ
ክክክክክ ይችንይችንሙድ እናውቃታለን እሚከራከረው እራሱ ነው አንተ ለሁሴን ሸሪአ ልታስተምረው ነውደ እና እያስቸገራት ትቀመጥ ልትልነውደ ደሞ ሸሪአ ይሉኝታ እሚባል አይሰራም የሚያውቀውን መናገር ግደታ ነው እያወቀ አርፈሽ ተቀመጭ ይበላትነውደየሚለውይሄሰውየ
ወይኔ ካዳ እኛ ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች ፣ባድ ነው የሚኖሩት ማህበራዊ ኑሮ በቅሬ ይቀባበራሉ ፣
ሁሱ. ዝምበለው. ካልገባው.
ሤት ሤት አትበል አላሕ ያዘዘሕ ተንከባከባት እንጅ አጥላላት አትበል።
ወደኒም ጎር በይ ማሚ
እኮ ሴትሴት ይላልእኩሮ በስራአቱ መያዝ አቃተውክክክክክ
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
ዋሽቶ ማስታረቅ ይላልዴ ሆ ሸሪአውን ነው የምትዋሽለት?
ማሻላህ አላህ ይጠብቅህ
ማሻአላህ ወንድሜ አሏህ ይጭምርልህ
አላህይጠብቅን☝
አሏህይጠብቅህ
I have the same story but now am divorced alhamdulilah am happy
ልጁ ምነካው ቆሮዎች አይሰሙም አያገናዝቡም ወተት ጥቁር ነው ካሉ አሉ ነው አትድረቅ ውስታዝ ሁሴን
ሁሡ ጥያቄ አለኝ ባል ነበረኝ ሳኡዲነው ከዛም እኔ አልወዴድኩትም ከዛም ፍች ጠየኩት ከአንድ 4 ወይም 5 ጊዜ በላይ ፍታኝ ስለው እቢብሎ ከዛም አሁን ተለያየን እና እኔ ካልፈለኩት ልጁን በእኔ ላይ ሀራም ይሆንብኛል በእርግጥ የበዴለኝ ነገር የለም ዴግሞ ኒካህ ታሠረ እንጂ አልተገናኘንም እንዴት ይታያል መልስ?
ልጁ፣እራሱ፣ነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ስለላሁ፣አሊይሂ፣ወስለም፣እራሱ፣ሳይሁን፣አይቀርም፣ሴት፣ልጅ፣ትግስተኛ፣ነች፣ሲበዛባት፣አትችልም
😁😁😁😁ስውየው እሱ ነው መሰለኝ
ማሻአላህኡስታዝአላህይጠብቅህ
ይህ ሰዉየ ሳይሰማ ይከራከራል እንደ ደነዝ ይሄራሱ አዛነዉ
ክክክክክክክክ አተው እራሥህነህመሠል አረ የኔም ትዳር እደዚሁነው ያረብ አረ ወላሂ ወዶች በጣም ከባድ ናችሁ አላህ ህዳውን ይሥጣችሁ የኔም ለቤተሠብ ብርከላክሽ አማራጭሽን ያጅ ይለኛል ለቤተሰቦቸ ሥልክም አልደውልም ምን ላድርግ
በተሠብነውየሚቀረመውከባል።ቤተሠቤንየማይወድባልእሳትይብላው።ሴቶችእራሣችሁንሁኑባችገዘብአያገባውምወላሂሠረቶይጠቀምበሰውቤትባፈራሽገዘብስጭአትስጭየሚልበትመብትየለውምሙሀመድቢሄዶአሊይመጣልገዘብሽንያዥ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ👍👍
ባሏ ነው መሰል ምን አይነቱ ነው ሆ
የሄሠው እራሡነው ደ
እንደሚመስለኝ ሰውየው የጠያቂቱ ባል ነው መሰል ዋሺተህ አስታርቅ ይላላል ቀልደኛ
እራሡ ነዉንዴ
ሰውየው እራሱ ነው ትፈታኝ አለች ብሎ ነው ጉድኮ ነው አዝግ የሆነ
በጣምተከራከረሰዉየዉ ምነዉ ታዉእጂሦሥትአመትቀላልመሠለህ
ውሴን አተሽምግልና አይደለምየተቀመከው በሸሪአው ፍረድ በስ
ይሄ የሚከራከረው ስውየው ራሱ ነው መስል
ልክ ነህ በሰማህው ትክክል መልስ የተናገርከው
ልክነህ
ሁሱ. ይሂ ሰውየ ባሎነው መሰለኝ. ክክክክ
ማሻ አላህአላህ ይጨምርልህ
ሁሴን ነብያችን ሰለሏአለይ ወሰለም ልጃቸው ሲሞቱ አልቅሰዋል አላለቀሱም ?????መልስ እፍልጋለሁ ሰው ሲሞት አይለቀስም ስላልክ
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም እንኮን ለልጆቻቸዉ በካፌሮች ቀብርም ዘንዲ ሲያልፎ የሚያለቅሡ ነብይ ናቸዉ።
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል ሰው ሲሞት አይለቀስም ስላለ ነው ያለውን ስሙት
@@hayderyemir1719 በዉስጡ ማልቀስ እና እንባዉን ማፍሰስ ይቻላል ማዘን ይቻላልጅ እየጮሁ ማልቀስ አይቻልም ሲባል ሰምቻለሁ ወዱም
ሁሴን እኮ አብሯችሁ አይኖርም ቤታችሁን ውስጥ ያለውን ችግር የታቅልሀል😂😂😂😂
ኢይወላክክክክ
🤣🤣🤣🤣
ይህን ጥያቄ የጠየቀችህ አህት አንምጋር አለ ነበረ ልክ 3/አመት9ወር ድረሰ ለኔ ቦታ አይሰጠኝም ባሌ ፍታኝ ትለዉ አዉድሻለሁ አችን ፈትች ሰዉ አለሆንም ይለኝል ከዛም እሽ ከጥፋትህ ተመለስ ትስተካከል ስለዉ እሽ ይላል ነገርግን እተግባሩላይ ጭራሽ አይገኝም ከሁን ግ አልሀምዱሊላሂ ከሱ ተፋትች ሊላ አግብቸ እየኖርኩነው ምስጋና ይገባዉ የሚከብረኝን የሚወኝኛ እንዳንድ ወዶች ሴቶችን የጎዳን እዳይመስላሁ የምጎዳት እራሳችሁነዉ ሴቶች የዋህ
Asalamlyikum warahamatulahii wabarakatuhu wadamachin balagudanyiw antanah masalanyii huseen wandiimachiin yalaw takakalnaw
አላሕ ይጠብቀን 🌹
በአንድ ቀን ነበር የሚፈታት ጥፋት ቢያይ
ምንጨቅጫቃነዉበአላህ
በአላህ ይሄን ጥያቄ ለሁሴን አድርሱልኝ ወላሂ የልጆቸ አባት ከወለድኩበኋላ ከተለያዮ ሴቶች ጋር እገዛቤቴላይ ሁለትጊዜ ደረስኩበት ለልጆቸ ብየ ይቅርብየዉ እየኖርን ነበር ነገርግን ሊተዉ አልቻለም ሀገር ገብቶ ከገዛቤቴም በገዛብሬ አገባ እናም ከቤቴ አስወጣ ገንዘብምአልክም ስለዉ አላስወጣም ቤቴካልሽ ተቀመጭ አለኝ እናም ሶስትአመት ልጆቸን ይጀ ዝምአልኩት እሱምአልሆንለት ሲል ፈታት ሲፈታት ቤተሰብጋ በሽማግሌ ፈትቻለሁብሎ ገባ እናም ቤተሰቦቸ ከፈታ ተመለሽ ሲሉኝ እሽ ግን አሁንም ብንታረቅ ገንዘቤን አልሰጥም ስለዉ እሽብሎ መልሶ በፈታበወሩ ሌላሴትአገባና አሁንም ከቤቴ አስቀመጣት ከዚያም ፍች ስጠይቀዉ እንቢአለኝ እኔበስደት እሱሀገር ነን እናም እሱየራሱን ህይወት ይኖራል እያገባእየፈታ እኔምአልደዉልምአይደዉልም ፍችእንቢአለኝ ይሄዉ አራትአመቴ እናም በሸሪአ ፍርድቤት ብጠይቅፍች እንደት ይታያል ያለኝን የ10አመት ንብረት እየሸጠ ጨርሷል ልጆቹንም አያይአይጠይቅ
ሚስኪን አላህ ካንቺ ይሁን
ክክክክክክክ አትጠራጠሩ ራሱነው ሰውዬው
ኪኪኪኪኪኪኪ
ክክክክክክክ ይመስላል
ክክክክክ ይመስላል ምናለ እሶ ገብታ እሱ ነው ባለች ባሳፈርችው ሆ
ይመሥላል🙄
መድና ሙሀመድ ወድሜ ያለው በጣም ትክክልነው ወሴን ወድሜ አተም ሴቶቹ ባሉህ ትሄዳለህ ነገርግን የሰውን ወስጥ አታቅም ሰውስንባል ፍጥሮታችንብዙነው አላህ ጥናቱን ይስጥህ
አንተው ነህ መስለ ሰውየው ወይኔ ክክክክ
እረ ሁሱ እሱ ሰው ባሉዋ ነው መሰል ሳያዳምጥ ክርክር ግጠመ
እረ ሰዊዮ ጠበቃ መሰለኝ ሆ ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
አይ ሁሴን ልክነው
ዛሬነዉዬመጣሁት ኑኑኑኑኑኑኑ እዴኔአድሶቹ
የሄልይ እሱም አለበት ማለት ይቻላል
ላይክ ሽር ስብስክራይብ በማድረግ ቤተስብ ይሁኑ ua-cam.com/video/GskpyshjJVo/v-deo.html
ዛሬ ነዉ የሆንኩት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንዶች ቢበደሉ በአንድ ቀን ነው የሚፈታት ሴቶች ታጋሽ ነን
ሳህ
ኧረ ተይ እንደወንድማ ታጋሽ የለም እኛ ቶሎ አይደልደ ፍች የምጠብቀው
@@የአሳምነውልጅከወሎ መቸም ፍቹ በኛ እጅ አይደለምጂ ቢሆን ለደቂቃም አንቆይ ስንፈታው
በጣም
ትክክል
እህልን አላምጦ ነገርን አዳምጦ ይላሉ ያገራችን ስዎች ኡስታዝን ከመቃወምህ በፊት በደንም አዳምጥ ወንድማችን
ማሬ ደምሪኝ በቀንነት
❤
እርግጠኛ ባልሆንም እሄ ወንድም ባሏ ሳይሆን አይቀርም ግግም ብሎ ይከራከራል ወቸው ጉድ😀😀
ክክክ
ይሆናል😁😁😁
ክክክክ እኔም እያኩ ነበር
ክክክክክ ምንአቃለሁይሄማትልቅቂምአለበት
ባልተብየዉነወሐመሠል
አሣምረህአይዝምነበር
እሽ
አልፈታምካልክ
ለዚምበሸሪአመፈታትአለባት
በመልተብዠዉ
ሴቶች ሴቶች ይላልሳ ሲጀመር ጥሩ ባል ከሆነላት ምን ፈልጋ ፍታኝ ትላለች ከወንዲ ይልቅ ሴቶች ትዳር ፈላጊ ነች።
ወላሂ እኔ በዚህ ሁኔታ 5 አመት ታግሻለሁ እያጠፋ ሁሌም ይቅርታ ይጠይቀኛል መጨረሻላይ ግን ጥፋቱንም አላምን አለ ፍታም ሲባል እቢ አለ አልሀምዱሊላህ ነኢመተል እስላም በሸሪአ መሰረት ተለያየን አልሀምዱሊላህ
ወዴ እዳው አላህ እደት አድርገው ሽሪአ. ፈታሺ. እኔም አልፈታም. ብሎ እቢ አለኝ. እስኪ. ንገሪኝ. ውዴ. እደት እደተለያየሺ
ወድሜ ሁሴን በርታ ሌሎቻቹ በመሃል አትዘባረቁ ክፍታሞች
እራሱ ነው መሰል እሚከራከረው ሰውየ
ሳይሆን አይቀርም
ነው እንጂ ክክክ
ነው መሰል የምር
እኔራሱመሰለኝ😁😁😁😁😁👌
አኪድ ነዉመሰል በጣም ተከራከረ ክክክ
ቆይ ወድማችን አተው ነህዴ ሠውዬው እረ ተከራከርከው እኮ ተጠራጠርኩኝ
ሁሴን ትክክል ነህ በርታልን
ነዉ መሰል አላዳችድርቅአላለም
እሱምቢኖርበትነዉ
ክክክክክክ ውዶቼ ደምሩኝ
ማሻአለህ አለህ ይጫምርልክ አለህ ይጣብቅህ አለህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጣብቃን የረብ
አሚን ያረብ በቀንነት ደምሩኝ
"አነስ ኢብን ማሊክ (ረ.ዐ.) እንዳስተላለፉት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ‹‹አንድ ነገር ሲናገሩ ሶስት ጊዜ መላልሰው ይናገሩታል ሰዎች በሚገባ እንዲገነዘቡት ሰዎች ጋር ሲገናኙም ሶስት ጊዜ ሰላምታ ይሰጡ ነበር፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ትምህርቶችን ሼር አደርጋለሁ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ባራካላሁ ፊኮም
s a w ማሬ ደምሪኝ
ማሻአላ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ ወድም ስትባሉም አስቸጋሬናችሁ ሴትም አሰቸጋሬነን ወድሜን እገድፈዋለሁ
ምክናየቱም እኔስለደረሰብኝ
ትክክል ሴትም ያጠፋል ግን እዳው ከሴትና ከወድ ማን ይበደላል ቢባል ሴቶች ናቸው ኒካ በወድ እጂስለሆነ ፍቱ ሲባሉ ገዘብ አጡ ፣በሰላም አብራችሁ ኑራ ሲባሉ ይቀዥቀዧሉ ፣ሂዳ ይስጣችሁ
ትክክልነህ ወድሜ ሁሱ እድህ ድርቅ ያለ ክርክር እራሱ ባሏ ሳይሆን አይቀርም 😂😂😂
ሠውየው ተረጋጋ ሣሥበውባልዪው መሠለኝ የሚከራከረው ወይ ጉድ መታዘዝ አለባት አላለም ሠራተኛህ መሠለችህ እደ ሠውየው ምንሆንክ
Bemeseleji ayweram mare
Ena mefredi kebadi new
ክክክክክክክ ሳ
አብሽር ሁሱ አላህ ይጠብቅህ
አይ ጠበቃ ሳይሆን አይቀራም ውዶቼ ደምሩኝ
ማሻአላህ ማሻአላህ በርታ ኡስታዛችን በደምብ ሳሰሙ ክርክር ነውር ነው ያለ እውቀት አትከራከር ኡስታዛቺን አላህ ይቸምርልህ አላህ ይጠብክህ
ጀዛከላህ ህይር
ይሄ ሰው እውነት ባሏነው
አረመኔኸችን አላህ ልቦናይስጣቸው
ኡስታዝን ከመተቸትህ በፊት በደንብ አዳምጥ ወንድማችን
ማሬ ደምሪኝ በቀንነት
ልባቸው የሞቱ ወዶች ነፍ ናችሁ የሴት እጂ የሚጠብቁ ፣ሚስቱ እሰው ቤት እየለፋች እሱ ከቤት ከሌላ የሚማግጥ ወድ ነፍ ነፈዝ ይሄ ለራሱ ከሚስቱ ጋር ቢሆንም እድህ ነው ይለያል ፣እድህ አይነት ወዶች ናቸው ሴት የሚያሰቃዩ
እኔ ሀጅ ቢመጣ 3 አመታችን ከተጣላን አግብቶ ወልዷል እኔን ግን አልፈታሽም ብሎ አስቀምጦኛል እና ፍች ብፈልግም አልችልም በአላህ ፈቃድ ግን ሀገሬ ስገባ በሸሪአ ፍርድ ቤት እፈታለሁ እና አልችልምዴ
እራሡ ነው በለው ጠበቃ ከየት ያገኘ ደሞ ሁሡ አላህ ይጠብቅህ 😂😂😍😍😍👏
ክክክክክ ሁሱን የሚከራከረው ሰውየ ራሱነው መሠለኝ የልጅቱ ባልክክክ
ሳይሆን አይቀርም ወይም የሱቢጤነው ማለትነው
ሰው ያላየውን አያውራም
ባሏ ነው 100ፐርሰንት ሁሱ ሲያስረዳው ማመን አቅቶታል ግን በዚ አጋጣሚ አላህ ቀልብ ይስጣቹ ወንዶች ኢሄ ነገረግን ብዙ ቦታ ላይ ይከሰታል የሰሩትን ሰርተው ሲያበቁ ውሳኔ ቦታ ስትደርስ በሪሞት እንደ ፈለግሽ አርጊኝ ይልና እቧ ከረዮ ይላል ብቻ አላህ የሁላችንም ቀልብ ይስጠን መጨረሻችንም ያሳምርልን
ሰስት አመት ከባድነው ወዳች በአንድቀን አያሥቀምጥም ሰላለሁ። አለይሂ ወሰለም
ሁሱ አሰላሙአለይኩም ውርህመቱላሂ ወበረካትሁ ጥያቄየ እየደረሰህ አይመስለኝም
እረ እረ ወድሜ እደመልካችን ፀባያችን የተለያየ ነው አተ የገጠመህ ምናልባት አተ እደፈለከው አላገኘህም ስለዚ አትፍረድ እዴ ለባላችን ታማኝ ለቤታችን ታማኝ አለን ወድም ስለዚ ቆጠብ እንበል የለም አንልም አተ ግን ሴቶች ብቻ ትላለህ የግሌ አስተያየት ነው ደሞም ይቅርታ ይደረግልኝ ከነ ወደ ወሎ ያሉ እዳስፈለጋቸው ይቀያይራሉ በተለይ ሳውዲ
ያኡመቱል ኢሥላም አላሕ መልካሙን ትዳር ይስጠን
ላገቡትም አላሕ መልካም ትዳር ያድርግላቸው
አሚንንንን
ማሻላህ ማሻላህ ወዴሜ አላህ ይጠብቅህ የፈትዋ መልሶችህ በጥሞና እያዳመጥኩ ት ለኔ ተምሬበታለው የኛ ልዩ ጄዛ ካላህ ኸይርን
ማሬ ደምሪኝ በቀንነት
በርግጥ የስሜት ጉዳይ ሊሆንም ይችላል አብዛህኛው ለትዳር መፍረስ ምክንያት ይሆናል ብዬ አስባለሁ መግባባት መነጋገር ግድ ነው ትዳር ማለት ትልቅ ፕሮጀክት መገባት ማለት ነው ንቁ ዜጎች መሆን አለብን ያኽዋን ያኽዋት
እዴየ እሚገርምነው እያሰቃያት ትኑር ነው እዴ እምትለው እዴ እዳውም ጎበዝ ናት ሶ 3 አመት እረኔ አደቃታለው እኔ የሷን አመለካከት ነው እምስማማው እረ በፈጠረህ እደኔ አመለካከት ከሚባሉት ወዶች እዳትሆን ሳታይ ስለሴየት ታወራለህ
ልክነህ አተ ውሱ
በውሼት ማስታረቅ አለባችሁ አላለም ደስ ሲለው ይቅርታ እያለ ሲደብረው እሷን እያስለቀሰ የሚኖሩ ወንዶች ብቻ ቤት ይቁጠራችሁ ሰውየው ግን ባሏ ነው መሰል ሽንጡን ወጥሮ ተከራከረ እኮ 😂😂😂😂
ክክክክክእኔምጠርጥሬአለሁ
@@مريمسعيد-غ4ط ኧረ ጥርጥር የለውም😂
ባሎነው መሰልክክክክክክ
ዘ
ጰሶ
ከመነገር ይልቅ መደመጥ ይበልጠል
አሠላሙአለይኩም ውድ አህት ወድሞቸ ዱአ አርጉልኝ ልጄ ከተወለደ 1 አመት አለፈው እናም አይነሳም ያጀመአ ዱአ አርጉልኝ እስቲ
ጀዛከላኸይር አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
ከድህ አይነት ጨቅጫቃ ወድ አላህ ይጠብሸን የኔስ ወላሂ ማር ነበር እኔ ልጅ ነበርኩ ገና ብቅ ሲል ይከብደኝነበር
ይሄ ሰው ባሏ ይመስለኛል ወሏሁ አእለም
ባለጉዳዩ ነው እንዴ ተከራከረሳ ወንድማችን ሁሴን ጀዛህን አላህ ይክፈልህ
መጀመሪያደህናአድርገህ የቂያማ ምልክት
እረይህሰውየምንለማለትፈልጎነውጆሮአችውጥትየሆኑሴቶችአሉአላለም፣ብዙአፈቅቤዎዶችነፍናችሁአያውቅምእዴሆሆሆ
ይሄ አስተያየት የሚሰጥ ወንድ እሱው መሰለኝ የተጠየቀበት በጣም ተከራከረ በደረቁ
ኤጭ አሁንስ ወንዶችን ሰብስቦ መግረፉ ነበር አቃጠሉንኮ ኡፉፉፉ
ክክክክ እንጀምራቸዉ እደ
በጣም ተከራከረጅ ሆሆሆሆ በቃ እሱ ነው ማለት ነው
ይገርማል አንዳንድ ወንዶች ያለምንም እውቀት የማውራት ሱስ አለባቸው
መፍታት ይችላልኮ ታዳ ማን በገደታ ያዘው ሁሴን ትክክል ነህ
ሰውየው ስሞታ የተላከ መሠለኝ ክክክ ሁሤንኮ አግቢና አፍች አይደለም እረ እሮሮ አለኮ ሰውየው
ባሎነው መስልክክክክክ
@@ፋጡማወሎየዊ አወ በጣም ይመስላል አነጋገሩ
ክክክ
ይሄ ባልየው ነው መሠለኝ ወይም በሴት
የተናደደ ይመሥላል ፈትዋውን ሣይሆን የራሡ እሮሮ ያአለበት ይመሥላል
እኔ ባለፈው ተመሳሳይ ጥያቄ ጠይቀው ፈትዋ የተሰጣቸው መልስ ሰምቼዋለሁኝ
አፍሪካ ቲቪ መልሱ ተመሳሳይ ነው።
ኡስታዝ እኔ ሳላውቅ የሚወደኝን ባሌን ካልተፋታን ብየ ተፋታን አሁን የጀነትን ሽታ አታገኝም ያለ ምክንያት ፍች የጠየቀች ብለሀል እና እኔ በሰአቱ አላውቅም ምን ማድረግ አለብኝ ሁሱ በአላህ መልስልኝ
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
ባል ተብዬው ነው መሰል ሽንጡን ወጥሮ ተከራከረሳ ካልተመቸሀት ፍች መጠዬቅ መብቷ ነው
አስላምለይክም ዋረምቱለይ። አንደትነው አንድነገር ለጠይቅ አድታ ምስልይም አንች ከፋርብነው ይስድብክት። አይችለም ትብልክኝ አሽ ምንልድርክ ምፍትውንገርኝ
ኡሥታዝ ሀኔታዉ ራሡ ኡሥታዝሀኔታዉራሡሜ ሠለኝ
ይሄ ሠውየ እሡ እራሡ ነው መሠል ግን ኡሥታዙን በደብ ጫ ብለህ አዳምጥ ወዴሜ
እነተም ምንም ለሚስትህ ቦታ ብትሰጣር ኖሮ ምንም አትልም ነበረ ታገሰች ሶስት አመት ሁሉ ከዚህ ወዳ ምን ታድረግ
ይሄ ሰዉየ ግን ራሱ ባልተብየዉ ነዉ እንደ በማይሆን ነገር ላይ ተከራከረ እኮ
ኢሄኔ እራሱ ይሆናል ክክክክክ
ሠዉዬዉ ሁሱን ሊያስተምረዉነዉየገባዉ ጆሮህንጠጋአርገህእህብለዉ ጥያቄአለኝብሎገብቶ መላሽ ክክክክክ
ክክክክክ ይችንይችንሙድ እናውቃታለን እሚከራከረው እራሱ ነው አንተ ለሁሴን ሸሪአ ልታስተምረው ነውደ እና እያስቸገራት ትቀመጥ ልትልነውደ ደሞ ሸሪአ ይሉኝታ እሚባል አይሰራም የሚያውቀውን መናገር ግደታ ነው እያወቀ አርፈሽ ተቀመጭ ይበላትነውደየሚለውይሄሰውየ
ወይኔ ካዳ እኛ ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች ፣ባድ ነው የሚኖሩት ማህበራዊ ኑሮ በቅሬ ይቀባበራሉ ፣
ሁሱ. ዝምበለው. ካልገባው.
ሤት ሤት አትበል አላሕ ያዘዘሕ ተንከባከባት እንጅ አጥላላት አትበል።
ወደኒም ጎር በይ ማሚ
እኮ ሴትሴት ይላልእኩሮ በስራአቱ መያዝ አቃተውክክክክክ
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
ዋሽቶ ማስታረቅ ይላልዴ ሆ ሸሪአውን ነው የምትዋሽለት?
ማሻላህ አላህ ይጠብቅህ
ማሻአላህ ወንድሜ አሏህ ይጭምርልህ
አላህይጠብቅን☝
አሏህይጠብቅህ
I have the same story but now am divorced alhamdulilah am happy
ልጁ ምነካው ቆሮዎች አይሰሙም አያገናዝቡም ወተት ጥቁር ነው ካሉ አሉ ነው አትድረቅ ውስታዝ ሁሴን
ሁሡ ጥያቄ አለኝ ባል ነበረኝ ሳኡዲነው ከዛም እኔ አልወዴድኩትም ከዛም ፍች ጠየኩት ከአንድ 4 ወይም 5 ጊዜ በላይ ፍታኝ ስለው እቢብሎ ከዛም አሁን ተለያየን እና እኔ ካልፈለኩት ልጁን በእኔ ላይ ሀራም ይሆንብኛል በእርግጥ የበዴለኝ ነገር የለም ዴግሞ ኒካህ ታሠረ እንጂ አልተገናኘንም እንዴት ይታያል መልስ?
ልጁ፣እራሱ፣ነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ስለላሁ፣አሊይሂ፣ወስለም፣እራሱ፣ሳይሁን፣አይቀርም፣ሴት፣ልጅ፣ትግስተኛ፣ነች፣ሲበዛባት፣አትችልም
😁😁😁😁ስውየው እሱ ነው መሰለኝ
ማሻአላህኡስታዝአላህይጠብቅህ
ይህ ሰዉየ ሳይሰማ ይከራከራል እንደ ደነዝ ይሄራሱ አዛነዉ
ክክክክክክክክ አተው እራሥህነህመሠል አረ የኔም ትዳር እደዚሁነው ያረብ አረ ወላሂ ወዶች በጣም ከባድ ናችሁ አላህ ህዳውን ይሥጣችሁ የኔም ለቤተሠብ ብርከላክሽ አማራጭሽን ያጅ ይለኛል ለቤተሰቦቸ ሥልክም አልደውልም ምን ላድርግ
በተሠብነውየሚቀረመውከባል።ቤተሠቤንየማይወድባልእሳትይብላው።ሴቶችእራሣችሁንሁኑባችገዘብአያገባውምወላሂሠረቶይጠቀምበሰውቤትባፈራሽገዘብስጭአትስጭየሚልበትመብትየለውምሙሀመድቢሄዶአሊይመጣልገዘብሽንያዥ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ👍👍
ባሏ ነው መሰል ምን አይነቱ ነው ሆ
የሄሠው እራሡነው ደ
እንደሚመስለኝ ሰውየው የጠያቂቱ ባል ነው መሰል ዋሺተህ አስታርቅ ይላላል ቀልደኛ
እራሡ ነዉንዴ
ሰውየው እራሱ ነው ትፈታኝ አለች ብሎ ነው ጉድኮ ነው አዝግ የሆነ
በጣምተከራከረሰዉየዉ ምነዉ ታዉእጂሦሥትአመትቀላልመሠለህ
ውሴን አተሽምግልና አይደለምየተቀመከው በሸሪአው ፍረድ በስ
ይሄ የሚከራከረው ስውየው ራሱ ነው መስል
ልክ ነህ በሰማህው ትክክል መልስ የተናገርከው
ልክነህ
ሁሱ. ይሂ ሰውየ ባሎነው መሰለኝ. ክክክክ
ማሻ አላህ
አላህ ይጨምርልህ
ሁሴን ነብያችን ሰለሏአለይ ወሰለም ልጃቸው ሲሞቱ አልቅሰዋል አላለቀሱም ?????መልስ እፍልጋለሁ ሰው ሲሞት አይለቀስም ስላልክ
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም
እንኮን ለልጆቻቸዉ በካፌሮች ቀብርም ዘንዲ ሲያልፎ የሚያለቅሡ ነብይ ናቸዉ።
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል ሰው ሲሞት አይለቀስም ስላለ ነው ያለውን ስሙት
@@hayderyemir1719 በዉስጡ ማልቀስ እና እንባዉን ማፍሰስ ይቻላል ማዘን ይቻላልጅ እየጮሁ ማልቀስ አይቻልም ሲባል ሰምቻለሁ ወዱም
ሁሴን እኮ አብሯችሁ አይኖርም ቤታችሁን ውስጥ ያለውን ችግር የታቅልሀል😂😂😂😂
ኢይወላክክክክ
🤣🤣🤣🤣
ይህን ጥያቄ የጠየቀችህ አህት አንምጋር አለ ነበረ ልክ 3/አመት9ወር ድረሰ ለኔ ቦታ አይሰጠኝም ባሌ ፍታኝ ትለዉ አዉድሻለሁ አችን ፈትች ሰዉ አለሆንም ይለኝል ከዛም እሽ ከጥፋትህ ተመለስ ትስተካከል ስለዉ እሽ ይላል ነገርግን እተግባሩላይ ጭራሽ አይገኝም ከሁን ግ አልሀምዱሊላሂ ከሱ ተፋትች ሊላ አግብቸ እየኖርኩነው ምስጋና ይገባዉ የሚከብረኝን የሚወኝኛ እንዳንድ ወዶች ሴቶችን የጎዳን እዳይመስላሁ የምጎዳት እራሳችሁነዉ ሴቶች የዋህ
Asalamlyikum warahamatulahii wabarakatuhu wadamachin balagudanyiw antanah masalanyii huseen wandiimachiin yalaw takakalnaw
አላሕ ይጠብቀን 🌹
በአንድ ቀን ነበር የሚፈታት ጥፋት ቢያይ
ምንጨቅጫቃነዉበአላህ
በአላህ ይሄን ጥያቄ ለሁሴን አድርሱልኝ ወላሂ የልጆቸ አባት ከወለድኩበኋላ ከተለያዮ ሴቶች ጋር እገዛቤቴላይ ሁለትጊዜ ደረስኩበት ለልጆቸ ብየ ይቅርብየዉ እየኖርን ነበር ነገርግን ሊተዉ አልቻለም ሀገር ገብቶ ከገዛቤቴም በገዛብሬ አገባ እናም ከቤቴ አስወጣ ገንዘብምአልክም ስለዉ አላስወጣም ቤቴካልሽ ተቀመጭ አለኝ እናም ሶስትአመት ልጆቸን ይጀ ዝምአልኩት እሱምአልሆንለት ሲል ፈታት ሲፈታት ቤተሰብጋ በሽማግሌ ፈትቻለሁብሎ ገባ እናም ቤተሰቦቸ ከፈታ ተመለሽ ሲሉኝ እሽ ግን አሁንም ብንታረቅ ገንዘቤን አልሰጥም ስለዉ እሽብሎ መልሶ በፈታበወሩ ሌላሴትአገባና አሁንም ከቤቴ አስቀመጣት ከዚያም ፍች ስጠይቀዉ እንቢአለኝ እኔበስደት እሱሀገር ነን እናም እሱየራሱን ህይወት ይኖራል እያገባእየፈታ እኔምአልደዉልምአይደዉልም ፍችእንቢአለኝ ይሄዉ አራትአመቴ እናም በሸሪአ ፍርድቤት ብጠይቅፍች እንደት ይታያል ያለኝን የ10አመት ንብረት እየሸጠ ጨርሷል ልጆቹንም አያይአይጠይቅ
ሚስኪን አላህ ካንቺ ይሁን
ክክክክክክክ አትጠራጠሩ ራሱነው ሰውዬው
ኪኪኪኪኪኪኪ
ክክክክክክክ ይመስላል
ክክክክክ ይመስላል ምናለ እሶ ገብታ እሱ ነው ባለች ባሳፈርችው ሆ
ይመሥላል🙄
መድና ሙሀመድ ወድሜ ያለው በጣም ትክክልነው ወሴን ወድሜ አተም ሴቶቹ ባሉህ ትሄዳለህ ነገርግን የሰውን ወስጥ አታቅም
ሰውስንባል ፍጥሮታችንብዙነው አላህ ጥናቱን ይስጥህ
አንተው ነህ መስለ ሰውየው ወይኔ ክክክክ
እረ ሁሱ እሱ ሰው ባሉዋ ነው መሰል ሳያዳምጥ ክርክር ግጠመ
እረ ሰዊዮ ጠበቃ መሰለኝ ሆ ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
አይ ሁሴን ልክነው
ዛሬነዉዬመጣሁት ኑኑኑኑኑኑኑ እዴኔአድሶቹ
የሄልይ እሱም አለበት ማለት ይቻላል