Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የአይሁዶችን ታሪክ እየተጋትን አርጅተን ፣የተጻፈውን ሁሉ "ቅዱስ ጽህፈት" እያልን መደንዘዛችን እስከ ምፃቱ ቀጥሏል፣የአይሁድ ጉድ፣
ከወንጌላት መካከል፣ማትዎስንና ሉቃስን ፣ከነጭራሮ መገለጣቸው ጋር መደምሰስ ጽድቅ እንጂ በደል የለውም
ድንቅ መገለጥ ያረፈባቸው ማርቆስና ዮሐንስ ናቸው፣ኢየሱስን የተገባውን መለኮታዊ ባህሪውን ነበር ያላበሱት፣
Welcome back brother Aman.
ከሰማይ ወረደ" ሚለውን ፣የዮሐንስን መገለጥ በተቃርኖ ደምስሶ ነበር የጻፈው አቶ ሉቃስ፣"ተወለደ" እያለ ጭራሮ መገለጥ ያሳዝናል፣የአይሁድ ተኩላዎች ነበሩ
ጥምቀትን ለመካድ ይሄ ሁሉ መጋጋጥ ለምን ? ሰይጣን በዕርግጥም በዕናተ ላይ ሰልጥኗል ።
"16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።17 ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥18 የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ።19 ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ።20 እነርሱም ወጥተው በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፥ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፥ በሚከተሉትም ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር።" yehen latkebelu nw?😂😂
ማትዎስና ሉቃስ ኢየሱስን እየደመሰሱ ነበር የጻፉት፣ ከሃዲያን ናቸው፣
እየሱስ ከትንሳዔ በሀኋላ የታየው በክብሩ ነው እነደውለደቱና በምድር ላይ ሲመላለስ እነደነበረው አይደለም so what ?
ከማርቆስ 9 በኋላ ያሉት ተጨማሪ ነው የሚለውን ከዬት ያአመጣቹት ጉድ ነው🤔 በቃ የናንተን ሰው ሰራሽ ትምህርትን የሚንድ የመፅሃ ፍቅዱስን ክፍልን አትቀበሉም😂😂😂😂መፅሃፍ ቅዱስ ቢቻ የሚለውን ትምህርታቹን ናዳቹት😂😂
@@be-liever ሚያወራውን አዲምጪ ቅድሚያ
ከ Orthodox study bible ላይም ብዙ ቦታ እንደዛ ይላል።
አንብቡ ከምትዶነቁሩ እየው ማስረጃ እየሰጣቹ ነው ግባ አንብብ አትሞቱም ጥንቲዊ ቅጂ አንቡ
@@MahiEthopia 😂🤣🤣 መፅሃፍቅዱስ ውጪ አንቀበልም መፅሃፍ ቅዱስ ብቻ አደል ዶግማቹ እና ጥንታዊ ቅጂ ስትቀበሉ clash አያረግባቹም🤔
Ye tekle haymanot tekmat iyetetachu 😅😅😅 program isikemecereshawu simu
እባካቹ ደምረውን እና አማን ሻሎምን አታምጡብን ምንም ለወንጌል ማይቀኑኑ የዱርዬ ባህሪ ያላቸው ሰዎችን Please አታምጡብን በተለይ ደምረውን አንፈልግም ያለዝያ unsubscribe እያረግን እንወጣለን።
የአይሁዶችን ታሪክ እየተጋትን አርጅተን ፣የተጻፈውን ሁሉ "ቅዱስ ጽህፈት" እያልን መደንዘዛችን እስከ ምፃቱ ቀጥሏል፣የአይሁድ ጉድ፣
ከወንጌላት መካከል፣ማትዎስንና ሉቃስን ፣ከነጭራሮ መገለጣቸው ጋር መደምሰስ ጽድቅ እንጂ በደል የለውም
ድንቅ መገለጥ ያረፈባቸው ማርቆስና ዮሐንስ ናቸው፣ኢየሱስን የተገባውን መለኮታዊ ባህሪውን ነበር ያላበሱት፣
Welcome back brother Aman.
ከሰማይ ወረደ" ሚለውን ፣የዮሐንስን መገለጥ በተቃርኖ ደምስሶ ነበር የጻፈው አቶ ሉቃስ፣"ተወለደ" እያለ ጭራሮ መገለጥ ያሳዝናል፣የአይሁድ ተኩላዎች ነበሩ
ጥምቀትን ለመካድ ይሄ ሁሉ መጋጋጥ ለምን ? ሰይጣን በዕርግጥም በዕናተ ላይ ሰልጥኗል ።
"16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
17 ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥
18 የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ።
19 ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ።
20 እነርሱም ወጥተው በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፥ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፥ በሚከተሉትም ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር።" yehen latkebelu nw?😂😂
ማትዎስና ሉቃስ ኢየሱስን እየደመሰሱ ነበር የጻፉት፣ ከሃዲያን ናቸው፣
እየሱስ ከትንሳዔ በሀኋላ የታየው በክብሩ ነው እነደውለደቱና በምድር ላይ ሲመላለስ እነደነበረው አይደለም so what ?
ከማርቆስ 9 በኋላ ያሉት ተጨማሪ ነው የሚለውን ከዬት ያአመጣቹት ጉድ ነው🤔 በቃ የናንተን ሰው ሰራሽ ትምህርትን የሚንድ የመፅሃ ፍቅዱስን ክፍልን አትቀበሉም😂😂😂😂
መፅሃፍ ቅዱስ ቢቻ የሚለውን ትምህርታቹን ናዳቹት😂😂