Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የጄነራል ተፈራ መጨረሻ በህውሃት እጅ እንደገባና አሳዛኝ እንደሚሆን መረጃው ወጣ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лип 2024
  • የጄነራል ተፈራ መጨረሻ በህውሃት እጅ እንደገባና አሳዛኝ እንደሚሆን መረጃው ወጣ።

КОМЕНТАРІ • 82

  • @zd820
    @zd820 Місяць тому +8

    ጀግናው ኮርዳዊት ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች በርታ ተፈራ ማሞ ፈጣሪ ዋጋውን ይስጠው ይሀ ካሀድ ሆዳም እንደወጣ ይቅር

  • @nurekadir9054
    @nurekadir9054 Місяць тому +18

    ሰላም፣ኮር፣ዳዊት፣የሚድያው፣ድሮናችን፣፣ጀግናችን፣ሰላምህ፣ብዝት፣ይበልልን።❤መነሻችንም❤መድረሻችንም❤ኢትዮጵያ❤እውነት፣❤ያሸንፋል።❤❤❤

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op Місяць тому +22

    ጀግናው ኮር ዳዊት 🇪🇹❤️🇪🇹

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs Місяць тому +12

    ጀግናው ወንድማችን ቂርጡ የኢትዬጰያ ልጅ ሰላምህ ይብዛ ድል ለመከላክያ

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 Місяць тому +9

    ሰላም ነው ዴቫችን ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @WudineshFantaye-fu2ix
    @WudineshFantaye-fu2ix Місяць тому +10

    ​​ሠላምህ ይብዛ ኮር ዳዊት ኢትዮጵያ የሚድያው ድሮን

  • @hdjeeiihdjdiei9492
    @hdjeeiihdjdiei9492 Місяць тому +12

    ህወሀት የኢትዮጵያን ህዝብ እንጎመን የከተፈ ጨካኝና ዘራፊድርጅት ስለሆነ ማንም ልቀበለዉ አይችልም 5000 በላይ የኦሮሞን ቄሮ የጨረሰ ታቦትአጅቦ የምሄድ የአማራ ህዝብ እምነትቦታላይ ያለምክንያ የጨፈጨፈ የደቡብወጣትን ስንቱን የገደለ ዳግም ወደስልጣን እመጣለሁ ቢል ህልምነዉ ያከሆነ ህዝባችን የለም ማለትነዋ ሞተናላ አይታሰብም።

  • @seyatsion7481
    @seyatsion7481 Місяць тому +9

    ሰላም ብዝት ይበልልንን ።አዎን መነሻችን ከኢትዮጵያ አገርን አካለን የትም ብንደርስ መመለሻችን ታላቂቱ ተናፋቂቱ ምንም ብንበድላት አላውቃችሁም የማትለን ውዲቷ እናት አገራችን ኢትዮጵያ ናት ። ያለምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም አቆርቋዧ ይውደም በቀና መንፈስ ትበልፅግ እናት አገራችን ኢትዮጵያቾንን ሕዝቦቿም በጎሳ በነገድ በዘር መለያየት ቀርቶ መሬቷም የጋራችን ባለውለታችን መቀበሪያችንን ም ብልፅግናችን ዕድገታችን ኢትዮጵያ ናት ። መክረናል ዘክረናል ከሰላም የበለጠ ምንአለና ተባ ብረን እንቁም በአንድነት ለጋራ ብልፅግና ። መሬት የጋራችን አንጂ በዘር በጎሳ ተለክቶ የተሰጠችን አይደለችም ።ፖለቲከኞች አትከፋፍሉን በሴት በማሰመሰልል ሕዝቡ አንድ ነው በጋየቆመ ።መሬት ላይ የተፃፈ እንክርዳድ የለም ተውን ።በክልል አትለያዩን ሌ ላው መጤ አንዱን ባዳ የሚያደርግ ።የመለያያ ሕግ አውጥታችሁ አትከፋፍሉንን ይበቃል ያለፈው አርባ ዓመት ድርጊታችሁ መሬት ወርዶ ሲቋስለን አየነው ።ለኛ ነው ሰላም ነው ትርፋችን ። አብቹ በጋራ እንቆማለን ለጋራ ብልፅግናችንን ዘርየለንም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው መማር ከሩሲያ ተማር ሁሉም አንድ በሀገር ጉዳይ ።ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያውያን ይሁን ይሁን ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Місяць тому +3

    Amen 🙏🙏🙏🙏 ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ዴቭ

  • @zeynuteharsuafi2555
    @zeynuteharsuafi2555 Місяць тому +5

    ዴቮ ጀግና ብርቱ ሰው ነህ እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ

  • @NigusseDaba
    @NigusseDaba Місяць тому +2

    ክብር ለመከልከችን

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia2024 Місяць тому +6

    Core Dawit, the Pride of Ethiopia!🇪🇷💕👍

  • @etegenetkebede2873
    @etegenetkebede2873 Місяць тому +12

    ኮር ዳዊት ሰላም ነው 💎💎💎👍👍👍🌹🌹🌹🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌴🌴🌴

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 Місяць тому +7

    ኮር አማራዉን ስትነግረዉ አማራዉ አልገባ ካለዉ መከራ ይመክረዋል።አንተ ግን በደንብ ተንብየህ ነበር።

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia2024 Місяць тому +6

    FANDO is run by TPLF, what a sorry story for Ethiopia! The Mai Cadra atrocities cannot be forgotten!🇪🇹💕👍

  • @nurekadir9054
    @nurekadir9054 Місяць тому +24

    ጁሀር፣እንኮን፣በአማራ፣በኦሮሞም፣የለውም፣የኦሮሞ፣ህዝባችን፣አንቅሮ፣ተፍቶታል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Місяць тому +4

      *ጆሃር የትግራይ ወያኔ ኦነግ ሸኔ ነው። ኦሮሞ አይደለም። ኦሮሞ ውስጥ ያደገ ነው። Johar ye Tigray ONG Shene new! Oromo ayedelem. Achberbari new. Fact.

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g Місяць тому +7

    Dawit, yemitiseraw sra kbur new le Ethiopia .❤❤❤

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Місяць тому +5

    ኮር ጀግናው ንገራቸው

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff6102 Місяць тому +4

    ዴቩ ጀግና በአቁአሙ የፀና ኢትዮጲያዊ

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 Місяць тому +4

    ዴቭ አንተ ጄቶኔራሉ በህዋት እጅ እንዳይገቡ እያልክ ነበር ምንም አያመጡም ሻሻ ነው ጥርሳቸው ያለቀ አውሬዎች ይንጫጫሉ እንጂ እውነት ያሸንፍል ።

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Місяць тому +7

    ሰላም ሰላም ኮርዬ መልካም ሰንበት ይሁንልን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @AlemayehuAnota
    @AlemayehuAnota Місяць тому +7

    Cor አንዴት አድርክ

  • @user-gv9ew6gq5k
    @user-gv9ew6gq5k 22 дні тому

    Bravoo Maenbel media,nice to you ,

  • @masreshatesfaye1543
    @masreshatesfaye1543 Місяць тому +2

    ኮር ሰላም ነው!?እኔ እምለው ድሮም ሕወሐት በብአዴን ጫንቃ ላይ ሆና ያው ፖለቲካ ስለምትበልጣቸው አ.አራት ኪሎ ገብተው ከሀያሰባት አመት በላይ አሹን አሹን ብቻ አይደለም ሕልውናችንን ጭምር መዝብረው፣ቦጥቡጠው ለዚህ አበቁን እንደገና አሑንም ፋኖ ጫንቃ ላይ ተሳፍረው አንደገና አራት ኪሎ ለመግባት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም እንደው ምን ይሻላል?ኮርዬ !አማራው መቼ ነው የሚነቃው?!

  • @AsuyHddgd
    @AsuyHddgd Місяць тому +3

    ኮር ዳዊት እወዳሃለው እኔ በወያኒ የምብሽቀበትን ነው የምትናገረው በጣም የሚገርመው የደርግ ሰራዊትን የሞተ አንበሳ የዝንብ መጫወቻ ነው ያለው ደደቡ መለስ የሀገር ዘራፌው ታድያ ይህንንያለውን ተረስቶ መለስ ይሻላል የሚሉ የቀድሞ ወታዶርች አጋጥመውኛል ምን ልበላቸው

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g Місяць тому +5

    General Tefera :- yarege minim wetaderawi mistir be iju yelele dekama yebeg Irena new.

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv Місяць тому +2

    ኧረ ዴቭ እህያ ምንጊዜም የጅብ ነች ዝም ብሎ በአንድ ጊዜ ወደ ህወሀት አልገባም ዕውቀት ሥለሌቸው የሚጠቀሙበት መሣርያቸው ነበር

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 Місяць тому +6

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 Місяць тому +2

    BLESSINGS TO YOU

  • @TDKB4263
    @TDKB4263 Місяць тому +2

    የጀነራል ተፈራ ማሞ ሚስት የሻዕቢያ ሰላይ ነች። እሷና የሻዕቢያው ጄነራል ፊሊጶስ አብረው ኤርትራ ውስጥ የተነሱት ፎቶግራፍ በሚዲያ ታይቷል። ባሏን እየሰለለች information ለሻእቢያ ትሰጥ ነበር። ስለዚህ የተፈራ ማሞ መጨረሻም ወደ ኤርትራ ሄዶ መሸፈት ነው ማለት ነው። አሳፋሪ

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Місяць тому +2

    Selamehi yebeza DV

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 Місяць тому +3

    ገዱ የዉጪጉዳይ ተመድቦ መስራት ያቃተዉ በምን አቅሙ ነዉ ሃገር የሚመራዉ?

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Місяць тому +2

    በርታ❤❤❤❤

  • @RegasaDame-he5de
    @RegasaDame-he5de Місяць тому +4

    Maebel mereja go

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv Місяць тому +1

    ከኃይለ ሥላሴ ዘመን ጀምሮ ዩኒቨርስቲ በእስተማሪነት ሥም ሲበጠብጡን የነበሩት ኢትዮዽያን ለማፍረስና ለሥልጣን እንጂ ታዲያ ለሰማዩ መንግስት ነው የሚታገሉት ልትሉን ነው ምን እለ ኢትዮዽያን በዲሞክራሲ ስም ባትነግዱብን

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv Місяць тому +1

    እኔ በህወሀት ዘመን በጫካ የተሾሙ ሆለታ እና ከሀረር አካዳሚ በዕጩ መኮንነት ያልሰለጠኑ ጄኔራል የሚባሉ ት ምንም አይመቹኝም

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Місяць тому +1

    አብይ አስቀድሞ ጀነራል ተፈራን ባያነሳ ኖሮ ህወሃት አዲስ አበባ ነበር ህወሃት ሀብታችን የት እናድርግ

  • @terefe99-wt9um
    @terefe99-wt9um Місяць тому +1

    ህወሃት የሚባል ድርጅት ካለ ኣማራ ሰላም ኣያገኝም፨

  • @TesfayeHailemariam-lq7re
    @TesfayeHailemariam-lq7re Місяць тому +2

    አቶ ታምራት ስኳር ቅሞ ሬት ና ትመርዝ የሚተፋ ሰው ነው

  • @getahunjirata
    @getahunjirata Місяць тому +1

    ዳይፐር ላኩለት የውጊያ ታሪክ የለውም የሴራ ፖለቲካ እንጂ ይቀምሳታል ተንቀዠቅዣል

  • @tulakurkure
    @tulakurkure Місяць тому +2

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Місяць тому +1

    WoW among ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 Місяць тому +2

    So these are the characters that will form the “transitional government”? Laughable 🤣😂 What happened to the 9 former candidates? Well, they will still have to wait for TWA flight 00🤣 a few more years and it will be time for elections. I don’t think Ethiopians would like an imported government. They have a stable government under the leadership of Abiy❤️🙏🏽

  • @thewodrosabosh5848
    @thewodrosabosh5848 Місяць тому +3

    Hi my brother 10q very much really keep going

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 Місяць тому +2

    ❤❤❤

  • @user-yb1hj5hf7y
    @user-yb1hj5hf7y Місяць тому +1

    ኢዉነት አንተ መከለከያነ ምክነቱም መከለከየ መለት እትዮጵየ መለት ስለዎነ

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 Місяць тому

    Looking at Abiy’s policy towards Tplf&Co. for the sake of Tigrean civil population, makes me wonder 🧐 if Abiy came to power right after Emperor Haile Selassie, he would have saved the Emperor and Royal Family as a Constitutional Monarchy: they may not have power in governance but they would have become the proud symbol of Ethiopians, Africans, Caribbeans etc.

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Місяць тому +1

    አየ ሰው ? ለጤናሽም አደል ያክለፈለፈሽ ወይ ትታመሚያለሽ ወይ ትሞቻለሽ ነው ነገሩ አንግዲህ እንደ ሥራው

  • @ebabatiye1967
    @ebabatiye1967 Місяць тому +3

    Hi all

  • @yh4es
    @yh4es 28 днів тому

    ወያኔ ስልጣን እንደያዘ ስለ ወያኔ የትግል ስልት ስትናገር
    (ህብረት ከም ተመን ) ወይም ደሞ ህብረት እንደ ጉንዳን እንደነበር እናስታውሳለን

  • @libaxdhame1127
    @libaxdhame1127 Місяць тому +1

    ሰላም

  • @FikadudetaFikadu-rc2gc
    @FikadudetaFikadu-rc2gc Місяць тому +3

    Bert

  • @user-fn7ds5lq1t
    @user-fn7ds5lq1t Місяць тому +1

    ዳዊቴ እባክህን ሁሌም ሳቅልኝ ። እኔም አብሬህ ልሳቅ።

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 Місяць тому +4

    💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤

  • @MisrakSolomon-mp1hz
    @MisrakSolomon-mp1hz Місяць тому +1

    ውዴ ኮር የሚለውን ሥምእን ለትንሽ ቀን ልቀይረው ኢቲዬ ዳዊት ብይአለው

  • @user-lw4pb9ng9s
    @user-lw4pb9ng9s Місяць тому +2

    ❤❤❤❤

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 Місяць тому +1

    🙏🙏🙏

  • @user-yq9nu3on4f
    @user-yq9nu3on4f Місяць тому +1

    ኮር ደቪ

  • @AtsedYimer
    @AtsedYimer Місяць тому +1

    ለምን ቅራቅምቦ ሴቶች ሌቦች ሀዋህት ን ታሰማናለህ

  • @AlmazGebeyehu-ez7xk
    @AlmazGebeyehu-ez7xk Місяць тому +1

    11111

  • @ghytfdddf407
    @ghytfdddf407 Місяць тому

    Yemtnagrew..mind new.. aramumantenh

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 Місяць тому +1

    ኮራችን ላይቭ ስትሆን ኖቲፊኬሽን እየደረሰኝ አይደለም!!

  • @mekdelawitnegusie4015
    @mekdelawitnegusie4015 Місяць тому +1

    1

  • @ghytfdddf407
    @ghytfdddf407 Місяць тому

    Mileage.. bichneh

  • @user-xc7sx9pu3i
    @user-xc7sx9pu3i Місяць тому +1

    1111111

  • @khadijanagash475
    @khadijanagash475 Місяць тому +1

    111111🎉1111🎉1111🎉

  • @eman6877
    @eman6877 Місяць тому

    😅

  • @nrdnmohad4315
    @nrdnmohad4315 Місяць тому +2

    Drunken master

  • @TgstGirma
    @TgstGirma Місяць тому

    ❤❤❤

  • @sisayadagne8254
    @sisayadagne8254 Місяць тому +1

    1

  • @abde4160
    @abde4160 Місяць тому +2

    1111111