Ghion TV / Amhara News - Ethiopia አርበኛ አሰግድ መኮንን እጁን ሰጠ ወይንስ ተያዘ? ሃምሌ15/ 2016 ዜና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 408

  • @YohannesTesefaye
    @YohannesTesefaye 2 місяці тому +52

    ምናላቸዉ እጅግ ታሳዝናለህ አማራን በመከፋፈል እንደ ታሪክ ይመዘገባል

    • @NegA-g2i
      @NegA-g2i 2 місяці тому +2

      አማራ አልተከፋፈለም። አይከፋፈልምም። ላም አለይ በሰማይ ነው ይኸ።

    • @gebeyabirhanu3209
      @gebeyabirhanu3209 2 місяці тому

      ይሄ ሊሞት አንድ ቀን የቀረዉ አሮጌ።ፋኖ ማዉራት ብርቅ ሆኖበት እየደወለ ያስመታቸዋል

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 2 місяці тому +32

    በፋኖ ኧሰገድ መያዝ ምናላቸው ሀላፊነት ይወስዳል ጠብቅ

  • @SamrawitTaddese
    @SamrawitTaddese 2 місяці тому +1

    አርበኛ አሰግድ እንወድሀለን እናከብርሀለን ፈጣሪ ይርዳህ

  • @AbebaAbeba-m8s
    @AbebaAbeba-m8s 2 місяці тому +55

    የዚህ ሁሉ ተጠያቂ እናተ ናቹህ

    • @NegA-g2i
      @NegA-g2i 2 місяці тому +1

      What are the uses of these mutual recriminations? Get a bit wiser than this,please.

    • @bitTech396
      @bitTech396 2 місяці тому

      የጎጃም ጎጠኞች ዘመነን አስመርጠው ጠቅላላ ፋኖን እጅ ሰጠ ለማለት ነበር አላማቸው ግን አልተሳካም እነ ዘሜ ከብአዴን ጋር ነው የሚሰሩት፡፡ የእስክንድርን ስም ለማጥፋት የፈለጉት ከብአዴን ጋር አልሰራም ስላለ ነው፡፡ ቀጣይ ዘመነ እጅ ይሰጣል እየተባለ ነው፡፡

  • @MulugetaAbate-e7v
    @MulugetaAbate-e7v 2 місяці тому +36

    አሁንም በናተ ሚድያ የሚቀርብ ፋኖ ካለ. በራሱ ህይወት የፈረደ ነው

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 місяці тому +16

    አተ ምናላቸው እምትባል እተርኔት እደተከፍተ እያወቃቹ ስልክ ትደውላላቹ አሁንም ለፋኖ አስግድ መያዝ አተነህ ተጠያቂ

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 2 місяці тому +41

    አሁን አማራ የሆነ ዝም ይበል ።እውነታው እስኪታወቅ ።

    • @tomk5529
      @tomk5529 2 місяці тому

      😂😂😂

    • @Nezbir
      @Nezbir 2 місяці тому +1

      ትኬክል!! የአማራን በወለጋኒ በኦሮሚያ መበላት መታረድ መደፈርና መዝረፍ የማይረሳ ነው!!

  • @tesfayagonfa7904
    @tesfayagonfa7904 2 місяці тому +31

    ምናላቸው ስማቸው ቀንደኛው ከፋፋይ ጠብቅ እንደለመድከው 360 በጥብጠህ አሁን ደግሞ የሰራህው አንረሳውም

  • @GemeHussen-ee7lk
    @GemeHussen-ee7lk 2 місяці тому +26

    ያ ንፍጣም ጓደኛህ (ምናላቸው) ከፋፍሎ ከፋፍሎ ጀግናችንን አስበላው አይደል ። መቼም ኢትዮጵያ እግሩን አያነሳትም

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 2 місяці тому +1

      ሽንታም ያንን ስልባቦት እግር እንክርዳድ ነጋን ጠይቀው?

    • @DawaDawa-zz7vg
      @DawaDawa-zz7vg 2 місяці тому +4

      ​@@mamomamo-xt7klማሞ ቂሎ እስኬን ለቀቅ 😜

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 2 місяці тому

      @@DawaDawa-zz7vg ከአብይ በፊት እስክንድርን እንገድለዋለን

  • @fasilo4852
    @fasilo4852 2 місяці тому +39

    ምናላቸው ስማቸው አንተ ጎጥኛ ጀግናች አርበኛ እሰገድን እስበላኸው!

    • @NegA-g2i
      @NegA-g2i 2 місяці тому

      @@fasilo4852
      A troll?

    • @ethiowisdom7721
      @ethiowisdom7721 2 місяці тому

      ​@@NegA-g2iአሰግድ በጦርነት መሃል ተማርኮ ነው
      😡
      የእስክንድር ተቀጣሪ ፋኖዎች ቤቱን አቃጥለውበት የለም እንዴ?

    • @MesaudJemal
      @MesaudJemal 2 місяці тому

      ከቃለመጠየቁ ጀርባ ምናላቸዉ የሆነ ነገር ይዞ አርበኛዉን አንዳስበላዉ ምንም ጥርጥር የለዉም።እርኳንስ ደራሲና አርበኛ አሰገድ መኮነን ቤት ፍራሽና ፍሪጂ ቀርቶ፡በየገጠሩ በገበሬዉ ቤት የሚገኝን እቃ፡ተንደላቆ እንደሚኖርና ህዝቡ ታዝቦሀል እያለ ሲያሸማቅቀዉ ስሰማ እጃግ በጣም ተበሳጭቻለሁ።በግራና በቀኝ ለሀጩን እየደፈቀ አርበኛችንን አሳልፎ አሰጥቶታል።

    • @MesaudJemal
      @MesaudJemal 2 місяці тому

      ከቃለመጠየቁ ጀርባ ምናላቸዉ የሆነ ነገር ይዞ አርበኛዉን አንዳስበላዉ ምንም ጥርጥር የለዉም።እርኳንስ ደራሲና አርበኛ አሰገድ መኮነን ቤት ፍራሽና ፍሪጂ ቀርቶ፡በየገጠሩ በገበሬዉ ቤት የሚገኝን እቃ፡ተንደላቆ እንደሚኖርና ህዝቡ ታዝቦሀል እያለ ሲያሸማቅቀዉ ስሰማ እጃግ በጣም ተበሳጭቻለሁ።በግራና በቀኝ ለሀጩን እየደፈቀ አርበኛችንን አሳልፎ አሰጥቶታል።

  • @tekleneguse5653
    @tekleneguse5653 2 місяці тому +24

    አንተ ወራዳ አንተ ነህ ያዛዝከው ፣ምን አለ ባይበላ ቢቀር

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 місяці тому +1

    ሚኪ ❤
    የተሠራው ሤራ ከሆነ ሌሎች ላይ ❤እንዳይደገም ባንዳዎችን ማሰወገድ ይገባል
    ሌሎች መሪወች ሰልካቸውን መቀየር አለባቸው ❤❤

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 2 місяці тому +6

    አሰግድ የተያዘው ምንአላቸው ደውሎለት ያለበትን ቦታ ካወቁ በኋላ ነው። ምን አላቸው የብልፅግና ተቀጣሪ ነው።ስልኩ እንደተጠለፈ እየታወቀ ፋኖዎች ከእሱ ጋር በስልክ መገናኘታቸው ያሳዝናል።

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 2 місяці тому +4

    ሺ አሰግድ ሺ መከታ ሺ ዘመነ ሺ ምሬ ሺ ኮለኔል ፈንት ወዘተ ተፈጥሮአል አማራ ያሸንፈል❤❤❤❤

  • @yeserashworku2733
    @yeserashworku2733 2 місяці тому +7

    ምንአላቸው አንተን ከመርገም መቸም አላቆምም ከርሳም ጎጠኛ አንተም ተጠያቂ ነህ አፈር ብላ

  • @XhggFggg
    @XhggFggg 2 місяці тому +6

    እኔም አሰግድ ነኝ የታላችሁ ይህን እውነተኛ ታጋይ እምቶዱ

  • @AlexTesfa-n8n
    @AlexTesfa-n8n 2 місяці тому +22

    ምናላቸው አንተ ከፋፋዩ ባንዳ አስያዝከው😢

  • @ethiopia405
    @ethiopia405 2 місяці тому +7

    ከአሰግድ መያዝ እጅህ አለመኖሩን ማረጋገጥ መቻል አለብህ

  • @saraduko8814
    @saraduko8814 2 місяці тому +8

    ምናላቸው ለካ መሰሪ ባለጌ ነህ ከፀመድኩን አትሻልም ስድ

  • @رتتورت
    @رتتورت 2 місяці тому +6

    አንድ ግለሰብ ቢሄድ ትግሉ ይቀጥላል ድል ለፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪👌👌👌

  • @zemenemiskir8793
    @zemenemiskir8793 2 місяці тому +5

    ይኸ ሜድያ ከጎጥኝነትና ከከፋፋይነት መውጣት አለበት ።

  • @ZebenayYabu-y3u
    @ZebenayYabu-y3u 2 місяці тому +9

    ጠዋት እስክንድርን ሲሳደብ ስትዘግቡ ነበር መካዱን ለመዘገብ አፍህን ያዘህ ማነው ከሀዲ አሰግድ ወይስ ? እንደጋሪ ለሚነዳ ህዝብ ይሄ ትምህርት ነው

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 2 місяці тому +9

    ከፋፋይ ሚዲያ
    አንድም ለአማራ የሚጠቅመው ሚዲያ የለም😡

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 2 місяці тому +17

    አተም ትጠየቃለህ ትላት አስወሀው ጥዋት አሳዝከው😢😢

  • @Gemini88867
    @Gemini88867 2 місяці тому +1

    ሲጀመር አሰግድ ባንዳ ነበር
    ጅግና እስክንድር ነጋ ነው 💪

  • @birukworku2121
    @birukworku2121 2 місяці тому +11

    ምናላቸው ለምን አትትተወንም በናትህ የሰው ነፍስ ላይ ለምን ትቀልዳለህ

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl 2 місяці тому +5

    ተራ አባልም እጅ አይሰጥም ፈልጎ ፈቅዶ ነው ማንን ለማስደሰት ነው እስክንድርን ሲሰድብ የነበረው ማንነቱ ተጋልጣል

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 2 місяці тому +6

    ይህ ሚዲያ የብልግና ነው እባካችሁ በስልክ መረጃ አትስጡ ኡፋፋፋ

    • @gerrygessese4461
      @gerrygessese4461 2 місяці тому

      If you aren’t on phone money flow will stop

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 2 місяці тому +3

    በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አባቴ አሰግድ መኮንን አሲያዙህ እና አረፉት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @awel-nw4ip
    @awel-nw4ip 2 місяці тому +23

    ጊወን ሚዳ እጁ አለበት ለአሰግድ መያዝ

  • @YEHENEWTILAHUN
    @YEHENEWTILAHUN 2 місяці тому +16

    አንተ ብአዴን አስያዝህው አድል አይ ምናላቸው ሌቦች።

  • @DerjederjeDerjederje
    @DerjederjeDerjederje 2 місяці тому +5

    በጣም ነው የሚያሳዝነው አማራ ገና ቀና አልን ስንል እርስ በእርስ መጋጨት በውስጥ መጨረስ ያለባቸውን ነገር ሚዲያ ለይ ማናፈስ ተገቢ አይደለም መፈረካከስ ከዚህ ይጀምራል ይሄን ጦርነት እሰካልጨረስን ድረስ አማራን ሰላሙን ነው የሚነሱት ይስቁብናል አጋድመውን ነው የሚያርዱን😢

  • @EnglishForKids-je1tx
    @EnglishForKids-je1tx 2 місяці тому +19

    ጀዝባ

  • @mulusewgeta9502
    @mulusewgeta9502 2 місяці тому +8

    ግን ባለፍ ስምንት ጀነራል አበባው ስብሰባለይ ከፍኖወች በቅርብ ቀን አድስነገር ጠብቁ ሴል ነበር

  • @Teklay-09
    @Teklay-09 2 місяці тому +12

    ስማ ቀን ወደፊት ነው ምናላቸው የሌባ ልጅ

  • @tiwstamedia
    @tiwstamedia 2 місяці тому +5

    ባለፈው ጎጃም ደውለህ በድሮን ታርጌት አስደርገሃል።
    አሁንም አረፈህ ተቀመጥ

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures 2 місяці тому +1

    የግዮን interview 24 ሰዓት ሳይሞላዉ አሰግድ እንዴት ተያዘ? ምናላቸዉ ለዝህ መልስ አለዉ?

  • @sunchzeabebaw2253
    @sunchzeabebaw2253 2 місяці тому +9

    አይ ምናላቸው ከፋፋለክ ከፋፋለክ አነደዘህ አደረከን

  • @yabsiraylekal1042
    @yabsiraylekal1042 2 місяці тому +2

    ፋኖዎቻችንን በስልክ እያወራችሁ አታስሉብን ምናላቸው ።

  • @wondemgezahugizaw8311
    @wondemgezahugizaw8311 2 місяці тому +5

    ምናላቸው የደገፍከው ሰው ያንተ ጀግና በዚህ
    መልኩ ሲዋረድ ምን ተሰማህ እንደ አማራ ግን አዝናለሁ ስልጣን ፈላጊ ነበር ።አንተም እንደሱ
    ስልጣን ባገኝ ባይ ትመስለኛለህ ።ሆኖም መጀመሪያ እስኪ እናሸንፍና ህዝቡ ይወስን
    ዜናህ በመከፋፈል አይሁን ወደ አንድ እንዲመጡ የምንቀርባቸውን እንምከር መለስ ብለህ ወደ ህሌናህ ።

  • @BireAmele
    @BireAmele 2 місяці тому +5

    ምናላቸው አሁንም አይንህን በጨው ታጥበህ መጣህ ሰውዬው በነጋተው ለመንግስት እጅ ሊሰጥ አንተ ማታ ኢንተርቪው ተደርገዋለህ አያስጠላህም ? አንተን የተዘብኩ አንድን ሰው ደጋግመህ ኢንተርቪው ስተደርግ ማለተም ማርሸትን ነገሩን ሁሉ የበጠበጠውን እሱ ነበር ።ስለ ትልቅ ሀገር እያወራህ በልብህ ስለ ብሔርህ ታሰባለህ ።መቼም አያድርስ ነው ።ብሔርተኛ ኢትዮጵያን ነፃ አውጥቶ አያውቅም መዳከር ነው ።

  • @dejenied
    @dejenied 2 місяці тому +3

    ምናላቸው እንኳን ደስ አለህ

  • @fe-mq4dh
    @fe-mq4dh 2 місяці тому +12

    ነግሬሽ ነበረ በአጥር ተንጠልጥዬ የዘመድኩን አሰግድ ኦሮሞ ነው ብዬ 😂😂😂🗡🗡🗡 ድሉ የነበልባሉ ፋኖ ነው 💪💪💪🗡🗡🗡💪💪💪

    • @እዉነትተናገሩ
      @እዉነትተናገሩ 2 місяці тому

      ፋኖ እንዲያሸንፍ ከፈለጋችሁ የተማረከውን ፋኖ አሰግድን መስደብ አይጠበቅም! ማድረግ ያለባችሁ ትንሽ ቀዝቀዝ ብላችሁ እራሳችሁን ገምግሙ

  • @OmarOmar-ji5em
    @OmarOmar-ji5em 2 місяці тому +7

    ለስልጣን ሲስገበገብ ለጥላት እንደት እጁን ይስጣል በሺተኛና ነቀርሳነው ቢሞትይሻለዋል

  • @Ayeante
    @Ayeante 2 місяці тому +1

    አርዕስቱን "አርበኛ አሰግድ መኮንንን እኛ አስያዝነው ወይስ እጅ ሰጠ" ወደሚል ቀይሩት!!ያለምንም ጥርጥር ምናላቸው የሚባል አሮጌ ባንዳና ዋን አማራዎች (ዋን ወያኔዎች) ናቸው ያስያዙት😢

  • @pipomuzuri5062
    @pipomuzuri5062 2 місяці тому +5

    ምላቸው ከመንግስት ጋር ተቀናጅቶ ነው ሚሰራው.

  • @snr9054
    @snr9054 2 місяці тому +6

    ጥያቄው እናንተ የአርበኛ አሰግድን ቪድዮ ከየት አገኛችሁ? እንዴትስ ልታገኙ ቻላችሁ? 😫🫢

    • @urbanaddis2048
      @urbanaddis2048 2 місяці тому +3

      Both minalachew and Asegid were working for the government.

    • @meklitmelese3656
      @meklitmelese3656 2 місяці тому

      ​@@urbanaddis2048😮😮😮

  • @ጠንክርዘካዛንቺስ
    @ጠንክርዘካዛንቺስ 2 місяці тому

    ጀግና ወንድማችን ኮማንደር አሰግድ የምንግዜም ጀግናችን ነው

  • @asefadawre8167
    @asefadawre8167 2 місяці тому +1

    የኤ የአማራ ጠላት የኦነ ዘመድኩንና ምናላቸዉ እጁ አለበት ከፍፋዮች
    ብላክ አርጋቸዉ

  • @dertech
    @dertech 2 місяці тому +8

    ዘመድኩንንና ምናላቸዉን ያመነ ገና በየተራ እጁን እየሄደ ይሰጣል አትጠራጠሩ

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 2 місяці тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @Guresha1
    @Guresha1 2 місяці тому +6

    ምን አላቸው???? ላኩልኝ እና ላፈንዳው

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 2 місяці тому

    ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ግዮን ሚዲያ ነው ።

  • @tsedekeatelaw5288
    @tsedekeatelaw5288 2 місяці тому +2

    ቀጣይ እጅ የሚሰጠው ምናላቸው ነው ፍራኩን አይቶ

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 2 місяці тому +3

    ግዮን ሚዲያ ምናባቹህ ያድርጋቹህ አርበኛ ፋኖ ደራሲ አሰግድ የአማራ ፋኖ አሁን አለበት ቁመና ላለበት ትልቁን ድርሻ ይወስዳል በመሆኑም የአማራ ሆዳም እናተኩላዎች ከትግል እንዲወጣ አድርገውታል ያሳዝናል ቢሆንም የአማራ ትግል ይቀጥላል💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @Hewan1996
    @Hewan1996 2 місяці тому

    ምናላቸው በጣም ነው ያዘንኩብህ እውነተኛ የአማራ ትግልን የምትደግፍ መስሎኝ ነበር ከፋፋይ መሆንህን አውቂያለሁ

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 2 місяці тому +3

    አንድ የጦር መሪ ሠራዊቱን ጫካ ውስጥ ትቶ እራሱ ግን እጅ ከሰጠ ከመጀመሪያውም ጥሩ መሪ አልነበረም ማለት ነው። እጂግ ያሳዝናል!

  • @hawose00
    @hawose00 2 місяці тому +1

    ዘመድኩን ነቀለ ሀብታሙ ምንአላቸው እና ሌሎች ከፋፋዮች ከትግሉ ላይ እጃችሁን አንሱ

  • @BireAmele
    @BireAmele 2 місяці тому +10

    ሰውዬው ቀደም ብሎ ወዲህ እና ወዲያ ሲዋልል ነበር ተጋዮችን ሲበጠብጥ ነበር ።ማንም ስለሱ ተጠያቂ አይሆንም። እራሱ ሄዶ ነው እጅን የሰጠው ። ስራው የውጣው ።

  • @jemalyasen8831
    @jemalyasen8831 2 місяці тому +5

    ወላሂ አዝኛለው። በቃ አማራ እድህ ሁነን ቀረን😢😢😢😢

    • @የዬካውቅዱስሚካኤል
      @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 місяці тому +2

      በጅብ አጅ ተይዞ ምን አንዲል ትፈልጋላችሁ??? ደበበ እሸቱ አድርጋቸው ሲየዘ ምን ነበር ያሉት ፈልጋችሁ ስሙት
      ሰውዬው ሸዋን ለቆ ወደ ወሎ ስሄድ ነው የተያዘው በጊዮን መዲያ ላይ ትላንት ማታ የተነገረውን ስሙት ተረጋጉ!

    • @NegA-g2i
      @NegA-g2i 2 місяці тому

      ወላሂ የሚያሳዝን ነገር የለም። የፋኖ ተጋድሎው ብርቱ ነው። በየመንገዱ ፈተና አለው። ይኸን እያለፈ ነው ድል የሚገኘው። እውነትም የጣሪያው አንድ ሰበዝ ሣር ተመዘዘ ተብሎ ቤቱ አያፈስም። ጠላት ግን ቤቱ ፈረሰ ብሎ ያወራል

    • @SelamHans
      @SelamHans 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂አማራ።ተበተነ

    • @NegA-g2i
      @NegA-g2i 2 місяці тому

      @@SelamHans
      አማራ አንተን ይበትናል እንጂ።
      ሊያበራይህ፣ሊዘራህ፣ለነፋስ ሊሰጥህ፣ ፋኖ አዲስ በራፉ ላይ ደርሶልሀል!!

  • @Nezbir
    @Nezbir 2 місяці тому

    ድል ለእውነተኛው ፋኖ!!!

  • @wawagobie9755
    @wawagobie9755 2 місяці тому +3

    አማራ ለመዳን ብቸኛ ምርጫው አንድ ሆኖ መታገል ነው፥፥ የተከፋችሁ ፋኖዎች ካላችሁ እስኪ የተሻለ መፍትሄ አምጡና ሁሉም ወደ አንድ ይምጣ፥፥ ትግሉን የበለጠ የምታውቁትና ለአማራ ህዝብ ብዙ አመት የታገላችሁ፥ ወደፊት መጥታችሁ ፋኖን ወደ አንድ ማምጣት አለባችሁ፥፥ አንድ ሆነን ካታገልን ተራ በተራ ፋሺስት ያጠፋናል፥፥ ሰው ስለሆንን ሁላችንም የራሳችን ሃሳብ ና የምናምንበት ነገር አለ፥ ዋናው ነገር ጥሩ የመተዳደሪያ ደንብ ላይ መስማማት ነው፥፥ መሳሪያ ማንም አያስፈታችሁም ይህን ሁላችሁም ታውቃላች ሁ፥፥ ስለዚህ አንድነትን ሞክሩት ቢያንስ፥፥

  • @AbrahaZenawi
    @AbrahaZenawi 2 місяці тому +1

    ምናላቸው አሁንም ልቦና ይኑርህ እውነት እውነት ነው

  • @MesaudJemal
    @MesaudJemal 2 місяці тому

    የዚህ ሚድያ ባለቤት ምናላቸዉ አርበኛ አሰገድን እሁድ እለት ቃለመጠይቅ ሲያደርገዉ እጂግ በሚያሳፍር መልኩ፡እንኳንስ ከደራሲዉ አሰገድ ቤት ይቅርና፡በየገጠሩ በገበሬዉ ቤት የሚገኝን አልጋና ፍራሽ ላይ ተንደላቀህ እየኖርክ በማለት ደጋግሞ እየጠየቀ ሰምተነዋል።ከዚህ ቃለ መጠይቅ በሗላ አርበኛዉ በሰማነዉ መልኩ ከመንግስት እጂ ወደቀ።ምናላቸዉ ከአሰገድ መያዝ ጀርባ የሆነ ነገር እንዳለበት በግሌ ይሰማኛል።

  • @البيبيس-ف4ر
    @البيبيس-ف4ر 2 місяці тому

    አማራሡ ሆዳም ነው እኔ አማራ ነኝ ነገር ግን እደናተ ያለው እናውቃለን ነኝ

  • @SisayAkilok
    @SisayAkilok 2 місяці тому

    ማታ ያለበት በኢንተርቪው በሚመስል ምርጥ ጥቆሟ ያሲያዙት ባንዳወቹ እነ ምናላቸው የሚባሉ ሰዎች ናቸው

  • @sorasora37
    @sorasora37 2 місяці тому +1

    ቀኑን ሙሉ እያንዳንዷን ሰከንድ በአሰግድ ዙሪያ የሆነ ነገር ይላል ብየ ምንአላቸዉን ስጠብቅ ነበር።ለተፈጠረዉ ነገር ሁሉ የመጨረሻ ሁኔታወችን ሊነግረን የሚችል ከእሱ በላይ ሰዉ የለም ብየ ስለአሰብሁ።

  • @toyba911
    @toyba911 2 місяці тому +1

    ይህ ጊውን ሚድያ ማለት😏😏😏
    የአማራ ለጆች አን ሰብስክራዮብ አርጉ😡😡😡

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 2 місяці тому +8

    በቁጥጥር ስር አልዋለም በገንዘብ የኮበለለ ነው ንግሩ ያስታውቃል መጀመሪያም ለዚህ አላማ የገባ ነው ገንዘብ ገንዘብ

  • @SolomonTadese-t1p
    @SolomonTadese-t1p 2 місяці тому

    ጊዮኖች እባካችሁ ወደ ፋኖ አደውሉ ስለ አማራ ህዝብ ተብላችሁ

  • @dagi4585
    @dagi4585 2 місяці тому

    እንኳን ደስ አለህ አንተ አህያ ጀዝባ!!! በዚህ 2 ስምንት ውስጥ የሰራከው ስራ ወንድሞቻችን አስበላሀቸው!!! እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድብህ ነፈዝ!!!

  • @AmharaRinsence
    @AmharaRinsence 2 місяці тому

    ትግሉ እንደ አማራ እንጅ በግለሰብ ላይ የተለጠፈ አደለም

  • @zerayman5938
    @zerayman5938 2 місяці тому

    አቶ ምን አላቸው እባክህ ፋኖወችን ስትጠይቅ ተጠንቅቀህ ጠይቅ።ስትራቴጃቸውን እስኪያወጡ ድረስ የምታናዝዛቸው ምን ለማምጣት ነው?

  • @alemaqeflaqech8275
    @alemaqeflaqech8275 2 місяці тому

    ባርነት ለዘለዓለም ሆነላችሁ በርቱ።

  • @yilakmengesha4904
    @yilakmengesha4904 2 місяці тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ የፒፒ ጋጠኛች እነ ምንላቸው ና ሐብታሙ አሰፋ ህብር ራዲዮ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅን አሰግድን አስበላችሁ
    በቀጣይ ማንን ይኖን የምታስቡሉት እርግጠኛ ነኝ ታደርጉታላችሁ
    በምንናላችሁ ተስፋ የቆረጥቁት በስንት ደም የተመለሰውን ወልቃትን ምዕራብ ትግራይ ብሎ መዘገብ የጀመረ እለት ነው። ጎጃምን በሁለት ከፍላችሁ የምዕራብ ጎጃም ዘጋቢ ከሆናችሁ ቆያችሁ። ከብልፅግና የከፋ ግፋ መፈፀማችሁን አትርሱ።

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 2 місяці тому +1

    የናንተ ሚዲያ ስራ ጀግኖችን አሳልፎ እየሰጠ ነው

  • @eyocebeab
    @eyocebeab 2 місяці тому +1

    አንተና ዘመድኩን የብልፅግና አቃጣሪ ናችሁ

  • @Kalkdanmanamew
    @Kalkdanmanamew 2 місяці тому

    የፋኖ አመራሮች እባካችሁ ይህን ምናላቸው የሚባል ሰውዬ አትመኑትኝ እሱ ካለ ችግር አለ ዘግይቶ የመጣ እኮ ለተንኮል ነው የዚህ ሰውዬ ክፋት በዚህ አይቆምም እናተ ካላስወገዳችሁትኝ በጣም አደገኛ ነው

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 2 місяці тому +1

    ቀጥሎ ማንን ነው የምትሸጡት?

  • @dgbh9445
    @dgbh9445 2 місяці тому +2

    እናንተ ሚዲያ ያላችሁ ሰውች አስር ጊዜ እየደውላችሁ ታጋዮቻችንን አስበላችሁ አፈር ብሉ ፍጣሪ ይይላችሁ ሚዲያ ላይ ያላችሁ ቀራፎውች እረፉ አትደውሉባቸው አንተን ጨምሮ

  • @RobelHeriko
    @RobelHeriko 2 місяці тому +1

    አርበኛ አሰግድ መኮንን እጁን ሰጠም አልሰጠ ለዚህ እናንተም ተጠያቂ ናችሁ። የአማራ ህዝብ ብዙ አሰግዶች አሉት የተረገማችሁ ሸፍጠኞች ውስጣችሁን አፅዱት

  • @Ethiopi134
    @Ethiopi134 2 місяці тому

    አሰግድ እዚህ ሚዲያ ላይ ቀርቦ ጠዋት ንግግር አድርጎ ከሰአት እንዴት ተያዘ

  • @berhanuyizengaw-ux5sm
    @berhanuyizengaw-ux5sm 2 місяці тому

    አንተና ሚስትህ በግራና በቀኝ ይህንን ህዝብ መከራ ታሳዩታላችሁ መከራው በቤተሰባችሁ ደርሶ ስቃዩን ያሳያችሁ

  • @biki3498
    @biki3498 2 місяці тому +2

    አንተ አይደለህ እንዴ ስልክ የምታስጠልፈው ሸሌ ነገር ነው

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 2 місяці тому

    ምናላቸው ስማቸው ለምን አንድ ጀግና ቢኖረን ሰው አይን ውስጥ አስገባክብን እዚህ ቃለ መጠየቅ ካደረገ በኃላ ነው ጠላት መቶ የያዘው ያሳፊራል 😭😭😭😭

  • @mybanu8289
    @mybanu8289 2 місяці тому

    ምናላቸው እናመሠግናለን በቀጣይ ዘዝናቡን በቁጥጥር ስር እናውለወዋለን

    • @ለቤዛዓለሙተለአለ
      @ለቤዛዓለሙተለአለ 2 місяці тому

      ቂጥህን ምን ወትፈህ ነው ዝናቡ ሲባል ዝናብ መሰለህ አይጨበጥም እሳት ነው

  • @fantishtube7741
    @fantishtube7741 2 місяці тому +6

    አንተ ነህ ያሲያዝከው ምንአላቸው ልጅ አይውጣልህ

  • @MesfinEshetu-s9m
    @MesfinEshetu-s9m 2 місяці тому

    ምን አላቸው ከፋፋዩ ሰው አምላኪው እንኳን ደስ አለህ ፈጣሪህ ተያዘ

  • @ambaejig8924
    @ambaejig8924 2 місяці тому

    በርታልን እንዲ ነዉ ትግል ተከፋፍላችሁ ወደፊት ከዛም አሸንፋችሁ በፋና

  • @antenehbirhanezelleke152
    @antenehbirhanezelleke152 2 місяці тому

    Ahunm yihen sewye ayfatutim ? Interview?

  • @voiceofamhara0102
    @voiceofamhara0102 2 місяці тому

    የሚገርም ነው ። ከዚህ በፊት ሻለቃ ( ጄኔራል ) ውብአንተውን መሣይ መኮንን በተደጋጋሚ እየደወለ ያለበትን ቦታ ( location ) ጠላት እንዲያውቅ መንገድ እንደከፈተለትና በዚህ ምክንያት ህይወቱ እንዳለፈ ብዙዎች ሲናገሩ ነበር ። ከዚያ በኋላ በዚህ ሜዲያ ላይም የፋኖን አርበኞች ደውላችሁ ስጠይቁ ያሉበትን ቦታ ሊያጋልጥና ሊጠቁም ስለሚችል ጥያቄውን በአጭር አድርጉት ብለን ኮሜንት ሰጥተን ነበር ። ግን የሚሰማና የሚያነብ የለም ። አሰግድ እራሱ እጁን ከሰጠ ሌላ ጉዳይ ነው ። ከዚህ በፊት ጄኔራል አበባው ተናገረ የተባለው " በቅርቡ ጠብቁ የፋኖ አመራሮችን እናስኮበልላለን " ያለው በዚህ አሰግድ በተባለው ተጀመረ ማለት ነው ። ከተያዘ ግን - ለመያዙ አንዱ ምክንያት - ተጠያቂዎቹ ጋዜጠኞች ልትሆኑ ትችላላችሁ ።

  • @kusurabaro9049
    @kusurabaro9049 2 місяці тому

    እንኳን ደስ አለህ ምናላቸው እንዳሰብከው ባይሆንም ነውጥ አስሞክረሀል ነግ የታሪ ቸጠያቂ ነህ እወቀው

  • @Abbatobia
    @Abbatobia 2 місяці тому

    እኔ እንደሚመስለኝ አሰግድ የዓቢይ አህመድ ሰላይ ነበር፣ ተልዕኮው ሲከሽፍ ሮጦ ወደ አለቃው ዓቢይ ገባ። እጁን አልሰጠም፣ አልተማረከም፣ ወደ አለቃው ነው የሄደው።

  • @EyaleNiwaeWudie
    @EyaleNiwaeWudie 2 місяці тому

    ባንዳ ትናትም ዛሬም ነገም ነበር አለም ይኖራልም አይገርመንም አይደንቀንም የአማራ ትግል ላይነቃነቅ በጀግናው አስራት ወልደየስ ልጆች በአለት ላይ ተመስርቷል ከእንግዲህ አማራ ሆኖ የሚፈራ ወይንም የሚጨነቅመኖር የለበትም ፋኖ ያሸንፋል የአማራ የኅልውና ትግል ዳር ይደርሣል;;;;;;;;;;;;;;;;

  • @AshenafiAbeza
    @AshenafiAbeza 2 місяці тому +2

    እንኳን ደስ አለህ።

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 місяці тому

    ስላም ያእውርድው ፍጣሬ

  • @TgTg-n1v
    @TgTg-n1v 2 місяці тому

    ምናላቸው ከዚህ ድሪጊትህ ተቆጠብ መርጃ እያልህ እየደወል ጀግናውን አሳይዝህው አተ ቡዳ እጅህ አለበት

  • @danielayele8254
    @danielayele8254 2 місяці тому +1

    ምድረ ዘራፊ ፋኖ ተብዬ ሁላ ተለቃቅሞ ገቢ መደረጉ አይቀርም::

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 місяці тому

      ወረራ ጋላ ሰው በላ ጀግናው ፋኖ በቅርቡ 4ይገባል 💪💪

  • @የኢትዮጵያትንሳኤብስራት

    አንተ ትላንት ጉድ አደረከው

    • @fantishtube7741
      @fantishtube7741 2 місяці тому +2

      ምንአላቸው ጠላታችን ያስያዘው እሱ ነው

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 місяці тому

      ​@@fantishtube7741አገው እኮ ነው ይሄ ፀረ አማራ ነው

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn 2 місяці тому

    በግዮን ሥም ሰይማችሁ የአማራን ሕዝብ በመከፋፈል የምታደርጉ እና የብልፅግና ሴራ አሥፈፃሚ የሆናችሁ መሰሪዎች ሥለሆናችሁ ፈጣሪ ብደሩን ይክፈላችሁ ።