እንደው ፈጣሪ በቃቹ የሚላቸው ሀላፊዎች ያርግልን😂😂 - አዝናኝ ወግ በ በኃይሉ ገ/መድህን | ጦቢያ @ArtsTvWorld

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 64

  • @Shiroye99
    @Shiroye99 Рік тому +9

    ይህንን ንግግሩ የማይሰለች ድንቅ ሰው በስሙ ከመጥራት እንደ በሀላችን አቶ ወይም ጋሼን ብትጠቀም ጥሩ ነበር ስድነት ለማንም አልበጀ!!በዚህ አጋጣሚ ክቡር አቶ በህይሉ አድናቂህ ነኝ ሰላምና ጤንነትን እመኝልሀለሁ👏👏👌👏

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Рік тому +8

    ❗ግሩም ዝግጅት ነው ብዙ ክብር ለበሀይሉ እንዲሄም ለፕሮፌሰር❗🙏❤🇪🇹

  • @teferaalemseged399
    @teferaalemseged399 Рік тому +6

    የኘሮፌሰር መጽሐፍን አንብቢያለሁ በጣም ምሁር ናቸዉ የሀገር ሀብት ናቸዉ በጣም ያሳሳሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @segidnegussey2b
    @segidnegussey2b Рік тому

    እንኳን የኛ ሆንክ፤ በበኩሌ በጣም አክብርሃለሁ። አደንቅሃለሁ። ድንቅ አቀራረብ። ረጅም እድሜ እመኛልሃለሁ።

  • @godanazewde9985
    @godanazewde9985 Рік тому +2

    እባከችሁ የኢት /ያ ልጆቻችንን ከላይ ያሉ አላወቅ በላሥልጣናተ በደሉን 😢😢😢😢 ድምፅ ሁኑልን!!!ይህንን ፈጣሪ ይፍራድ እንጂ

  • @pomipomi1491
    @pomipomi1491 Рік тому +4

    በሀይሻ ኑርልኝ

  • @kasahunaa3371
    @kasahunaa3371 Рік тому +8

    እግዚአብሔር በቃ ይበላቸው !!! መረረን !!!

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +2

    አቶ በሀይሉ ወግ አዋቂ ንግግሩ አይጠገብም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🏾❤️ እውነት ብለሀል ፈጣሪ መሪዎችን ብቻ ሳይሆን እኛንም በቃችሁ ይበለን🙏🏾

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd Рік тому +3

    ገዝቼ አነበዋለሁ መጽሀፉን እናመሰግናለን🎉🎉

  • @Mik4249
    @Mik4249 Рік тому +9

    በኃይሉ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Tadmassu
    @Tadmassu Рік тому

    ፕሮፌሰር እናመሰግናለን :: እድሜና ጤና ይስጣቸው!
    ፈጣሪ ፈርዶበት:: ምን ያርገን? ባለፈው 50 አመታትየመጣው ፓለቲከኛ ሁላ የድሃ ልጅ እና የአጀንዳ ችግር የለበትም ዋናው አጀንዳ ፈተላ ነው ጭንቅላት አይጠይቅም :: መፍትሄው ህዝቡን ማንቃት እና ማብቃት ነው::

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Рік тому

    ይህ ሁሉ ሙህር የሀገር ህብት እያሌት ሀገሬ ስለእውቀት ምንም ችሎታ የሌላቸው መንጋ የዝንጀሮ ጥርቅም ቤተመንግስት ተስግስገው ሀገሬን አመሷት እና እግዚአብሔር ፀር ኢትዮጵያውያን ከምድራችን አጥፍቶ በእነዚህ እንቁ ልጆቿ ይተካልን🙏🏿

  • @SulaymanMohamed-tz2eg
    @SulaymanMohamed-tz2eg 9 місяців тому +1

    Sulayman Mohamed much moved by his humourous way of ability to entertain his audience

  • @kidestaylwe1619
    @kidestaylwe1619 Рік тому +5

    ትልቅሰው አይጥፋ እናመሰግናለን

  • @mesfinabdukehassen4538
    @mesfinabdukehassen4538 Рік тому

    Thx my idol Mr behailu

  • @shimazeleyerusalem7203
    @shimazeleyerusalem7203 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩ

  • @etagegngetahun9087
    @etagegngetahun9087 Рік тому +1

    ታድሏል!!! ተወዳጅ እና ጎበዝ ነዉ መጽሀፍ ጽፏል??? እስኪ ንገሩኝ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Рік тому

    በየ ተባረክ

  • @zizi-y1f
    @zizi-y1f Рік тому +18

    ይሄ ሁሉ ፓሮፊሰር እያለ. ሀገራችን እንዲህ በመሆኗ በጣም ያሳዝናል ይቅርታ ለቃሉ ስልጣን ላይ ያሉት የሰፈር ዱርየወች ነው የሚመስሉት ልቦና ይስጣቸው 😢😢

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Рік тому +1

      ከዛ ከጥንቡ ወያኔ የማይሻል የትም የለም❗

  • @amanmike6889
    @amanmike6889 Рік тому +1

    You are the best 👌

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 Рік тому

    እውነትም በቃቹህ ይበላቸው

  • @anteneh1995
    @anteneh1995 Рік тому

    ፕሮፌሰር እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። የበአሉ ተሳታፊ ብሆን አንድ ምጠይቆዎት ጥያቄ ነበረኝ። ግንምንም ማድረግ አልችልም። በቅርቡ ያሳተሙትን አንብቤዋለሁ እጅግ ይገርማል፣ እያዘንኩ፣ እየተከዝኩ በሌላ በኩልም በቁጭት እንደገናም ደስ እያለኝም ነው ያነበብኩት። ከዚህ በመቆጨት ሌሎችንም መፅፍትዎን ገዝቸ ለማንበብ አልችልኩም ምክንያቱም በጣም ውድ ሆነ። መፍትሄ ይኖርዎት ይሆን?

  • @Salaha-din.7
    @Salaha-din.7 Рік тому +1

    ከብሩህ አእምሮ ደብዛዛ ማስታወሻ😂

  • @OrthodoxTewahedo-
    @OrthodoxTewahedo- Рік тому

    ኧረ አዛኚቱ ማርያም ኧረ በቃ በዪው🤲🤲🤲

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 Рік тому

    Pro ur amazing 😮

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 Рік тому

    🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩No words

  • @AkieyBamlku2975
    @AkieyBamlku2975 Рік тому

    Very interesting

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Рік тому +4

    ራሰ ወዳድ ሀገር አይወድም። ለሚሰቱና ልጆቹ ደንታ የለውም። በጥቅሉ ሆድ አምላኩ ይባላል። አብዛኛው ህዝባችን የግብረ ገብ ትምህርት ሳይማር ያደገ ነው። መጥፎ ተግባር ሲፈጽም ሂሊናው አይወቅሰውም። ለሰው አያዝንም። ባለ ጉዳይ አሮጊትና ሸማግሌ ያመላልሳል። ሀገር ማለት የሰው ሰብሰብ ሆኖ ሳለ ጉዳዩ አይደለም። ካልደላኝ ሀገር ምኔ ነች ይላል። ለዚህ ነው ኢትዬጰያ የደሀየችውና ጦርነት የበዛባት።

  • @exoduseritrea614
    @exoduseritrea614 Рік тому

    *ሂውመረስ*፥ ዋዛ የሚለው ቃል አይተካዉም ማለት ነው ወይስ የለም የለም ነው መልሱ!?

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 Рік тому

    I loughfed a lot by the history of the prist

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 Рік тому

    መጀመሪያ አመፅ በልቡ ያለበት ህዝብ ወደ እግዚአብሔር ይመለስ ።ይህ ሁሉ ዲስኩር ነፋስ ይውሰደው

  • @chuchu046
    @chuchu046 Рік тому

    የኛ ነህ አንዴ ጋሽ ሃይሉ

  • @aman7077
    @aman7077 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Рік тому +7

    እሞታለው ብለህ ብላ እኖራለው ብለክ ቆጥብ ትልቅ አባባል

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 Рік тому

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Рік тому +2

    ❗እሞታለሁ ብለህ ብላ እኖራለሁ ብለህ ቆጥብ❗ተመቸኝ❗🙏❤ 🇪🇹

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 Рік тому

    ጋሽ በሀይሉ❤

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 місяців тому

    Ay Amargna 🤣😂kkkkkk
    Medrekun Endekombet🤣‼️

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 Рік тому +1

    👍

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Рік тому

    ጋሽ በሀይሉ ከአገር ውስጥ እስከ እንግሊዝ ተምሮ ዶክተር ሳይሆን እነ በሻሻው ከ7ኛ ክፍል ዶክተር ወቸው ጉድ

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se Рік тому +1

      ለማንም ወመኔና ዱርዪ የክብር ዶክትሬት ይገርማል

  • @Danielasham
    @Danielasham Рік тому +3

    ጋሽ በሀይሉ ነው ሚባለው

  • @suzyhelen2809
    @suzyhelen2809 Рік тому +2

    እርስ በርሳችሁ በሰፌር ብታሼላልሙ ምን አለበት?።

  • @fanosgebeyehu2712
    @fanosgebeyehu2712 Рік тому

    ይችላል ኮ !!!

  • @LiyaTesfaye-o5c
    @LiyaTesfaye-o5c Рік тому +1

    I'm FANO and I'm FANO

  • @user_1w2a3b4
    @user_1w2a3b4 Рік тому

    አስቦ ተናጋሪ ትልቅ ሰው አያሣጣን።

  • @hardsg
    @hardsg Рік тому +2

    ሁሉም የጠቀስካቸው በእንግሊዝኛ ነው የተጻፉት፡ማን ሊያነባቸው ነው?ዛሬ ቀላል አሽቃበትክ!በእንግሊዝኛ ተጽፎ ተጽፎ ልጅህን አማርኛ ያጥረዋል ብለህ ትጎርራለህ ወይ ደሞ የዝንድሮ ልጆች ቋንቋቸውን አያከብሩም ወይ አያውቁም ብለህ ትተቻለህ ወይ ታማርራለህ አልሰማህ ሲልህ ማለት ነው።እርግጠኛ ነኝ 80%በላይ ታዳሚው አላነበበውም።እርግጠኛ ነኝ።

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 Рік тому

    ይህ መድረክ መዝናኛ ከሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ ራሱ ማረን ብሎ ይለምን ።ሙሴ ወደተሰራው በወጣ ጊዜ ወደባእድ አምልኮ የተመለሰው መሪያቸው ሙሴ ከእግዚአብሔር ጋር ለመነጋገር በወጣ ጊዜ ነው ።ሁልህም ወደራስህ ተመለስና አባክህ አምላክ ሆይ ማረን ብለህ ለምን ።

  • @ephremgibremedhin
    @ephremgibremedhin Рік тому

    andebete ertu ekuneh

  • @bitaniyama9154
    @bitaniyama9154 Рік тому

    THOSE ARTISTS ACTING LIKE "POPULIST " LOOK WHY HE MENTIONED "YEDRO SERAT" " ABIYOTAWI" ... JUST DO YOUR JOB. DON'T MESS UP WITH POLITICS. WEDEGEDELEW

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 Рік тому

    ኢትዮጵያ የጉድ ሀገር😂
    ታዋቂው ሁሉ አዋቂ እየመሰለው በየመናገሪያ ቦታው እየወጣ ያንን ማገናዘብ ያቃተውን የእውቀት ድርቀት የያዘውን ጅላንፎ ህዝብ ያጃጅለዋል😂😂😂
    ምፅ
    ምፅ
    ምፅ
    ምፅ😅😅😅

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 Рік тому

    Leba illuminati ! Wake up and stop illuminati. Leboch

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 Рік тому

    ወሬ ብቻ መጀመሪያ እራሳችሁን ለውጡ ።

  • @ayalnehabay3618
    @ayalnehabay3618 Рік тому

    ፕሮ በሀሩ የለየለት ዘረኛ ነው ቁጭ ብላችሁ ብታወሩት ታፍራላችሁ።አስመሳይ ዘረኛ ነው ጠጋ ብላችሁ አውሩት።

  • @SolomonAyeleLegese-
    @SolomonAyeleLegese- 5 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤