ማዕከለ-ሰብ፡ የሰው ልጅና የጥበብ ውህደት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лис 2020
  • በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ በመጨረሻው የሃሳብ ልዕልና ላይ የደረሱ ሰዎች እንደነበሩና የመልክዓ-ሃሳብ ፕሮግራም ዋነኛ ማጠንጠኛም የእነዚህ ሰዎች ጥበብ እንደሆነ በተደጋጋሚ ተጠቅሷል፡፡ እነዚህ ሰዎች “ማዕከለ-ሰብ” በሚል ስያሜ የተጠሩበትም ምክንያት ለአንድ ስብስብ ብቻ የተወሰነ ሳይሆን በጥቅሉ የሰውን ልጅ ማዕከል ያደረገ ታላቅ የሃሳብ ደረጃን የተቀዳጁ በመሆናቸው ነው፡፡ ዋነኛ አላማቸው የሰውን ልጅ በፍጥረታት ስርአት ውስጥ የኃይል ማዕከልን እንዲይዝ ማድረግ ነው፡፡

КОМЕНТАРІ • 5

  • @senayamelake7483
    @senayamelake7483 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @kinfekebede6768
    @kinfekebede6768 3 роки тому +1

    ሁሌም ከላይ ከላይ ብቻ ነው ምታወሩት ። እንዴት እንጠቀምበታለን ቴክኒኩንም አስረዱን እንጂ ⁉

  • @bethelehembelayneh6471
    @bethelehembelayneh6471 3 роки тому

    ዛሬ ምነው ቅር ቅር እያላችሁ ጨረሳቹ
    (በርግጥ ያለንበት ሁኔታ ያስከፋል..) 💚💛❤️

  • @efatube4037
    @efatube4037 3 роки тому

    የቅዳሜው ፕሮግራም የት ነው ሰአቱስ ስንት ነው

    • @melkahasab9960
      @melkahasab9960  3 роки тому +1

      ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ
      ሆሊዴይ ሆቴል - 22 ውሃ ልማት አካባቢ
      0991191057