Melka Hasab መልክአ ሃሳብ (ክፍል 18) - ጊዜ ምንድን ነው? FM 94.3 Ahadu Radio

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024
  • ዘወትር ማክሰኞ ከምሽቱ 3:00 - 4:00 በአሃዱ ኤፍ ኤም በሚተላለፈው ሳምንታዊ የመልክአ ሃሳብ የሬድዮ ፕሮግራም ይህ ክፍል ስለ "ጊዜ" ይሆናል።
    ለመሆኑ በፍጥረተ ህቡአት አስተሳሰብ መሠረት ጊዜ ምንድን ነው? የጊዜ ሦስት ገፅታዎች (ጊዜ፣ ግዝፈትና ኃይል) ምንድን ናቸው? በሳይንሱ አስተሳሰብስ በአንፃሩ ስለ ጊዜ ምን ይባላል? በዓለማችን ያለው የጊዜ አቆጣጠር ከሌሎቹ ዓለማት ጋር ያለው ልዩነት እንዴት እንደሆነና ሌሎችም አስገራሚ መረጃዎች በነገረ ጥበብ የጥንታዊ ኢትዮጵያ ተመራማሪ በሆኑት በአቶ ጤንነት ሰጠኝ ጠለቅ ያለ ማብራሪያ ይሰጥበታል።
    Website: www.negeretibe...
    Facebook: / melkahasabshow
    Email: melkahasab@gmail.com

КОМЕНТАРІ • 3