የሚገርመው ጥቁር አዝሙድ ከአጠቃቀሙ ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @MaherCooks
    @MaherCooks Рік тому +12

    ❤Thank you for the video.
    By the way, black seeds are well-known among the Muslim community. Long, long ago, before scientific findings about the benefits of these seeds, Prophet Muhammad (PBU ) stated“
    ❤” The black seed can heal every disease, except death.” ❤
    I believe that is what you were trying to teach in this video
    , sister. Keep it up!
    😊

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому +1

      Exactly, AMEN i love the way you said black seeds are well known among the Muslim community, before even scientific find out. Yes that is what i try to say. Thank you much RESPECT.

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Рік тому +14

    ሰላም ኤልሲ ተባረኪ ኢትዩጵያዊት እህታችን እንደቀድሞ ሰዎች እንድአሁን ሳይሆን ደግነት የተሞላሽ ዕውቀትሽን ለእህቶችሽ ለወንድሞችሽ እምታቂውን ሼር እምታረጊ ከነመላው ቤተሰብሽ ሰላም ይብዛልሽ🙏🏽🙏🏾♥️🌹💕🌷

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому +3

      የኔ ደግ እህት በጣም አመሰግናለሁ አንቺም ከነቤተሰብሽ አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @እሙፈሪሀዩቱብ
    @እሙፈሪሀዩቱብ Рік тому +7

    ማሻአላህ ትክክል ነሽ አልተሳሳትሽም ። አለሀምዱሊላህ ምሉእ የሆነውን ድን የመረጠልን ጌታ አሏህ ምስጋና የተገባው ነው። ሱመ አለሀምዱሊላህ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      አሜን እህቴ ተባረኪ የተሰጠንን ደሞ አመስግነን ተቀብለን እንድንበታለን

  • @zufansolomon592
    @zufansolomon592 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ነው የገረምሽኚ ትጋትሽ ያውም አካውንታንት ሆነሽ እንዲተጨንቀሽ የምታወጫቸወው የምትልኪው አድናቂሽ አመስጋኚሽ ነኚ ያየሁት ቅርብቀን ነው ጌታኢየሱስ አሁንም ፀጋውን ይጨምርልሽ ዘርሽ ይባረክ ተባረኪ

  • @sgwgegege5983
    @sgwgegege5983 Рік тому

    እናመሰግናለን 👍👍👍🙏🙏

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 Рік тому

    አመሰግናለሁ ኤልስዬ

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 Рік тому

    ኤልስዬ እናመሰግናለን. ተባረኪ

  • @dagiranagudata5035
    @dagiranagudata5035 Рік тому +2

    ኤለሲዬ መታደል ነዉ እኮ ጥሩ ነገር መናገርሽ አቦ ተባረክ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ሳስብሽ ነበር

    • @dagiranagudata5035
      @dagiranagudata5035 Рік тому

      @@elsabeautynt ሀበበቲ እያየዉሽ መከታተል አልቻልኩም ትንሽ ስራ በዝቶብኝ ኤልሲዬ ምን እንደምልሽ አላዉቅም ማዲያቴ የት እንደገባ አጣዉት ይሔዉላ ያንቺ ባንቺ ብርታት እግዚአብሔር አምላክ ባለሽበት ከነቤተሰብሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Рік тому +1

    ኤልሲ መልካም ሰው ትክክል ብለሻል መዳኒት ነው ላወቀበት በቤታችን ያለ ወርቅ ልበሰው ከጤና የበለጠ ስለሌለ እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @bekelechfikadu2060
    @bekelechfikadu2060 11 місяців тому

    ቪዲዮው በጣም ተመችቶኛል። ❤❤❤❤ኤልሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ።🙇‍♂️ጥሩ መድሀኒት ነው ።

  • @genetsemera6116
    @genetsemera6116 Рік тому

    ሰላሙ ይብዛብሸ በጣም ነዉ የማደቅሺ ጥቁር አዝሙደ ከሞተ በሰተቀር ፊቱ መደሀኔተ ነዉ

  • @sitotaa6335
    @sitotaa6335 Рік тому

    ልክ ነሽ እናመሰግናለን

  • @abebaasfaw5871
    @abebaasfaw5871 Рік тому

    ኤልስዬ ተባረኪልኝ ግሩም ነው ጥቁር አዝሙድ በጣም ፍቱን መድሃኒት ነው ነው ለጉንፋን እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      አሜን የኔ ቆንጆ ተባረኪ አመሰግናለሁ

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 Рік тому

    Thaank you so much ahununu lelije aregletalew techegrewal ❤

  • @deenatsige3583
    @deenatsige3583 Рік тому

    አመሰግናለሁ ኤሊሲ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ አመሰግናለሁ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Рік тому

    Elsiye እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወይኔ ጉሮሮዬ በጣም ነው የምያሳክከኝ ተባረኪ like share

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      Tsegishዬዬ በጣም አመሰግናለሁ

  • @misraktaye7726
    @misraktaye7726 11 місяців тому

    Elissy ps discribe the side effects of Tikurazimud

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 місяців тому

      ከበዛ ጉበት ያማል

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus Рік тому

    ጥቁር አዝሙድ ሲያምችሁ ብቻ በትንሹ ብትጠቀሙ ይሻላል።
    አዘውትሮ መጠቀም ለጉበት መጥፎ ነው።
    አመሰግናለሁ❤❤❤❤

  • @almazdebrezion7806
    @almazdebrezion7806 Рік тому

    Elsa god bless you 🙏 you are honesty person I like you media .

  • @hiwi1077
    @hiwi1077 Рік тому

    Hi Ehit enem betam new meskayw ena eski mokri kesralign asawukshealhu thank you 🙏

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Рік тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልስዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዛሬም እንደተለመደው የኔ ቅመም ጥቁር አዝሙድ በማር ዋው ለብዙ ነገር እንደሚጠቅም ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን ለኔ በተለይ ለብዙ ነገር ጠቅመሽኛል ላይክ ሼር።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      ነፂዬ አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @TAS27483
    @TAS27483 Рік тому

    እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲ ጥቁር አዝሙድ ጠቃሚ ለጤና እንደሆነ ለሳል ዘርፈ ብዙ ጠቃሚነው ስላካፈልሽኝ እኔ ሰሞኑን በጣም እያስቸገረኝ ነው አለርጂ እያሳለኝ እያስነጠሰኝ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ ላይክ ሼር

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ በርቺ አወን ጥቁር አስሙድ ጥሩ ነዉ

  • @alemneshalebacehw372
    @alemneshalebacehw372 Місяць тому

    ሠላም ላንች ይሁን ኤልስዬ በጣም እናመሠግናለን ውድ እህታችን በርች በጣም ጎበዝ ነሽ ሠላመ እግዚአብሄር ካንች ጋር ይሁን ማማዬ❤❤❤

  • @fatumaedris5286
    @fatumaedris5286 Рік тому

    ሱበሀነላህ. ትክክል በአላህ ፍቃድ በልጅነቴ ያመኝ ነበር ሳል. ነበረብኝ ልቤን ያመኝ ነበር ሰውነቴ ሁሉ ቁስል ነበር እና. ሁልግዜ ጧጧት እጠቀም ነበር በማር የተለወሰ ጥቁር አዝሙድ ከዚያም አንድ ቀን ታምሜ አላውቅም. አልሀምድዱሊላህ. የአምስት የስድስት አመት እያለሁ እየሸተተኝ አልበላም እያልኩ አባቴ እየመታ ነበር የሚያበላኝ. በዚህ የተነሳ ማር መብላት አቆምኩ አሁን ግን መብላት ጀምሪያለሁ. እሄ ለብዙ ሰው ቢደርስ ደስ ይለኛል ግን በልኩ ተጠቀሙ. ስበዛ ጉዳት አለው. ሀይለኛ ነው በሌላ ግዜ ሰርች አርገሽ በደንብ ብታስረጂ አርፍ ነው. እናመሰግ ናለን እኔ የምጠይቅሽ በፊት ፔሬዴ ሲመጣ ያሳከኝ ነበር. እና በጣም ጠቁሮብኛል. አሁን ግን አያሳከኝም. ብዙ ነገር ሞክሪያለሁ አለቀቀም ህክምና ላድርግ እያልኩ ነው. እጠብቅሻለሁ መልሽልኝ ያገር ልጅ ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому +1

      የኔ ቆንጆ ስለሰጠሽኝ ትምህርት አመሰግናለሁ ተባረኪ እሺ ሌላው አዎ ህክምና ሒጂ ዶክተር አይቶ በአይኑ በዛላይ ተጨማሪ ምርመራ አርጎ ይነግርሻል ጌታ ሁሉንም ቀላል ያርገው ፀሎት ያሸንፋል እሺ

  • @hanawerku
    @hanawerku Рік тому

    ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ ኢልሲየ አወነት ነው ጥቁር አዝሙድ ለብዙ ነገር ጠቃሚነው

  • @ኤሩኤርትራዊት
    @ኤሩኤርትራዊት Рік тому

    እንካን ደስ አለሽ ጥሩ መላ ነው i will do it.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      አሜን የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @senigirma2064
    @senigirma2064 Рік тому

    ሄልስዬ ሰላምሽ ይብዛ ለመቀነስ እኮ ማርም እንዳትጠቀሙ ብለሽ ነበር ።ለመቀነስ መጠቀም እችላለው? እሰቲ ንገሪኝ ።ተባረኪልኝ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ

    የኔ እህት ተባረኪ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      አሜን አንቺም ተባረኪልኝ

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Рік тому

    ተባረኪ🙏🙏🙏

  • @sntaywtadesse8092
    @sntaywtadesse8092 Рік тому

    ኤሊሲ እናመሰግናለን እህትአችን ግን የእራስ ምታት ካለች ተሰቃየሁ መፍቴ ካለሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      ውሃ በቂ ትጠጫለሽ? ዋናው እሱ ነው ጥቁር አዝሙድ በጨርቅ አስረሽ አሽትቺው ሌላ በቂ እንቅልፍ ጭንቀት መተው አለብሽ እህቴ ሁሉም ነገር ከንቱ ነው አንቺ ጤና ካልሆንሽ አታስቢ እሺ እነዚህን ተከታትለሽ ካልተወሽ ምርመራ ታረጊያለሽ የት አገር ነሽ? ህክምና ማግኘት ትችያለሽ ማንኛውም ችግር ካለ አሳውቂኝ እህትሽ ነኝ እሺ አይዞሽ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @alemalem9255
    @alemalem9255 Рік тому

    አመሠግናለሁ እህቴ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ ተባረኪ

  • @maramawitgecho7347
    @maramawitgecho7347 Рік тому +1

    Thanks for sharing your Experience 🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      My pleasure, thank you for watching dear.

  • @emukal
    @emukal Рік тому +1

    ኤልስዬ የኔዋ ትክክል ብለሻል እኔ ስደት ከመጣው ጀምሬ ጥቁር አዝሙድ ከእንቅልፌ እንደተነሳው ቀድሜ ጥቁር አዝሙድ አንድ ፍሬ ድቅቅ ብሎ የተከተፈ ነጭ ሽንኩትና ማር በአንድ ላይ ለውሼ ልክ እንደ ኪኒን እወስደዋለው ስደት ከመጣው ጀምሬ አሞኝ አኪም ቤት ሂጄ አላቅም አልሀምዱሊሏ በጣም መድሀኒት ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      በጣም ጎበዝ ይገርማል መድሀኒት ነው እኮ

  • @UttJgf
    @UttJgf 2 місяці тому

    ኤልሲየ የኔ መልካም አላህ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ወላሂ ከፈጣሪ በታች መዳኒት ነሽ ❤ከብደት ለመቀነስ ያልሞከርኩት አልነበርም ምንም ለውጥ አልነበረኝም አች የሰራሽውን ልክ የዛሬ ወር በሰላሳ ጀመርኩ ነገ ወሬ ወላሂ 6 ኪሎ ቀነስኩ በወር እጂሽ ይባረክ እማ ወላሂ ትለያለሽ ❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  2 місяці тому

      ጎበዝ ቀላል እንዳይመስልሽ አንድ ኪሎ በወር መቀነስ ራሱ ትልቅ ነገር ነው በርቺ እሺ

  • @betelhemsolomon1652
    @betelhemsolomon1652 Рік тому

    Egziabher Yibarkesh

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es 10 місяців тому

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልሽ 🙏

  • @helenhelen9597
    @helenhelen9597 Рік тому

    ሰላም የኔ ውድ እናመሰግናለን

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 Рік тому

    እናመሰግናለን ኤልስዬ

  • @amansintayew5020
    @amansintayew5020 Рік тому +2

    ጌታ ይባርክሽ እህቴ ልክ ነሽ መድሃኒቶች በእጃችን እያሉ እኛ ባለማወቅ እንሰቃያለን በርቺልን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      አሜን የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @firewen9668
    @firewen9668 17 днів тому

    ኤልስዬ ተባረኪልኝ እኔ ሁልጊዜ ጠዋት በባዶ ሆዴ እውጠዋለው ግን የኔ ነጭ ሽንኩርት የተፈጨ ጥቁር አዝሙድ እና ማር ለኔ የጠቀመኝ ለሳል ለሆድ ድርቀት ለአላርጂክ በተለይ ጨጓራላይ ያለ ባክቴሪያ ድራሹን ነው የሚያጠፋው ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  17 днів тому

      በጣም ጎበዝ ልክ ነሽ መጠኑን ግን አደራ

  • @hiwothail6783
    @hiwothail6783 Рік тому

    በጣም አመሰግንሻለው ዉጤቱን እውነት እነግርሻለው ተባረኪልኝ::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      ጌታ መድሀኒት ያርግልሽ ገራሚ ነው ተጠቀሚው እሺ

  • @almazkebede5508
    @almazkebede5508 Рік тому

    ተባረኪልኝ ኤልሲ

  • @tsehaimekonnen136
    @tsehaimekonnen136 Рік тому

    እናመሰግናለን ኤልሲ ጠቃሚ ስለሆነ አጋርቼአለሁ

  • @aminaredi2764
    @aminaredi2764 Рік тому

    ሰላም ኤልስዬ
    እናመሰግናለን እንደሁሌው ዛሬም ጠቃሚ ነገር ስለሰራሽልን፡፡ እንዳልሽው ነው ጥቁር አዝሙድ ከሞት በስተቀር ለሁሉም ነገር መድሀኒት ነው፡፡

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 Рік тому +3

    ትሁትና ምርጥ ነሽ thank you for all❤️👌🙏

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 Рік тому

    በጣም ጎበዝ ኤልሲ እኔ ባይገርምሽ አፋንጫዪ ሲደፋፈን እንዲ አረጋለዉ ከናቴ አይቼ ነዉ ለእራስ ምታት እራሱ ፋቱን መዳኒት ነዉ እናቶቻችን እኮ ሳይማሩ እዉቀታቸዉ የላቀ ነዉ ያዉ እነሱ መጠን ስለማይመጥኑ ነዉ እንጂ እኔ ልጄ እራሱ አፋንጫዋ ሲዘጋጋ ለምዳለች በነጠላ ጨርቅ አርጌ እሰጣታለዉ ባአንዴ ይከፋትላታል ። ጎበዝ ስለምሰጪዉ ነገር ሁሉ በርቺ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому +1

      የኔ ጎበዝ በጣም ልክ ነሽ በጣም የሚገርም አስተያየትሽን አደንቃለሁ አመሰግናለሁ

  • @zortihomemade5143
    @zortihomemade5143 Рік тому

    ተባርክ የኔ ውድዬ እሸ አመሠግናለው❤❤

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Рік тому

    ግልፅና ደግ እህት ኤልሱ

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን አሜን እሺ አናመሰግናለን

  • @yeshiyeshi3089
    @yeshiyeshi3089 Рік тому

    እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      እኔ ነኝ የማመሰግነው ተባረኪ

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo Рік тому

    ኤልሳዬ ተባረኪ ውድ ና ንጹህ እህታችንነሽ ❤

  • @cherinetmolbiko6375
    @cherinetmolbiko6375 10 місяців тому

    ተባረክ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Рік тому

    እንኳን ሰላም መጣሽ ኤልሳዬዬ እውነት ነው ጥቁር አዝሙድ ለሁለም ነገር በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን እኔ እራሱ በሻይ ነው የመጠጣው ሁሌም የምታሳይን ነገር ጠቃሚና አሰተማሪ ነው በርቺልኝ 👍👍👍👍👌👌👌ገና ብዙ ነገር እንማራለን ካንቺ ኤልሰዬዬ 👌👌👌👍

    • @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
      @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ Рік тому

      በሻይ እዴት ተወቅጦነው እህት አስረጂኚ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      የጥቁር አዝሙድ ዘይት ሻይ ውስጥ ሁለት ጠብታ እንዳታበዢ አደራ መጠጣት በተለይ ለሳል

    • @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
      @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ Рік тому

      @@elsabeautynt እሺ የኔቅን አመስግነለው ግዴታ ዘይቱነው መወን ያለበት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      @@በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ እኔ በሰራሁም መጠቀም ትችያለሽ

  • @helenressom2342
    @helenressom2342 Рік тому

    በጣምእንመሠግናለን

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk Рік тому +2

    ኤልሲ እንኳን ደህና ዋልሽ በጣም ጠቃሚ ነው ወቅቱም የአለርጂክ ወቅት ነው አሁን አበባው መውጣት ሲጀምር ልጄም ባለቤቴም በጣም ይሰቃያሉ:: እንዳሳየሽን አደርግላቸዋለሁ የምታውቂውን ሁሉ ሳትቆጥቢ ስለምትነግርን በጣም ደስተኛ ነኝ:: ተባረኪ::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @mekedesfantawfantaw
    @mekedesfantawfantaw Рік тому

    እድሜ ጤና ይስጥሽ አላረጅክ ስንት ወር አስቸግሮ አሁን በንቺ ለውጥ አገኝሁ ተመስገን ስንት መድሃኒት ወሰድኩ ፉይዳ የለውም

  • @rraarraa7089
    @rraarraa7089 Рік тому

    እኔ.በአላርጂክ.ፊቴ.ከማድያት.የበለጠ.ነው.ያበለሸብን.በጠቅለለ.በጣም.አመሠግናለሁ.

  • @ayalewmedhin7534
    @ayalewmedhin7534 Рік тому

    Dear Elsa , thank you much. I started using it. I will see how much it is helpful.
    Keep in touch,

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 Рік тому

    የጸጉር ቀለም ቆንጆ ያልሽውን link አድርግልኝ please and thank you

  • @ዘይነብወሎዘይነብወሎ
    @ዘይነብወሎዘይነብወሎ 6 місяців тому

    በምን ላግኝሽ?????

  • @brurberhanu9991
    @brurberhanu9991 Рік тому

    Thanks Elsy you remind us. black seed is the best medicine ever for everything .thanks again sis

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      You right i use black seeds for many reason, natrural treatment yes thank you again for your lovely comment.

  • @ራቢአደሴቱዩብ
    @ራቢአደሴቱዩብ Рік тому

    ኤልስየ ፐርም መተው ፈልጌ ነበር የሚያወጢ ምን ትይኛለሺ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      በጣም መተው አለብሽ መርዝ ነው ጫፍ ጫፉን እየቆረጥሽ ትሪትመንት አርጊበት ካስተር ኦይል እንዳትጠቀሚ ሌላውን ትሪትመንት ስትጠቀሚ ፀጉርሽ ላይ አንድ ሰአት ብቻ አቆይውና ታጠቢ አሁን ከውስጥ የሚወጣው ጠንከር ይልና ጫፉ መሸከም ያቅተዋል ስለዚህ ነው ቶሎ ቶሎ ጫፊ መቆረጥ ያለበት ወጥቶ ሲልቅ ደስተኛ ነው የምትሆኚው

  • @azebteklu2457
    @azebteklu2457 Рік тому

    ተባረኪ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل Рік тому

    ትክክል ወላሂ ነብዩ ሱ አ ወ የሞት ቀን ከመምጣቱ ውጭ ለሌላው በሽታ መዳኒት ነው እህት

  • @mihrettadesse5318
    @mihrettadesse5318 Рік тому

    ዘመንሸ ይባረክ ሁል ጊዜ ለሰው የሚጠቅም ነገረ ታጋሪናለሸ❤❤

  • @sarontewelde4500
    @sarontewelde4500 Рік тому

    Thanks sister 🇪🇷

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen Рік тому

    ሰላም ኤልሲዬ እንኳን ደህና መጣሸ ነጥቁር አዝሙድን ጥቅም በደንብ ዘርዝረሸ አሰረድተሸናል ተጠቅመሸም አሳይተሸናል ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      የኔ ቆንጆ ማሒዬ አመሰግናለሁ

  • @melakuayele8221
    @melakuayele8221 Рік тому

    Thank you

  • @ethiolekakit2787
    @ethiolekakit2787 Рік тому

    ሰላም ለዚህ ቤተሰብ ይሁን ኤል ስዬ በጣም ነው የማመሰግነው በርቺልን እህቴ ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 Рік тому

    እናመኘግናለን

  • @elizabethbegashaw8459
    @elizabethbegashaw8459 Рік тому

    እናመሰግናለን በርቺ ኤልስና

  • @naoojimmitiijimmaa5909
    @naoojimmitiijimmaa5909 Рік тому

    Thanks ehit ene ahunim amongal gin videoshin ayechew wosijewlaw ameseginalew🥰🥰🥰🥰🥰🥰😊

  • @yeshiharegwoldegiorgis4764
    @yeshiharegwoldegiorgis4764 Рік тому

    ኤልስዬ የኔ መልካም በጣም እናመሰግናለን ግን ሳይቆላ በቀጥታ ተለቅሞ ነው የሚፈጨው ሌላው ደግሞ በዛ አርገን አዘጋጅተን ፍሪጅ ብናስቀምጠው ችግር አለው አመሰግናለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      ሳይቆላ ነው አዎ እኔ ለሁለት ሳምንት አንዴ ሰርቼ ፍሪጅ አርጌ ነው የምጠቀመው

  • @MeretechZemede
    @MeretechZemede Рік тому

    ዋውውውው eshi 💞💞💞

  • @yetnayethunde8079
    @yetnayethunde8079 Рік тому

    ኤልሲዬ እኔ ዘይቱን በቡና ነው የምጠጣው በጣም እናመሰግናለን

  • @getahunnegussiebantiduru8357

    በጣም ውድ ስጦታ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Рік тому

    እንኳን ደህና መጣሽልን ኤልሲዬ ትክክል እኔም ጥቁር አዝሙድ ተጠቃሚ ነኝ ስላካፈልሽን ተባረኪ

  • @mekdestaye2867
    @mekdestaye2867 Рік тому

    Thank you for your video it us very helpful. How about for the childeren? The amount

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      please do not give for the childeren under 18

    • @mekdestaye2867
      @mekdestaye2867 Рік тому

      @@elsabeautynt ok thanks what to use she is 9 ? Ur suggestion

  • @senaitwoldie7847
    @senaitwoldie7847 Рік тому

    ኤልስየ እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ልጆቸ አለርጅ አለባቸዉ የ2እና6ወር ናቸዉ ጉንፋን ሲይዛቸዉ ሳል ይሆንባቸዋል መላ በይኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      በጣም ትንንሽ ናቸው ለነሱ አይፈቀድም ማሽተት በጨርቅ አስረሽ ብቻ ይችላሉ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Рік тому

    ሰላም ሰላም ኤልሲዬ የጥቁር አዝሙድ ዘይቱንስ ብንጠቀም አይሆንም ልጠይቅሽ ብዬ ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      ዘይቱን በሻይ መጠኑን ተጠንቅቀሽ ለሳል ይሆናል እሺ

  • @evelove1444
    @evelove1444 Рік тому

    Stay blessed 😊

  • @mihretgebremariam5690
    @mihretgebremariam5690 Рік тому

    Please, can we use this for kids? Let me know
    TThank you

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      if they are over 18, please reduce the quantity ok thank you

  • @hanafetsum5939
    @hanafetsum5939 Рік тому

    Seckare yalbte swe maru chgre yelweme?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      በማሩ ቦታ ዉሃ ቢሆን መጠኑን ግን በጣም ትንሽ ሌላ ደሞ ጥቁር አዝሙድ ስኳር ላለበት መውሰድ እንደሚችል ከዶክተሩ ማማከር አለበት እሺ

  • @asterwoldemicheal4398
    @asterwoldemicheal4398 Рік тому +1

    ኤልሲዬ የጐንዮሽ ጉዳት የለውም ሲዋጥ? ጉበት ይነካል ሲባል እሰማለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      ከመጠኑ በላይ ከሆነ ነው ከግማሽ ማንኪያ ያነሰ በአንድ ብርጭቆ ውሃ እሺ

    • @asterwoldemicheal4398
      @asterwoldemicheal4398 Рік тому

      @@elsabeautynt አመሰግናለሁ

  • @meskeremberhanu4024
    @meskeremberhanu4024 Рік тому

    🙌💚💛❤️ melekametetedhi eko leki yelium egezabere edimia na tena yeseteshi ❤

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Рік тому

    Thank you for sharing

  • @foodloverethio
    @foodloverethio Рік тому

    ሰላም ኤልሲ አንዴት ነሸ አውነት ነው እኛ ጋር ነጭ ነው የሚበነው በጣም ነው የሚያሰጠላው አፍንጫ ነው የሚበላው ልጆቼ በአዚ ወቅት ውጭ መጫወት አይችሉም እናመሰግናለን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      እሺ ካሉሽ በጨርቅ አስረሽ አሽትቱ በያቸው ኧረ ከባድ ነው

  • @inspireteachers1500
    @inspireteachers1500 Рік тому

    Thank you Elsi

  • @meskeremlemma-tj8cw
    @meskeremlemma-tj8cw Рік тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ጥቁር አዝሙድ ለነፍሰጡር ፣ለህፃናት እና ለምታጠባ እናት ይሆኖል ወይ ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      ወይ እስቲ ዶክተሬን ልጠይቀው እሺ

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 Рік тому

    That sounds amazing thank you sharing helpful home remedies 👍👍

  • @MereteTafesse
    @MereteTafesse Рік тому

    Hi Elsye dehenanesh youtube lay sayesh endete desendalegn WoW tebareki zemenesh yebarek

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      መረተዬ እኔም ደስ ብሎኛል እባክሽ ደውይልኝ

  • @lideysenabl
    @lideysenabl Рік тому

    እውነት ብለሻል ከሞት በቀር ልክ ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ደስታሽ ሳቅሽ የብዛልሽ በጣም አመሰግናለው ጥሩ ነገር አካፈልሺኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @kidshome6295
    @kidshome6295 Рік тому

    Hi elsiye how have you been? Can please tell us anti bed bug please! Thank you 🙏!

  • @metagesakalugisila794
    @metagesakalugisila794 Рік тому +1

    ሰላም ኤልሲ: በጣም ልክ ነሽ: ልጅ ሆኜ አክስቴ አስም ያማት ስለነበር በጨርቅ ያደረግሽውን ትጠቀም ነበር: ጠቃሚ ነው : አሁን ደግሞ እኔ ከአንቺ ብዙ እጠቀምበታለሁ ለሌሎችም እንዲጠቀሙበት ሼር አደርጋለሁ:: በርቺ 💕

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому +1

      የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ የውልሽ የበፊቶቹ ከኛ ይበልጡናል ክብር ለነሱ ስለምታበረታችኝ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ

  • @weletademisse8019
    @weletademisse8019 Рік тому

    Thank you so much❤

  • @gyhbkuy6818
    @gyhbkuy6818 Рік тому

    ኤልስየ ሰላመነሽ የኔ ቆንጆ በናትሽ ላስቸግርሽ እህቴ ጠፍታብኝነው አፈላልጊልኝ ያለችው ሲውድን ነው ግን አድራሻዋን አላውቀው ፎቶግራፍ አለኝ ግን ያንችን ቻናል ብዙሰው ያየዋል ብየነው እሳም ትከታተልሽ ይሆናል ብየኘው ምንማረግ እንዳለብኝ መልሽልኝ አንች በጣም በጎሰውነሽ ደግ እሩህሩ አዛኝ ነሽብየነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      @Elsasey በቴሌግራም ፃፊልኝ

  • @solomonserga5269
    @solomonserga5269 Рік тому

    ሠላምሽ ይብዛ እኔም ዘይቱን ተጠቅመው ወገቤ እየተሻለኝ ነው።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Рік тому

      እሰይ ተመስገን መጠኑን አደራ

  • @AaSs-df5fz
    @AaSs-df5fz 3 місяці тому

    ጥሬውን መቃምሳ ቺግር አለውዴ

  • @እሴተመድህንከአዲስአበባ

    Yene ehte tesegure mesasste ebakesje mela tsechege